ከፍተኛ ቅጣት የሚያስከትል የዕፅዋት ዘር ረቂቅ አዋጅ ቀረበ
በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘርን ለገበያ ያቀረበ ወይም በኢትዮጵያ ያልተመዘገበና ቁጥጥር ያልተደረገበትን የዘር ዓይነት ወደ ኢትዮጵያ ያስገባ፣ እስከ 100 ሺሕ ብርና 10 ዓመት የሚደርስ የእስራት ቅጣትን የሚጥል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘርን ለገበያ ያቀረበ ወይም በኢትዮጵያ ያልተመዘገበና ቁጥጥር ያልተደረገበትን የዘር ዓይነት ወደ ኢትዮጵያ ያስገባ፣ እስከ 100 ሺሕ ብርና 10 ዓመት የሚደርስ የእስራት ቅጣትን የሚጥል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡