በ25 አውቶብሶች በአምስት መስመሮች ሥራ ይጀምራል
በዳዊት ታዬ
የመጀመሪያውን የግል የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ለመጀመር በዝግጅት ላይ የነበረው አልያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስስ አክሲዮን ማኅበር፣ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡በዳዊት ታዬ
የመጀመሪያውን የግል የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ለመጀመር በዝግጅት ላይ የነበረው አልያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስስ አክሲዮን ማኅበር፣ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡