ከስደተኝነት እስከ ምክር ቤት አባልነት DW Amharic December 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጀርመን የውጭ ዜጎች ከህብረተሰቡ ጋር ተመሳስለው ለመኖር ፣ ሥራ አጥ ላለመሆን ፣ አድልኦንም ለመከላከልና የተሻለ የትምህርት እድል ለማግኘት የውሳኔ ሰጭ አካል መሆን ነው የተሻለው አማራጭ ይላሉ ። ርሳቸው እንደሚሉት ከውጭ ሆኖ ለውጥ የማምጣቱ እድል ዝቅተኛ ነው ።