ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኃይል መቆራረጥን ለማስቀረት መንግሥት ትኩረት ይሰጣል አሉ
- ኢትዮጵያ ከነፋስ ኃይል 1.3 ሚሊዮን ሜጋ ማመንጨት እንደምትችል ተጠቆመ
- ለአዳማ ሁለት ፕሮጀክት ብድር ተገኘ
በቃለየሱስ በቀለ
በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጦችን ለማስቀረት፣ መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡- ኢትዮጵያ ከነፋስ ኃይል 1.3 ሚሊዮን ሜጋ ማመንጨት እንደምትችል ተጠቆመ
- ለአዳማ ሁለት ፕሮጀክት ብድር ተገኘ
በቃለየሱስ በቀለ
በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጦችን ለማስቀረት፣ መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡