የተለቀቀው ቪዲዮና የፖለቲካ ውጥንቅጡ እንደምታው

እየሩሳሌም አርኣያ

(በህወሓት ውስጥ ከ12 ዓመት በፊት የተፈጠረውን የፖለቲካ ውዝግብ.. የሚያሳየውን ፊልም አሁን ባልታወቁ ወገኖች ተለቋል፤ ለረጅም አመት ይህ ፊልም እንዳይታይ ተድርጎ ቆይቷል፣ ብዙዎች ትርጉሙን ለማወቅ በመጠያቃቸው … ወደ አማርኛ ለመመለስ ተሞክሯል … ተርጉሚው የትኛውም ወገን ደጋፊ እንዳልሆነ ይታወቅ …)