ወያኔ በመተካካት ሰበብ ራሱ ያጸደቀውን ሕገ-መንግሥት ጣሰ

ይኸነው አንተሁነኝ

የወያኔ ፓርላማ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ራሱ ያጸደቀውን የይስሙላ ሕገ-መንግሥት በመጣስ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሮችንና የውጭ ጉዳይ ሚንስትርን ጨምሮ ሌሎች ጥቂት ሚንስትሮችን በመሾም ቀሪው ባለበት እንደሚረግጥ ከኃይለማሪያም ደሳለኝ የቀረበለትን ተቀብሎ አጽድቋል።