መፈክራችን
– “የቤተ ክርስቲያኔ ጉዳይ ያገባኛል” የሚል ነው።

(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ
11/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 20/2012/ PDF)፦ በጥቂት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ፍላጎ…

በዚህ ቀን ብሎ! ቀን ቆርጦ ፣ ዘመን ፣ ቀንና ሰዓት ጠቅሶ— ፕላኔታችን ትጠፋለች! ብሎ ለመናገር ትክክለኛ መረጃ ሊኖር ይገባል። በየዘመናቱ ስለምድር መጥፋት …

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ የህግ ክፍተት አለ ሲሉ ይግባኝ ያሉትን እስር ላይ የሚገኙ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር የሆኑት

click here for pdf (የመጨረሻው ክፍል) የኢፋግ የባርያ ንግድ ገበያ ዋርካ‹ላላዋቂ ፎገራ ዱሩ ነው› ሲባል ሰምታችሁ ከሆነ አሁን ስላለሁበት ቦታ እየተነገራችሁ…

–    ስዊስ ባንክ በታምራት ላይኔ ስም የተቀመጠ ስምንት ሚሊዮን ዶላር መለሰ
በውድነህ ዘነበበኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉ ግዙፍ የመንግሥት ፕሮጀክቶች ከሚያ

በጋዜጣው ሪፖርተርለረዥም ጊዜ የቆየና ሥር የሰደደ የፖለቲካ ፍጥጫ ውስጥ የሚገኙት እስራኤልና ኢራን የቀይ ባህር አካባቢን ለመቆጣጠር የሚያደርጉት ፉክክ

–    ዶክተር ኃይሉ አርዓያ ከኃላፊነታቸው ተነሱ
በታምሩ ጽጌበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ልዩ አስተባባሪ ኮ…

–    ከቀረቡት ስምንት የክስ መቃወሚያዎች ሁለቱ ተቀባይነት አገኙ
በታምሩ ጽጌከጄነራል ዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገ…

በዳዊት ታዬየኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን በቦርድ አባልነት በማገልገል ላይ የሚገኙት አቶ ሸዋዬ ገብሩ፣ እርሳቸው አባል የሆኑበትና  በአ

በውድነህ ዘነበከትናንት በስቲያ ረፋድ ላይ በኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ወደ ጋምቤላ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽ

በምዕራፍ ብርሃኔ አገሪቷ ከጨርቃ ጨርቅ ኢንዱትሪ እንድታስገባ የታቀደላትን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማሳካትና በዘርፉ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንድትሆ

‹‹የባህር ዳር የመሬት ዋጋን ለማናር ሆን ተብሎ የሚወራ ነው›› የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ
በብርሃኑ ፈቃደ የባህር ዳር ከተማ ወደ ፌደራል ከተማነት በመዛ

የአውሮፓ ፓርላማ 16 አባላት በጋዜጠኛና የኢንተርኔት አምደኛው እስክንድር ነጋ የተራዘመ እሥር የተሰማቸውን ብርቱ ሥጋት በመግለፅ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይ

ጂቡቲ ውስጥ ታጁራ የተባለ በአብዛኛው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት አዲስ ወደብ እየተሰራ ነው። በኬንያም ከኢትዮጵያና ከደቡብ ሱዳን ጋር በመተባበር ትልቅ ወደ…

እየተገባደደ ባለው የፈንጆች ዓመት ብቻ 100,000 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ተሰደዋል። ወደ ፊትም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በስደት ምክንያት ማጣቷ እንደሚቀጥል ተነግ

የፋብሪካዉ ሠራተኞችና ማሕበራቸዉ እንደሚሉት የደሞዝ ጭማሪዉ እንዲደረግ ከጠየቁ ሠራተኞች አምስቱ ሲባረሩ ሌሎች አምስት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።የፋ

በበፍቃዱ ኃይሉለውጥን በምናብ ይወዱታል እንጂ በተግባር አይዳፈሩትም – ሰዎች፡፡ የሥርዓት ለውጥ ሲሆን ደግሞ ፍርሐቱ ያይላል፡፡ የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ

    ምእመናን “ቅዱስ አባታችን”
ብለው በሙሉ ልብና በፍቅር የሚታዘዙት አባት ይፈልጋሉ፤
    ቤተ ክርስቲያን “እንቁላልና
ቲማቲም የሚ…

በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል። በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ…

ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈዉ ሳምንታ ማለቂያ ዓርብ ዕለት ኒዉታዉን በተባለዉ ከተማ በአንድ ትምህርት ቤት ዉስጥ የ20ዓመት ወጣት ድንገት በፈጃቸዉ ህፃናት እና

በዚህ በአሚሪካ ከምኖርባት ትንሽ ከተማ ወጣ በማለት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ወደሚኖሩባቸዉ ትላልቅ ከተማዎች ብቅ ባልኩ ቁጥር በርከት ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሲጋራ ሲያጨሱና የአልኮል መጠጥ በገፍ ሲጠጡ ተመልክቻለሁ። ከዘመድና ከጋደኛም ጋር ምን አዲስ ወሪ አንዳለ ጨዋታ ሲጀመር፤ በወሪ መሃል አንዳንድ የአገራችን ስዎች በሱሰ አምጪ መድሃኒቶች፤ እጽዋትና ተመሳሳይ ከሚካሎች አንደተነካኩ ብዙ ጊዚ ሰምቻለሁ። ከትንሸዋ ከተማዮ ሳልወጣም፤ በተለያዩ የዚና ማሰራጭዎች […]

በዮሐንስ አንበርብር ግብር ከፋዮች ወደ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሄድ ሳያስፈልጋቸው ያለባቸውን ግብር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚያሳውቁበትና የሚከፍሉ…

ደሃ እንድንሆን የፈረደብን የለም፡፡ ሀብታም እንዳንሆን የተጣለብን ክልከላና እገዳ የለም፡፡ ደሃ ወይም የበለፀገ ሕዝብ ለመሆን ምርጫው የራሳችን ነው፡፡ …

–    በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ከ40 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ
“ሕግ ወደ ኋላ ሄዶ አይሠራም በአዋጁ ደግሞ ሊስተናገዱ አይችሉም” የግል ድርጅቶች…

አቶ ታምራት ሞጆ፣ በማዕድን ሚኒስቴር የባህላዊ ማዕድናት ግብይት ማስተባበሪያ ዋና የሥራ ሒደት ባለቤት
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ልታገኝባቸው ከም

–    ከ18 መደበኛ ስብሰባዎች ስድስቱን ብቻ ተሰብስቧል
በዮሐንስ አንበርብርበመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን የጀመረው የሕዝ…

በጋዜጣው ሪፖርተርየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት  በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የጀመረውን ውይይት ኅዳር 30 ቀን 2005 ዓ.ም. አስቀ

–    ሁለቱ ፍርደኞች በሌሉበት ነው የተቀጡት
በታምሩ ጽጌበተከሰሱበት የተለያዩ ወንጀሎች ማስረጃ አልቀረበባቸውም በማለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍር…

–    የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 4.45 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
በውድነህ ዘነበምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ጥያ…

በብርሃኑ ፈቃደየአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገባውን መልቲ ሞዳልን ጨምሮ የትራንስፖርት ዘርፉን ለግሉ…

በደቡብ አፍሪቃ በነገው ዕለት፡ ታህሳስ ሰባት 2005 ዓም 53 ኛውን እና አምስት ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በማንጋውንግ ከተማ በሚያካሂደው የገዢው ፓርቲ

 click here for pdf ዋሻ ተክለ ሃይማኖትያለነው ደቡብ ጎንደር ጣራ ገዳም አካባቢ መሆኑን አስታውሰን እንጓዝ፡፡ ከዋሻ እንድያስ ወጣንና ወደ ግራ በኩል ታጥፈን