ጠንካራ አፍሪካዊ ሚና የሚያጫውተን ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት እንፍጠር!

ለቅኝ ገዥዎች አንንበረከክም ወይም አንገዛም በሚል ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት መንፈስና እምነት የውጭ ወራሪዎችን መክተን በቅኝ ግዛት ሥር ያልወደቅን ሕዝብ ነን፡፡