የኃይለ ማርያም ካቢኔ አወቃቀር

በሰለሞን ጎሹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ በተደጋጋሚ ይነሱ ከነበሩ ጥያቄዎች አንዱ፣ ካቢኔያቸውን ወይም የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ለምን በአዲስ መልክ አያዋቅሩም የሚል ነበር፡፡