ንግድ ባንክ ለ40/60 ቤቶች ፕሮጀክት 1.12 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
- ባንኩ ምን ያህል ገንዘብ ለሚቆጥቡ ቅድሚያ እንደሚሰጥ አልወሰነም
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሊገነባ ላቀደው የ40/60 ቤቶች ፕሮጀክት 1.12 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ፡፡ አስተዳደሩ ለሚበደረው ብድር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ዋስትና ሰጥቷል፡፡- ባንኩ ምን ያህል ገንዘብ ለሚቆጥቡ ቅድሚያ እንደሚሰጥ አልወሰነም
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሊገነባ ላቀደው የ40/60 ቤቶች ፕሮጀክት 1.12 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ፡፡ አስተዳደሩ ለሚበደረው ብድር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ዋስትና ሰጥቷል፡፡