የኤርፖርቶች ድርጅት ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ አራት ሰዎች በሙስና ተጠርጥረው ተከሰሱ
- ሥራ አስፈጻሚው ከአገር ውጭ በመሆናቸው ፍርድ ቤት አልቀረቡም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ዓለሙን ጨምሮ፣ ሦስት ኃላፊዎችና አንድ ነጋዴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ትናንትና ክስ ተመሠረተባቸው፡፡- ሥራ አስፈጻሚው ከአገር ውጭ በመሆናቸው ፍርድ ቤት አልቀረቡም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ዓለሙን ጨምሮ፣ ሦስት ኃላፊዎችና አንድ ነጋዴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ትናንትና ክስ ተመሠረተባቸው፡፡