ኢትዮጵያ እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት መከላከያው ርዳታ

ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከቀነሰባቸው ሀገራት አንዷ ናት። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ሀገሪቱ በርካታ የገንዘብ እርዳታዎችን አግኝታለች።