ድፍን የቀድሞ የቤገምድር ክፍለ ሃገር በጦርነት ላይ ነው
በደቡብ ጎንደር ዞን በጋይንት እና በደብረ ታቦርም ከህወሓት ጋር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው። ጋይንት ላይ መምህር መላክ ታደሰ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ አልፏል። ሰሜን_ጎንደር ዞን አለፋ ጣቁሳ…
በደቡብ ጎንደር ዞን በጋይንት እና በደብረ ታቦርም ከህወሓት ጋር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው። ጋይንት ላይ መምህር መላክ ታደሰ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ አልፏል። ሰሜን_ጎንደር ዞን አለፋ ጣቁሳ…
በጎንደር ተቃዉሞ በተነሳ ጊዜ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ሰዎች ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በኢቢሲ ወጥቶ ሲናገር፣ የአማራው ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ግን ጌታቸው ረዳ የተናጋረዉን…
update የዐማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ ( ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. ጠገዴ (ቅራቅር)፡ የተከፈተባቸውን ጦርነት በመፍራት ዐማሮች ሴቶቻቸውን እና ሕጻናቶቻቸውን እያሸሹ ነው፤ ዛሬ በቅራቅር የተጋድሎ…
ሶሮቃ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው። አይምባ ላይም እንዲሁ በጣም ከባድ ውጊያ። በሶሮቃ ውጊያው ሕወሃት ታንክ ጭምር እየተጠቀመ ነው። የአገሬ ሰው ተወልዶ ያደገበትን መሬት በሚገባ እየተጠቀመበት…
ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ ም ከጎንደር ሰቲት ሁመራ መንገድ ደበዝ ላይ በኦራል ሙሉ የወኔ አጋዚ ጦር ሰራዊት ተደመሰሰ፥ 58 አጋዚ ጦር ሲሞቱ 2ቱ…
በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ በተቀሰቀ ግጭት የሰው ሕይወት ጠፋ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እስካሁን የአራት ሰው ሕይወት ጠፍቷል ሲሉ የክልሉ መንግሥት እስካሁን ባለን መረጃ የጠፋው የአንድ ሰው ሕይወት ነው ብሏል። ዘገባውን ያዳምጡ → listen
አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ…
ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡ በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡ ”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤…
ሐምሌ 27/2008 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ…
ክፍል አንድ ክፍል አሁለት
ብዙ የትግራይ ተወላጆች የወልቃይትን ጉዳይ ~ በአንድ ክልልየመካለል ፣ ካርታ ላይ መስመር እንደ ማስመር ቀላል ነገርአድርገውት ያቀርባሉ :: ነገሩ እንደሱ አይደልም እነሱም ልያቀሉት የፈለጉበት ምክንያት ኢትዮጵያ…
፡፡ ምናልባትም ለዲሞክራሲ በሚደረገው ትግል የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ገጽ ሳይሆን አይቀርም የሚል ተስፋ አጭሮብኛል፡፡ 1. ሰልፉ ከመካሄዱ በፊት “መፈቀድ የለበትም” የሚል አዝማሚያ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች…
ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶው ቁጣውን እየገለጸ ነው ! ……
ምንም እንኳ ራዲዮ ፋናና የሕወሃት ካድሬዎች የሕዝቡን ሕገ መንግስታዊ መብት ለማፈን ቢሯሯጡ ሕዝቡ ግን መብቱን ከማስከበር ወደ ኋላ አላለን። የፍርሃት ቀንበርን ሰባብሮ ጥሎ ከአራቱም ማእዘናት…
ዛሬ እሁድ ሐመሌ 24 ቀን በጎንደር ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ ተጀምሯል። ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ መስቀል አደባባይ እየተመመ ነው። በማስፈራራትና በዛቻ ሕዝቡ ፈርቶ…
ቢቢኤን ሐምሌ 23/2008 የአዲስ አበባን ህገ ወጥ ማስተር ፕላን ተከትሎ ከወራት በፊት የተነሳዉ የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነዉ። ከ400 ሰዎች በላይ የሞቱበት የኦሮምያ ህዝባዊ…
ሕወሃቶች የተለያዩ ሰልፎችን እያደረጉ (ካድሬዎቻቸዉን በባስ በመሰብሰብ) ወልቃይት ጠገዴ የትርጋይ ክልል ነው፣ ወልቃይቴው እና ጠገዴውም “ትግሬ” ነው እያሉ ለዘመናት ትግሬ፣ አማራ..ሳይባባል በሰላም እና በፍቅር የሚኖረውን…
በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል።…
“በወረዳ አመራሮች የሚሰሩ ስህተቶች መንግስትን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው ነው”
መንግስት ‹‹ህገ ወጥ›› ያላቸውን ቤቶች ያፈረሠበት መንገድ በአለማቀፍ የሠብአዊ መብቶች ድንጋጌና በህግ ተቀባይነት እንደሌለው የገለጹ የህግ ባለሙያዎች፤ድርጊቱ የህግ ተጠያቂነትን ሊያስከትል እንደሚችል ተናገሩ፡፡ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ዜጎች፣መንግስት ተለዋጭ ቤት መስጠት አለበትም ብለዋል – የህግ ባለሙያዎቹ፡፡
ዓለማቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት፤ማንኛውም ሰው ደህንነቱ እንዲጠበቅና መኖሪያ ቤቱ እንዲከበር በፅኑ ይደነግጋል ያሉት አለማቀፍ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ወ/ማርያም፤በተለያዩ የሠብዓዊ መብት ስምምነቶች፣ የመኖሪያ ቤት ጉዳይ በዋናነት ጥበቃ የሚደረግለት መሆኑን ይገልጻሉ፡፡
‹‹ሠዎች ህገ-ወጥ ቤት ቢሠሩ እንኳን ቤቶቹ ሲሠሩ በዝምታ የታለፉ እንደመሆናቸው በድጋሚ አይፈርሱም›› ያሉት ዶ/ር ያዕቆብ፤ ‹‹በተለያዩ ሃገራት በህገ ወጥ መንገድ ቤት የሠሩ ሰዎች ካሳ ከፍለው ቤቱ ህጋዊ ይሆንላቸዋል” ሲሉ የሌሎች አገራትን ተመክሮ ጠቅሰዋል፡፡ በቅርቡ የአዲስ አበባ አስተዳደር ያፈረሳቸው ቤቶች አፈራረስም የኢትዮጵያንም ሆነ ዓለማቀፍ የሠብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን የጣሰና ዜጎችን ያለ አግባብ ለእንግልት የዳረገ ነው የሚሉት የህግ ባለሙያው፤ ‹‹የከተማ አስተዳደሩ የግድ ማፍረስ አለብኝ ካለም በቅድሚያ ቤት ሊያዘጋጅላቸው ወይም ቤት ሊያሰራቸው የሚችል ተመጣጣኝ ካሣ መክፈል ነበረበት፤ይህን አለማድረጉ በሠብአዊ መብት ጥሰት ሊያስጠይቀው ይችላል›› ብለዋል፡፡
“አስተዳደሩ ቤቶቹ ሲሠሩ እያየ ዝም ካለ፣የቤቶቹን መሰራት እንደፈቀደ ይቆጠራል” ያሉት የህግ ባለሙያው፤ነዋሪዎች መብራትና ውሃ የመሳሰሉ መሠረተ ልማቶችን ሲያሟሉ በዝምታ ማለፉ ብቻውን ቤቶቹን ህጋዊ ያደርጋቸዋል ሲሉም ይሞግታሉ፡፡ ቤቶቹ መፍረስ አይገባቸውም ነበር፤ ስለዚህ አስተዳደሩ የፈፀመው ህገ-ወጥ ድርጊት ነው” ብለዋል፡፡
ይህን የአስተዳደሩን ድርጊት ማረም የሚቻለው መንግስት ለተጎጂዎቹ በቂ ካሳ ሲከፍልና ቤት ሰርቶ ሲሰጣቸው ብቻ ነው ያሉት ዶ/ር ያዕቆብ፤‹‹ወቅቱን ባላገናዘበ መልኩ ቤቶችን በጅምላ አፍርሶ ዜጎችን ሜዳ ላይ መጣል አለማቀፍ የሠብአዊ መብት ድንጋጌዎችን ፈፅሞ የተቃረነ ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ነው” ብለዋል፡፡ ቤቶቹን በማፍረስ ተግባር ላይ የተሣተፉ ግለሰቦችም ሆኑ ባለስልጣናትም በግላቸው በህግ መጠየቅ እንዳለባቸው ዶ/ር ያዕቆብ ይናገራሉ፡፡
የህግ መምህርና ባለሙያ አቶ ቁምላቸው ዳኜ በበኩላቸው፤የመጠለያ ጉዳይ በአለማቀፍ የሠብአዊ መብት ድንጋጌዎች ውስጥ በህይወት ከመኖር መብት ጋር ተያይዞ የሚታይ መሆኑን ጠቅሰው፣መጠለያን በዚህ መልኩ ማሳጣት የሠብዓዊ መብት ክብርን የመግፈፍ ድርጊት ነው ብለዋል፡፡ አለማቀፉ የሠብአዊ መብት ድንጋጌ፣ የመንግስት በሲቪል መብቶች ላይ ጣልቃ መግባትን እንደሚከለክል የጠቀሱት ባለሙያው፤መንግስት ቤቶቹን ያፈረሠበት መንገድም በዚህ የህግ ጥሰት የሚታይ ነው ሲሉ አሰረድተዋል፡፡
መንግስት ለዜጎች መጠለያ ማቅረብ ካልቻለ ለራሳቸው እንዲሰሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት እንዳለበት የጠቀሱት የህግ ባለሙያው፤ለዚህ አንደኛው መፍትሄ ቤቶቹን ከማፍረስ ይልቅ ወደ ህጋዊ መስመር የሚገቡበትን መንገድ ማመቻቸት ነበር ብለዋል፡፡ ቤቶቹ ሲገነቡ መጀመሪያ ማስቆም ይገባ ነበር ያሉት የህግ ባለሙያው፤ቤቶቹ ከተገነቡ በኋላና ዜጎች በተለያየ መንገድ ህጋዊነት እንዲሰማቸው ከተደረገ በኋላ ማፍረሱ የሠብአዊ መብት ጥሰት ነው ብለዋል፡፡
ግለሰቦቹ መብራት ያስገቡበት፣ ሌሎች የልማት መዋጮዎችን ያወራረዱበት ሰነድ ካላቸውና ወረዳው እያወቀ መሰረተ ልማቶችን ያሟሉ ከሆነ፣ በከፊል ህጋዊ እንደሆኑ ይቆጠራል ያሉት ሌላው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የህግ ባለሙያ፤ መንግስት ከዚህ አንፃር መሰረታዊ ስህተቶች መሰራታቸውን አምኖ፣ለተጎጂዎች ተገቢውን ካሳና መጠለያ ሊያቀርብ ይገባል ብለዋል፡፡
ግለሰቦቹ ህገወጥ ናቸው ከተባሉም ግልፅ አማራጮች ተቀምጠው፣በቀጥታ የሚያርፉበት ምትክ መጠለያ ተዘጋጅቶላቸው፣ፍትሃዊ በሆነ ሂደት ተዳኝተው፣ የፍ/ቤት ትዕዛዝ ሲገኝ ብቻ ነው ቤቶች ሊፈርሱ የሚገባው ሲሉ ባለሙያው አስረድተዋል፡፡ “በቂ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠን ነው ቤታችን እንዲፈርስ የተደረገው” የሚለው የዜጎች አቤቱታም ከህግ አንፃር መንግስትን ሊያስጠይቀው ይችላል ብለዋል፤የህግ ባለሙያው፡፡
የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ በበኩላቸው፤መንግስት ቤቶቹን ከማፍረሱ በፊት ደጋግሞ ማሰብና የተለያዩ አማራጮችን ማስቀመጥ ይገባው ነበር ይላሉ፡፡ ህዝቡ መኖሪያ ቤት የሚያገኝበትን መንገድ መንግስት በሚገባ ማሰብ አለበት የሚሉት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ፤ “ሰዎቹ ከገበሬ ላይ ቦታ ገዝተው ቤት ሰርተው የሚኖሩ ከሆነ፣መጠነኛም ቢሆን ገንዘብ ያላቸው መሆኑን የሚያመለክት በመሆኑ፣መንግስት ራሱ ዲዛይን አውጥቶላቸው በህጋዊ መንገድ በማህበር ተደራጅተው ኮንዶሚኒየም እንዲሰሩ ቢያደርግ ለችግሩ መፍትሄ ይሆናል” ብለዋል፡፡
“ፈረሱ የተባሉት ቤቶች መሰረተ ልማት እስኪሟላላቸው ድረስ ወረዳና ክ/ከተማ ያሉ የመንግስት አካላት የት ነበሩ?” ሲሉ የሚጠይቁት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ፤“በወረዳና ክፍለ ከተማ አመራሮች የሚሰሩ ስህተቶች መንግስትን በከፍተኛ መጠን ዋጋ እያስከፈለው ነው” ብለዋል፡፡
መንግስት በወረዳ ደረጃ በአመራርነት መመደብ ያለበት ብቃት ያላቸውን ሰዎች ሊሆን ይገባል የሚሉት የምጣኔ ሃብት ባለሙያው፤እነዚህ የፈረሱ ቤቶች ይሄን ያህል አመት የቆዩት በተለያየ መንገድ የወረዳ አመራሮች ቢፈቅዱላቸው ነው፤በቤቶቹ ግንባታ ላይ የወረዳ አመራሮች እጅ አለበት ብለዋል፡፡ ቤቶቹ ከመፍረሳቸው በፊት ሌሎች አማራጮች በስፋት ሊታዩ ይገባ ነበር ያሉት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ፤በቀጣይም ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎች ቤት ማግኘት መቻል አለባቸው፤መንግስትም መፍትሄ ያገኝለታል የሚል እምነት አለኝ ብለዋል፡፡
“በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ “ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል” ሱን ትዙ በአናሳው…
የካናዳ መንግስት በኢትጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ቢመልሱ አዳጋ ያጋጥማቸዋል በማለት ለካናዳ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ አካሎች ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይላቸው አጽድቋል። ህወሃት ትግሬን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና ነው። Filed under: NEWS![]()
ዛሬ ጎንደር የሆነውን ተከታትለናል። ኮሎኔሉ አልቀረቡም። የህዝቡ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት በይፋ ያልተከፈተውን ችሎት ለሚቀጥለው ሳምንት ማስተላለፉን በውስጥ ታውቋል። እንደሰማነው ሁኔታው ያሰጋው መንግስት ኮሎኔሉ ከሚገኙበት ወህኒ ቤት ቀጠሮ ያለው እስረኛ በሙሉ እንዳይወጣ ተደርጓል። ሌላው የእሳቸውን ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ ለመወስድ የህወሀት ደህንነቶች ጫና ፈጥረው ፋይሉ ወደ ፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት እንዲዛወር ተወስኗል። የጎንደር ፍርድ ቤት እጅ […]![]()
ሕዝብን በወክሉ ሽማግሌዎች እና በብአዴን ባለስልጣናት መካከል በሰሜን ጎንደር ዞን ፅ/ቤት ሲካሄድ የነበረው ስብሰባ ያለ መግባባት መበተኑን የሚገልጹ ዜናዎችን እያነበብን ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን በተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ምክንያት፣ ብአዴን ከፍተኛ አጣቢቅኝ ዉስጥ እየገባ ነው። ሆኖም ግን ድርጅቱ አሁንም የሕወሃት ተጽኖ የለቀቀው አይመስልም። ቢያንስ ለሕወሃት ታማኝ የሆኑ ግለሰቦች አሁንም ብአዴን የሕዝብን ጥያቄ እንዳያከበር ወደ ኋላ እየጎተቱት […]
ወያኔ እያደረገው እንዳለው በወልቃይት የአማራ ማንነት ሕዝባዊ ጥያቄና እንቅስቃሴ ዙሪያ ሕገወጥ የሆነ የኃይል ወይም የአፈሙዝ ምላሽ እንጅ የገዛ ሕገመንግሥቱ በሰጠውና በደነገገው መብት መሠረት ፈጽሞ ሊያስተናግደው እንደማይችልና እንደማይፈልግም እስከአሁን ከፈጸማቸው ሕገወጥ ድርጊቶቹ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ወያኔ ለዚህ ሕዝባዊና ሕጋዊ የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ ፍጹም አሳፋሪ በሆነ መልኩ ከሕግ አግባብ ውጭ በተደጋጋሚ ወገኖቹን የተቃውሞ ሰልፍ በማስወጣትና ሕገወጥ መፈክር በማስተጋባት […]
በአስራ አንድ አመት እድሜያቸው ዲቁና በመቀበል ለስማንያ አንድ አመታት ራሳቸውን ለቤተ ክርስቲያን በመሰጠት በመማርና በማሰተማር፣ በመጻፍ እ ና በመምራት እንደዚሁም ስደት ሳይበግራቸው የፈረሰውን ቀኖና ለመጠገን የሕጋዊው ቅዱስ ሲ ኖዶስ ዋና ጸሐፊ በመሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በታማኝነት ላገለገሉት የቤተክርስቲያን የብረት ምሰሶ ለሆኑት ለብፁዕ እቡነ መልከ ጼዴቅ፤ የሳንፍራንሲስኮ የሳንሆዜ የኦክላንድ ከተሞች እና አካባቢው በፈረንጆቹ አቆጣጠር July […]
July 17 20016(ሐምሌ 10 ቀን 2008) በዚህ ኮሚቴው በጠራው የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ በርካታ የጎንደር ክፍለ ሀገር ተወላጆች የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ በተለይ በጐንደር ክፍለ ሀገር እና አካባቢው ስለአለው ወቅታዊ ሁኔታ በስፋት ከተወያየ በኋላ ስለተገደሉት፤ስለታፈኑት የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አስተባባሪ የኮሚቴ አባላት እና ደጋፊዎቻቸው እንዲሁም የቀሩት የኮሚቴ አባላት ላይ እየተደረገ ያለው የማሳደድ ዘመቻ ምን ማድረግ አለብን በሚል ርእስ […]
የጎንደር አማራዎችን በተመለከተ ሀምሌ 17/2008ዓ.ም በመላ አማራ ማለትም በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ የተዘጋጀ መፈክር!!!! 1.በሀገር ዉስጥም ሆነ በሀገር ዉጭ የሚኖር አማራ ለጎንደር አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አስቸኳይ መልስ ይስጥ!!! 2.በጠባቦቹና አናሳዎቹ የትግሬ ወንበዴዎች ሴራ የአማራ ታሪክ አይደበዝዝም!!! 3.በአማራ መሬት ላይ ታላቋን የትግራይ ሪፐፕሊክ መመስረት የቀን ቅዥት ነዉ!!! 4.ትግሬ እንጅ ትግራይ ከተከዜ […]
ወያኔ (ህውሃት) አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ማገት ይችላልን? የቀድሞውን የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አያሌው ጎበዜን :በጉምሩክ ሙስና ተከሰው አሁን በእስር ላይ የሚገኙት እና ያኔው ደህንነት ሃላፊ ለ2 ሳምንት ጨርቆስ በሚገኝ ጨለማ ቤት እንደዘጔቸው አሁን በአሜሪካ የምትኖር የአያሌው ጎበዜ የቤተሰብ ዶክተር አጫውታኝ ነበር:: ለነገሩ መቼም ያብዛኞቻችን መልስ ወያኔ ምንገዶት እንደሚሆን አልጠራጠርም:የTPLF አይን ያወጣ የበላይነትና በዛች ሀገር ውስጥ […]
ይገረም አለሙ
ስለ አሃዳዊና ፌዴረላዊ ሥርዓት ምንነትና እንዴትነት በአጭሩና በጥቅሉ የመጀመሪያው ሥልጣን የተማከለበት ሁለተኛው ሥልጣን የተከፋፈለበት ብሎ መግለጽ ይቻላል። ዛሬ በኢትዮጵያ ያለው ግን ሁለቱንም ያልሆነ ሥርዓት ነው። በወያኔ የትግል ብስራት ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የተጎናጸፉበትን ፌዴራላዊ ሥርዓት ለማግኘት በቅተዋል ተብሎ ቢነገረንም መሬት ላይ የሚታየው እውነታ ግን ይህን አያሳያም።
አብርሃም በየነ
ሞት ለሰው ልጆች ፀጋም ዕዳም የሚሆንበት ጊዜ አለው። ዜጎች መብታቸው ሲደፈር፣ ነፃነታቸው ሲገፈፍ፤ ማንነታቸው ሲፋቅና የመኖራቸው ህልውና በሞት ጥላ ስር ሲወድቅ ሞት ዕዳውን ያከብድባቸዋል። የክፍያውንም ዋጋ በሕይወት ይመነዝረውና መተኪያ የሌለውን ሕይወት በሞት ወለድ አገድ ያስይዘዋል። ህዝብም የታገቱትን መብቶቹን ለማስፈታት ሞትን ይኖሩታል እንጂ አይሞቱትም ብሎ ይንቀሳቀሳል። ሰው የተፈጠረው ለመሞት ነውና ሞትን ሙቶ ሊያቸንፈው ዕምቢኝ ለሀገሬ ሲል በሞት ላይ ያምፃል። ብሎም ጅግና ይፀነሳል። ሰማዕት ይወለዳል። ህዝብም ከመቃብር በላይ የሚውል ስም በደሙ ጽፎ ለማለፍ ሆ ብሎ ይነሳል።
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል። አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል። አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ።
ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች በሁለት እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ተመልክተናል። እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች የሚለውን ሀረግ ላሰምርበት እፈልጋለሁ።
ተሻለ መንግሥቱ
በብሂለ ግዕዝ “ትንቢትሰ ይቀድሞ ለነገር” ይባላል። አንዳንድ ነገሮችን በአፍ ወለምታም ይሁን በቴሌፓቲክ የነገሮች አፈጻጸም ሂደት ቀድመው ይጠቀሳሉ። መለስ ዜናዊ ስለአክሱም ሐውልት የይገባኛል ጥያቄና የባለቤትነት ይዞታ ሲናገር መረንን በማያውቀው ስድ አንደበቱ በርዕሴ ላይ የጠቀስኩትን ከፋፋይ ሃሳብ በገሃድ ተናግሯል። ለነገሩ መለስ ያልተናገረው ጠያፍ ነገር የለም። የአንዲት ሀገር መሪ ሆኖ ራሱን ሾሞ ሲያበቃ ሌሎችን እንደጨርቅ እርሱ የወጣትበን ጎሣ ግን እንደወርቅ መመሰሉን በአደባባይ ገልጾ እርሱና እርሱን መሰሎች ሀፍረትን ባያውቁም እኛ ስለነሱ አፍረናል።
ታረቀኝ ሙጬ ([email protected])
“ልፋ ያለው በልሙ ዳውላ ሲሸከም ያድራል” እንዲሉ ሆኖብን ሰሚና አድማጭ ያለ እየመሰለን የምንጮህ ብዙዎች ነን። ግን ያው እነመምሩ “ነባይ ነባይነ ከምዘይባይነ ኮነ” (ጮህን፣ ጮህን ግና እንዳልጮህን ተቆጠርን (ሰሚ አጣን)” እንዳሉት ዘመናችን የጥንቶቹ ባቢሎናውያን ዓይነት የመደነቋቆሪያ ጊዜ ሆነና እንዲሁ በከንቱ እንደቁራ እንጮሃለን። ቢሆንም ካለመጮኽ መጮኽ ይሻላል – ዝምታም አንዳንዴ ከሞት አንድ ነው።
ነቢዩ ሲራክ
“… በሕብረት መኖር አለብን ብሎ የሚመክር የሚዘክር ድንቅ ሰው ነበር፣ አቡኬ”

በያዝነው ሣምንት … በአብዛኛው የሐበሻ መገናኛ መንደር፣ በማኅበራዊ ድረ ገጽ ዋንኛ መድረክ በFacebook መስኮት አንድ መሪር መርዶ ተሰምቷል። የትሁት፣ አስተዋይና አርቆ አስተዋዩ በጎ ሰው፣ የጎልማሳው የአቡኬ አሌክስ ህልፈት። የአቡኬ አሌክስ በድንገት መለየት ጥልቅ ኀዘናን ሁላችንንም አንገብግቦናል። “ከሞቱ አሟሟቱ” እንዲሉ አቡኬ ባንድ ጀንበር ታይቶ በርቶ፣ ባንዱ ጀንበር ሳይታሰብ ጠፍቶብናል። እናም በቅርብ ከሚያውቁት፣ ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ጓደኞች እኩል በሥራው በዝና የምናውቀው በኀዘኑ አዝነን ከፍቶናል።
ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … የሀገሬ ዲሞክራሲያዊ የበቀል ፖለቲካ
የሰሜኑ ኮከብ አብርሃ ደስታ እንኳንም ተፈታህ!
የሰሜኑ ኮከብ ወንድም አብርሃም ደስታ ከእስር እንደሚፈታ ቢገመትም ዘንድሮ ሲሆን እንጅ ሲባል ለማመን ተቸግሬያለሁና ዛሬን መቆየት ነበረብኝ ። እናማ የሰሜኑ ኮከብ ደፋሩና ለእውነት ግንባሩን የማያጥፈው የመቀሌው አብርሃም ደስታ “እውነት ተፈታ” ሲባል ሰማሁ፣ ደስ አለኝ! አብርሽ፤ እንኳንም ከቤተሰብ፣ ከዘመድ አዝማድና ወዳጅ አፍቃሪ ወገንህ ጋር ተቀላቀልክ እልሃለሁ፣ አብርሽ!
ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና የተሰማራውና በትግራይ ተወላጆች ብቻ የሚመራውና የተዋቀረው የህወሃት አፋኝ ቡድን መራር የሽንፈት ፅዋን እንዲጋት የተደረገ ሲሆን ህዝባችንም ለግፈኞችና ለጨቋኞች የሰጠውን ተመጣጣኝ ምላሽ ታሪክ ዳግም በደማቁ […]
የኢትዮጵያ የብሐራዊ መረጃንና መከላከያ ሰራዊትን ወታደራዊ ደህንነት ዋቢ ባደረገ መልኩ በጎንደር የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚጠይቅ ረቂቅ እንዲጸድቅ ለሚመለከተዉ ተባባሪ አካል ተሰናድቶ ቀርቧል። በዚህ ረቂቅ ዉስጥ የሐገሪቷ ክልላዊ መንግስታት እና የኢሃዲግ እህትማማች ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አመጹን ማዉገዛቸዉ አበክሮ የተገለጸ ሲሆን በጎንደር የተቀናጁ የሽብር ሐይሎች መንግስት በህጋዊ መንገድ የሚፈልጋቸዉን ግለሰቦች ለህግ እንዳይገዙ ሽፋን በመስጠት በመከላከያ […]![]()
ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል። የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይ እና የኮሚቴ አባል የሆኑትን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን በምሽት አፈኖ ለመውሰድ የትግራይ ክልል ደኅንነቶች አንገረብ እስር ቤትን ከበውታል። ሕዝቡ ኮለኔሉ ተላልፈው የሚሰጡት በሬሳችን ላይ ይሆናል እያለ ነው። በከተማዋ የተለያዩ አቅጣጫዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማል!!!Filed under: NEWS![]()
ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ግፁ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ። ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉ ። የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ። እርግጥ ቴዎድሮስ ቆሻሻ ሰው ነው ፥ የሚከተለውም መርህ በለከት የለሽ ብልግናው የሚታወቀውን ህውሓት መርህ ነው ። ተቀጣሪነቱም ለዚሁ ባለጌ ስርዓት ነው ። ስለዚህ ይህንን ብሎ ‘ባይል ነበር የሚገርመው […]
መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት ንጉሤ ኤጲስ ቆጶስነት ቢሾሙ ምን ሊፈጠር ይችላል? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ ይድረስ፡- ለኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፤ የጋምቤላ ክልል፣ ሊቀ ጳጳስ ሳይኖረው መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይኹን እንጂ፣ የጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የኾኑት፣ መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት በኤጲስ ቆጶስነት ሊመረጡ መኾኑን ጭምጭምታ …![]()
ኢህአዴግ ሁሌም ከገጠመው ችግር ተነሰቶ ድርሰት ይፅፋል ፣ ያፅፋል።አዲሱ ዶኩመንተሪ ይህ ነው። ጎንደርን እንደ ፈረንሳይ (አኬልዳማ ክፍል 10001) ደራሲ ወያኔ ፞ ፞ ተዋንያን ምሁራን( ካድሬ) እሰረኞች ነዋሪዎች(አባል የሆኑ ) ኤርትራ (መላከኪያ) ፞ አቅራቢዎች ኢቲቪ ፋና ኢ ዜ አ ጥብቅ ማሳሰቢያ ፊልሙን ስለምንደጋግመው አመለጠኝ ብለው አይጨነቁ።ልላው መብራት ሃይል ዋ! መብራት ብታጠፋ። ፠ […]
የተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኞችን፣ ለጉባኤ በመጋበዝና በማወደስ ግንባር ቀደም ናቸው ለቅዳሴ የተሠየሙትን ልብሰ ተክህኖ በማስወለቅ ለሥርዓቱ ንቀታቸውን አሳይተዋል በገና እና በሰኔ አጽዋማት ሉካንዳ ያዘወትራሉ፤ በሑዳዴም በጠዋት ገበታ ይሠየማሉ ውዳሴ ማርያም፣ ገድላት፣ ስግደት፣ ጾም፣ ፍትሐት፣ ንስሐ አያስፈልጉም፤ ብለዋል በጸሎተ ቅዳሴ ላይ ሳሉ በሞባይላቸው ፖርኖግራፊ ያያሉ፤ በፌስቡክ ቻት ያደርጋሉ ምንኵስናን “አደንዛዥ ዕፅ” በማለት እንደሕይወት ጥሪ ሳይኾን እንደሸክም ይቆጠራሉ …![]()
• ሰላማዊ ትግል ትክክለኛው መንገድ ነው የሚል አቋም አለኝ • “ኢህአዴግ በሰላማዊ ትግል አይወርድም” የሚል ሃሳብ ስላለ ነው ሰዎች ተስፋ የሚቆርጡት • ህዝብ የሚተማመንበት ፓርቲ እስካልተፈጠረ ድረስ ለውጥ አይመጣም በሽብር ተከሰው በፍ/ቤት ነፃ ከተባሉ በኋላ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የአረና ፓርቲ አመራር አቶብርሃ ደስታ ከሁለት አመት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ ከሰሞኑ ከእስር ተለቀዋል፡፡ አቶ አብርሃ ለ8 ዓመታት […]
መድረክ እንደ ግንባር ዐረና እንደመድረክ አባል ፓርቲና አሁን በጎንደር እየሆነ ባለው ክስተት እንደ ዋነኛና ቀዳሚ ባለጉዳይ አንድ ነገር ማለት እንዳለባቸው ይሰማኛል፡፡ በበርካታ ምክንያቶች– ዋናዎቹን ጠቅለል አድርገን ስንመለከት- 1. አንድነት ፓርቲ የመድረክ አባል በነበረበት ጊዜ አብረው እየሰሩ ከመድረክ አመራሮች አንድነት የአማራና አዲስአበባ ልህቃን ጥርቅም ነው ተብሎ ሲነገር ነበር፡፡ በመጨረሻም አንድነት ከመድረክ በራሱ ጊዜ ወይም በመሞቱ ከአባልነት […]
አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ ጀግና ዓቶ ሰጠኝ ባያብል ነበር፥
ምሕረቱ ዘገዬ
ወዳጅን ቢከፋውም ጠላት ግን ደስ ይበለው – ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ለይቶላት ጨርቋን ጥላ ዐብዳለች። ዕብደት እንዴት ይገለጻል? የሀገርና የሕዝብ ዕብደት እንደኔ አስተሳሰብ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሊገለጽ ቢችል የሚያስማማ ይመስለኛል።
አንዱዓለም ተፈራ

የዓለም የንዋይ ስምሪት አውታር ክንፎች አጥናፋቸውን ሲያሰፉ፣ የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ቁልልፍ እየተወሳሰበ ሲሄድ፤ ግለሰቦች ከራሳቸው ከባቢ ውጪ ያለውን ክንውን፤ በንቃት መከታተል ግድ ይሆንባቸዋል። ምክንያቱም በዚህ በተወጠረ የዓለም ትስስር ሕልውና፣ አንዱ አካባቢ የሚነጥረው ጠጠር ሌላውን አካባቢ ያረግባልና! ለዚህ ነው ከኢትዮጵያ በስደት አሜሪካ ተቀምጬ፤ አውሮፓ የሚካሄደውን የእንግሊዝ ከአውሮፓ ኀብረት መውጣት በንቃት የተከታተልኩት። እናም እነሆ ግንዛቤዬ።
በልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ስር ያለ ጋዜጠኝነት ሁሌም በገዥው መንግስት ሸክም ላይ ነው።ተሸካሚው እንደፈለገ ይመራዋል።ጋዜጠኛው እንዳሻው ቢሰራም መሪው ያለው በተሸካሚው ስር ሰለሆነ የትም አይንቀሳቀስም።ወያኔም ልማታውነትን ጋዜጠኝነት አመጣው ሲለን በዚህ ምህንድስና ነው።በተቀየሰልህ ትሮጣለህ፣ከእዛ ውጪ ብትወጣ መንገድ የለም ፤ አትፅፍም ፣አትናገር እንደው ዝም ነው ጫወታው። በአንባገነን ስርዓት የወልቃይት ጥያቄ ከጋዜጠኛው ጋር ይጣላል? መልሱ አዎ ነው።እንዴት ካላችሁኝ መናገሩ ቀላል […]

ሐምሌ አራት ለሐምሌ አምስት አጥቢያ የፌደራል ልብስ ለብሰው ጭንብል ያጠለቁና ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማነንት ጥያቄ ኮሚቴ አራት አባላትን አፍነው በመውሰዳቸና፤ አንዱን የኮሚቴ አባል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በግዳጅ ለመውሰድ በተደረገ ግብግብ በጎንደር ከተማ ግጭት መጫሩ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የኮሚቴው ፀሐፊ አቶ አደራጀው ናኘው ተናግረዋል።
ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የኃይማኖት መሪዎችን የሚነካ ነው፤ ነገር ግን የእኔ እውቀት በክርስትናው ላይ ጎላ ያለ በመሆኑ የክርስቲያኖቹ መሪዎች ላይ ያተኮርኩ ቢመስልም ሁሉንም ይመለከታል፤ በተለይ መነኩሴዎች ላይ የማነጣጥርበትም የተለየ ምክንያት አለኝ።