ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ማዕከላዊ ሊወሰዱ ይችላሉ
ዛሬ ጎንደር የሆነውን ተከታትለናል። ኮሎኔሉ አልቀረቡም። የህዝቡ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት በይፋ ያልተከፈተውን ችሎት ለሚቀጥለው ሳምንት ማስተላለፉን በውስጥ ታውቋል። እንደሰማነው ሁኔታው ያሰጋው መንግስት ኮሎኔሉ ከሚገኙበት ወህኒ ቤት ቀጠሮ ያለው እስረኛ በሙሉ እንዳይወጣ ተደርጓል። ሌላው የእሳቸውን ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ ለመወስድ የህወሀት ደህንነቶች ጫና ፈጥረው ፋይሉ ወደ ፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት እንዲዛወር ተወስኗል። የጎንደር ፍርድ ቤት እጅብ