#Update what a black day! #በኢሬቻ የተገደሉ ወገኖቻችን ቁጥር 115 ደረሰ:: የቆሰሉ 75 ናቸዉ:: እስካሁን ባለዉ መረጃ:: በተያያዘ ዜናም ከሞትት መካከሎም ባህሉን ከኦሮሞ ወንድሞቻቸዉ ጋር ለማክበር የተገኙ የአማራ ልጆች እንዳሉ ታዉቋል:: በዚህ ሰአት ኔትወርክ የተዘጋ […]

በመተማ፣ ቋራና አርማጭሆ አካባቢዎች ጥቂት በገንዘብ የተገዙ ባንዳዎች ለአማራው ተጋድሎ ከፍተኛ እንቅፋት እየሆኑ ይገኛል፡፡ የሚከተሉት 9 ባንዳዎች በሕወሓት ሰዎች በገንዘብ በመደለል ከአማራው ሕዝብ በተቃራኒ የተሰለፉ የመተማ ገንዳ ውኃ (ሸኽዲ) ከተማ የሚገኙ ናቸው፡፡ መላው የመተማና የአርማጭሆ […]

የጀርመን ሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ ስለተከሰተው ነገር ሲናገር ትናንት ማታ የነበረውን እና ዛሬ ጧት ከግርግሩ በፊት የነበረው ሰላም ተቃውሞ የነበረ እንደነበርና ነገር ግን ግርግሩና ቶክሱ ከመጀመሩ በፊት ሁሉንም ጋዜጠኞች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ […]

ጽዮን ግርማ/ VOA በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — በቢሾፍቱ ሆራ […]

ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትገሉ ሳይጀመር በመስከረም 1967 አዲስ አባባ ውስጥ ማገበትን መሰረቱ። የመሰረቱትም አረጋዊ በርሄ፣ […]

ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት ሲወርድ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል? በዚህች አገር ላይ በዓልን በፌሽታና በደስታ […]

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋነጋሽ የቀረበ ጽሁፍ

በላይነህ አባተ ([email protected]) በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ እነዚህ ልጃገረዶች ዛሬ ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠውና ራሳቸውን ተላጭተው ለታረዱት ወንድሞቻቸውና አባቶቻቸው ሚሾ ያወርዳሉ፡፡ ጎረምሶች በአዲስ ዓመት […]

ዳን_አድማሱ በ #EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ […]

ባህር ዳር እሁድንና ዘመን መለወጫን በለቅሶ እያከበረች ነው። (#ማንደፍሮ_አስረስ ለ35 ቀናት የህክምና እርዳታ ቢደረግለትም ሊተርፍ አልቻለም) ባህር ዳር የአማራ ተጋድሎ በፍፁም ሰላም ተጀምሮ እስካሁንም ጭፍጨፋ የቀጠለባት ከተማ ናት። ለቁጥር አዳጋች ወጣቶችና ህፃናት ተሰውተዋል። ዛሬም በአጋዚ […]

ሰይድ ሃሰን (መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ) መስከረም 1፣ 2009 በሲንሲናቲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጳይዊያን የቀረብ አጭር የንግግር ንጥረ ሀሳብ (ተቀርፎ የወጣ) የንግግሬ ንጥረ ሀሳቦች በ4 ይከፈላሉ፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው ሙስና ምን ይመስላል? እንደትስ ማስወገድ ይቻላል? ሙስናው በኤኮኖሚው ላይ […]

።።።።የሰውየው ትዝብት በዘመነ 2008።።።።። ፩ኛ/ አሸባሪ ህግ እንጂ አሸባሪ ሰው የለም። ፪ኛ/ የስኳር በሽታ እንጂ የስኳር ምርት የለም። ፫ኛ/ ስጋት እንጂ ስጋ የለም። ፭ኛ/ ወጪ እነጂ ትርፍ የለም። ፮ኛ/ ማዕረግ እንጂ እውቀት የለም። ፯ኛ/ እስር […]

“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር” ስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት […]

እንኳን ምህረት ለመባል ምህረት ለማድረግ ለሚከወን ጥናት ናሙና የማይበቁ ቀድሞውኑ ወንጀል ያልፈጸሙና ሊታሰሩ የማገይባቸውን ‹እስረኞች›ን በምህረት ስም በመፍታት ፕሮፖጋንዳ መስራት ፣ በ‹እሳት› ያለቁ ወገኖቻችንን ሃዘን በደስታ መለወጥ አይቻልም፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ‹ምህረት ተደረገ የምንለው› ሁሉም በነጻ […]

እንኳን ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን! እንኳን ለነጻነታችሁ በቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ አራማጆቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን!!! ለዲናችሁ ፍቅር የከፈላችሁትን መስዋእትነት ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ! ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2008 ውድ ጀግኖቻችን….! እንኳን ከቤተሰባችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ከህዝባችሁ ለመገናኘት በቃችሁ! አስከፊ […]

ቅዳሜ ነሐሴ 28, 2008፣ ማክሰኞ ጳግሜ 1, 2008 “የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደጋፊ እና ጧሪ ወንድ ልጇ በግፍ የተገደለባት ኢትዮጵያዊ እናት! በእውነት ልባችን እጅግ ቆሰለ! እጅግ ተስፋ ሚያስቆርጥ ጭካኔን በዘመናችን አየን! […]

ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት […]

አስቸኳይ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን የጫኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በውጫሌ ዞረው ወደ ሰሜን ጎንደር እያመሩ ነው

ከዚህ በታች ስማቸሁ ለተጠቀሱ የአማራ ከተሞች፣ የገጠር ቀበሌዎችና ገበሬ ማህበራት ነዋሪዎች በሙሉ፡- እንደሚታወቀው በጎንደር እና በጎጃም ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች ትግሉን አሁን በደረሰበት ራስን ነጻ የማውጣት ደረጃ አድርሰውት ይገኛሉ። ይሁንና አፋኙና […]

 ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን […]

በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ […]

በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር […]

በሽግግሩ መንግስት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ፤ ከፓርላማው ወረድ ብሎ፤ ከቤተ መንግስቱ በአጓዳኝ፤ ወይም ወደ ግቢ ገብርኤል መሄጃ ላይ ይገኝ ነበር። ያን ሰሞን ከበአላት ወይም ቅዳሜና…

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው። ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ…

መቀሌ ውስጥ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ የሆኑ 650 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በትግራይ ገዥ እየሰለጠኑ መሆኑ ስናውቅ የሌላው ዞን ተመራቂ ሣይጠራ ወልቃይቴ ብቻ መሆኑ አላማው ምን እንደሆነ ብናውቅም…

በውጪ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ የመስሪያ ቤቱን ባልደረቦች የግንቦት ሰባት አባላት ሲሉም ፈርጀዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች የህወኃት የበላይነት ይቁም በሚል የተነሳውን የጎንደርን አልፎም…

በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ…

ኢሳት (ነሃሴ 12 ፥ 2008) በተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ውስጥ የቆዩ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 14, 2008 ዓም ጀምሮ “ነጭ በመልበስ” እና በመንግስት የጸጥታ…

8 ነሓሴ 2008 በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት…

ኀይሌ ላሬቦ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግሥት ዐማራ በተባለው ኅብረተ-ሰብ ላይ ብዙ ግፍና ዐመፅ እንደፈጸመና እንዳስፈጸመ በገፍ ይነገራል። በኅብረተሰቡ ላይ ተፈጸሙ ከተባሉት ድርጊቶች አብዛኞቹ…

“ዛሬ የደብረብርሃን ባጃጅ ሾፌሮችን የከተማው ከንቲባ እና ካድሬዎች ሰብስበው የእሁዱን ሰልፉ እንዳትወጡ ከወጣችሁ ታሪፍ እንጨምራለን እያሉ ሲያስፈራሩን ዋሉ።በሌላ በኩል ደግሞ የቀበሌ ካድሬዎች ቤት ለቤት እዬዞሩ…

ባለፈው ሰንበት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም ጥሩና ታሪካዊ ሰልፍ ነበር። በእለቱ…

የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም ‪እነ አቶ ገዱ…

የአማራ ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ጽፏል፡፡ የአማራ ወጣቶች የአያቶቻቸውን አርበኝነት አስመስክረዋል፡፡ ወሮበላው የወያኔ ቡድንና ተላላኪዎቹ እነደመቀ መኮንን፣ ይህ ሁሉ ሕዝብ በየአካባቢው ገንፍሎ ወጥቶ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ከእነሱ…

ትግራይ ሳይሆን፡ ትግሬ ጠቅላይ- ግዛት የሚባለው ግን በአጼ ምንሊክ የተካለለ ነው። “ትግራይ” እሚለው ታድያ እንዴት መጣ? የየትኛው አካባቢ መጠርያነበር? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ፡ ብዙ ሰው (ወጣት የትግሬ ክፍለሃገር ተወላጅ ጭምር)የማያቀውን ሃቅ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁኝ። ኤርትራ እሚባል እንዳልነበረ ሁሉ፡ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት እሚባልም አልነበረም። ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው፡ በአጼ ምንሊክ ግዜ ነው በጠቅላይ ግዛትነትየተዋቀረው።  ልብ በሉ፡ ትግሬ እንጂ ትግራይ አላልኩም። ትግሬ ጠቅላይ ግዛት የሚለው አጠራር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ(በአጼ ኅይለሥላሴም በደርግም ጊዜ)የነበረ አጠራር ነው። ትግራይ የሚለው አጠራር ታድያ መⶬ ነው የታወቀው? መልሱ በ1928 ወረራ አካባቢ፡በጣልያንና በእንግሊዝ የሚል ይሆናል፡ ከዛ በፊትና በሃላ ትግራይየሚለው ቃል የየትኛው አካባቢ መጠርያ ነበር? ትግራይ ማለት ብዙ ባላባቶⶭ ያልነበሩበት አካባቢ፡ ከተለያዩ አካባቢዎች(ከኤርትራ፡ ከተቀረው የትግሬ አውራጃዎⶭ) ለከብቶቻቸው ሳር ፍለጋ፡ ወይምበሽፍትነት ሄደው እዛው የቀሩ ሰዎች የሰፈሩበት፡አሁን በትግሬ ክፍለ-ሃገር ሽሬ እና አካባቢው የሚገኘው፤ በሰሜን እስከ ኤርትራ ድንበር፡ በምአራብ እስከ ተከዜወንዝ ያለው ቦታ ነው። አንዳንዴ ሰዎⶭ ዓድዋንም ይጨምራል ይላሉ።  በአሁኑ አጠራር፡ ሰሜናዊ ምአራብ እየተባለ እሚጠራው አካባቢ ብⶫ ነበር ትግራይተብሎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲጠራ የነበረው። ለምሳሌ ያክል ለመጥቀስ፡ አንድ የተንቤን ተወላጅ፡ያኔ፡ ከተንቤን ወደ ሰሜን አቅጣጫ ለመሄድ ሲነሳ፡ የት ነውእምትሄድው ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ (ናብ ትግራይ ኢየ) ወደ ትግራይ ነው እምሄደው የሚል ይሆናል። ተንቤኖⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ቀደም ብዬ የጠከስኩትንአከባቢን ነበር እሚያቁት። በዓጋሜ በኩል ቢሆንም ተመሳሳይ ነው። የዓጋሜ ነዋሪዎⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ከዓጋሜ በስተ መእራብ ሲሄዱ የሚገኙትን፡ ቀደም ብዬየጠከስኩውⶨውን ቦታዎⶭ ማለታⶨው ነበር። ይሄ እንግዲህ ጸህፊው በሚያቀው፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር እስከ 70ⶩ ድረስ የነበረ ነው። ምሳሌ ልጥቀስ፡ የደርግእድገት በህብረት ዘመⶫ በተጀመረበት ወቅት ነው። በትግሬ ጠቅላይ ግዛት ተመድበው ሲሰሩ የነበሩ የዘማⶮⶭ ሃላፊዎⶭ፡ ከዓዲ ግራት ተነስተው፡ በላንድሮቨራቸው ፡ወደ ሽሬ በሚያመሩበት ጊዜ ብዘት እምትባል ትንሽ ከተማ ይደርሳሉ። ብዘት እንደደረሱ፡ አንድ መንገደኛ ወደ እነሱ ጠጋ ይልና፡ አፈናጥጡኝሲል ይጠይቃቸዋል። እነሱም፡ ወድየት ነው እምትሄደው ብለው ቢጠይኩት ወደ ትግራይ ሲል መለሰላቸው። ትግራይ ያለው ሽሬ አካባቢ ማለቱ ነበር። እንግዲህ የህዝቡ ስሜትና ኩራት በአውራጃ የተመሰረተ  ሲሆን፡ ከፍ ሲል ደግሞ በኢትዮጽያዊነቱ የሚኮራ ነበር። አሁንም ቢሆን፡ አውራጃዊ ስሜት ትግራይከሚለው ስሜት ያይላል። በኤርትራም እንደዚያው ነው። የትግራይ እና የኤርትራ ዘመናዮⶭ ከፈረንጆⶭ የሰነቁትን የጥላⶭ ፍሬ፡ ከበረሃ ምሽጋⶨው ሆነው እየዘሩኤርትራንና ትግራይ አሚለውን ማንነት ለመፍጠር ብዙ ተጉዘዋል። በዚ አንጻር ሲታይ፡ የመሃል አገር ሰው አውራጃነትን ከተወ ዘመናት አልፈዋል። አነሰ ቢባልበጎንደር፡ጎጃም፡ወሎ እና ሽዋ ነው እሚያስበው፡ ያም ቢሆን በጣም የደበዘዘ ነው። አብዛኛው የነዚህ ጠቅላይ ግዛቶⶭ ህዝብ በኢትዮጽያዊነቱ ይቆረቆራል። ይሄከፍተኛ የእድገት ልዩነት ነው። ለዚህም ነበር፡ ወራሪዎⶭ፡ ይህንን የኢትዮጽያ ክፍልንና የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለይተው ሲዘምቱባⶨው የነበረውና፡ አሁንምበተወካዮⶫⶨው በኩል ያንን የሚያደርጉት።  ትምክህተኛ እያሉ የሚጠሩት፡ ከነሱ ልቆ ስለሄደ ነው። እነሱ በአውራጃ በሚያስቡበት ጊዜ፡ የጠቀስኩዋⶨው የመሃልአገር ሰዎⶭ ኢትዮጽያዊነትን ያራምዱ ነበር። ትምክህቱ እንግዲህ ላቅ ብለው ማሰባⶨው ነው።በህብረተሰብ እድገት ደረጃ -ቤተሰብ፡ዘመድ፡ መንደር፡ወረዳ…ወዘተ…- እያልን በምንመዝንበት ጊዜ፡ ላቅ ብሎ እምናገኘው ኢትዮጽያዊ የመሃል አገሩ ነው። ለዛም ነው፡ በኢትዮጽያዊነቱ እማያመነታው። ጣልያን፡ ኤርትራን ሲለቅ፡ ኤርትራዊነት የሚለውን ስሜት ለመፍጠር ቢሞክርም፡ ቢዙም ሳይሳካለት ነው አገሩን ለቆ የሄደው። የኤርትራን የማንነት ስሜትመፍጠር ያልቻለው ጣልያን፡ ትግራይ የሚለውንም መፍጠር አልቻለም፡ አንዳንድ የሰሜን ባላባቶⶭን ከማማለሉ በስተቀር። ጣልያንን ተከትሎ የመጣውእንግሊዝ ግን የዋዛ አልነበረምና፡ በደንብ ነው የሰራበት። ከዓድዋ በፕሮተስታንት እምነታⶨው ምክንያት በድንጋይ ተወግረው የተባረሩት አቶ ወልደማርያም፡ ወደኤርትራ ሄዱና ከአንድ የሰራየ ሴት ወልደአብ የሚባል ልጅ ወለዱ፡ ብሁዋላ አቶ ወለደአብ ወልደማርያም የተባሉት፡ፕሮቶስታንቱ፡ የኤርትራው ብሄረተኛመሆናⶨው ነው። ያኔ ነው፡ በእንግሊዝ መንግስት የትግራይ ትግርኚ የሚለውን ሃገር የመከፋፈል ደባ፡ ከኦጋዴን ፕሮጀክቱ ጋር አዳብሎ የገፋበት። ይሄ እንግዲህበ1930ዎⶩ (በአውሮጻውያኑ 1940ዎⶩ)መሆኑ ነው። በዛን ጊዜ በኤርትራ የተወለዱ ሰዎⶭ አሁን የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጎⶭ ናⶨው። እነዚህ ናⶨውእንግዲህ፡ ያ በልጅነታⶭው የተለከፉበት መርዝ አለቅ ብሎአⶨው ለሺዎⶭ አመታት አንድ ሆኖ የኖረውን ህዝብ በዘረኝነት ሲያተራምሱት እሚታዩት። ለነገሩ፡ክአድዋ የሚወለዱት የስብሃት ነጋ ዘመዶⶭ ትውልዳⶨው ከእንግሊዝ ይመዘዛል። 5 ትውልድም አይደርስም፡ ዋአሮ የወለደⶫⶨው ፡የአገር ጎብኚው ማንስፊልድልጆⶭ ናⶨው። ለገሰ ዜናዊ የአበባው የልጅ ልጅ ነው፡ ጎጃሜ። አበባው-ነጋድራስ ተሰማ – አስረስ- ዜናዊ:፤ ይገርማል! መለስ ዘሩ ጠፋበትና፡ ወንድም ከወንድምሲያጋድል ሴኦል ገባ። ወይ ጉድ። ዘርኡ መሃሪ

ሴቶችና ህጻናት ሰሮቃ ከተማ ለቀው ወጥተዋል። ትናንት በሚሊሺያዎችና በወታደሮች መካከል የነበረው ፍጥጫ በሽማግሌዎች እንዲበርድ ቢደረገም፣ ገዢው ፓርቲ ራሱ ያስታጠቃቸው አርሶአደር ታጣቂዎች ከእንግዲህ በህወሃት አንገዛም በማለት…

ቅዳሜ ሐምሌ ፴ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.             ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፱ ዐማራው የኢትዮጵያዊነት ዋልታና ማገር፣ ወራጅና ጭምጭም፣ ስሚንቶና አሸዋ መሆኑ ይታወቃል። ይህን ማንነቱን ጠንቅቀው…

በደቡብ ጎንደር ዞን በጋይንት እና በደብረ ታቦርም ከህወሓት ጋር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው። ጋይንት ላይ መምህር መላክ ታደሰ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ አልፏል። ሰሜን_ጎንደር ዞን አለፋ ጣቁሳ…

በጎንደር ተቃዉሞ በተነሳ ጊዜ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ሰዎች ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በኢቢሲ ወጥቶ ሲናገር፣ የአማራው ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ግን ጌታቸው ረዳ የተናጋረዉን…

ሶሮቃ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው። አይምባ ላይም እንዲሁ በጣም ከባድ ውጊያ። በሶሮቃ ውጊያው ሕወሃት ታንክ ጭምር እየተጠቀመ ነው። የአገሬ ሰው ተወልዶ ያደገበትን መሬት በሚገባ እየተጠቀመበት…

ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ ም ከጎንደር ሰቲት ሁመራ መንገድ ደበዝ ላይ በኦራል ሙሉ የወኔ አጋዚ ጦር ሰራዊት ተደመሰሰ፥ 58 አጋዚ ጦር ሲሞቱ 2ቱ…

በእየሩሳሌም ከተማ ውስጥ የሚገኘው ታላቁ የደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዕድሜው ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን፣ በሽዎች ለሚቆጠሩ ምዕመናን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ባለፈው ዕሁድ በጎንደር ከተማ የተደረገውን ከ800,000 ሽህ በላይ ህዝብ የተሳተፈበት ታሪካዊ ትዕይንተ ሕዝብ ተከትሎ …

በቅድስት አገር እየሩሳሌም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የህወሃት ያበላሽውን ሰንደቅ ዓላማ አወርደው በምትኩ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አውለበለቡ Read more »

ከኤርሚያስ ለገሠ 1• ደስታ እና ሀዘን ሰሞኑን ፍቺ በፍቺ ሆነናል። የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ከፊል አካል ተፈታ። ደስ አለን። የተፈቱት ካልተፈቱት ያላቸው ልዩነት ለብዙዎች ግራ ቢያጋባም!…ዛሬ ደግሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ተፈተዋል። ይህም በግለሰብ ደረጃ ደስ የሚል ዜና ነው። ቢያንስ በቅርብ የማውቀው ሀብታሙ (” ሀብትሽ!”) ክፋ ደጉን የማታውቀው ልጁ እጁ ላይ ስታንቀላፋ፣ ወደ አልጋዋ ወስዶ ሲያስተኛት፣ ከእንቅልፏ

The post የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ!! – (ኤርሚያስ ለገሠ) appeared first on ሳተናው (Satenaw)-Latest Ethiopian News & Breaking News.

“ለቤተመጻህፍታቸው ጥሩ ፎቶዎች ያገኛሉ” ዳግም የመመረጥ ጭንቀት በማይኖርበት በሁለተኛው የአስተዳደር ዘመን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደታየው የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች አፍሪካን ለዕረፍት ይጎበኛሉ፤ ይዝናናሉ፡፡ የዱር እንስሳትን ያያሉ፤ “የአገራቸውን ባህል ልብስ” ከለበሱ የአፍሪካ ሹመኞች ጋር ጥሩ ፎቶዎችን ይነሳሉ፤ የሥልጣን ዘመናቸው ካለቀ በኋላ ለሚመሠርቱት ቤተመጻህፍት ማስዋቢያ የሚሆን ለየት ያሉ ፎቶዎችን ይሰበስባሉ፡፡ መጪው ወር (July) መገባደጃ አካባቢ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ […]

The post ኦባማ “የዕረፍት ጊዜ ለማሳለፍ” ወደ ኢትዮጵያ ይጓዛሉ appeared first on ሳተናው .

«ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ እና የውጭ የስለላ ቡድኖች ከፍተኛ አመራሮች በጥናቶቻቸው እንዳሣዩ የታመኑ የሞረሽ-ወገኔ ምንጮቻችን አረጋገጡ። የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚያስረዱት፣ አጥኚዎቹ ከሕወሓት ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት የትግሬ-ወያኔን ዘረኛ አገዛዝ ያለፉትን የ፳፬(ሃያ አራት) ዓመታት ጉዞ መዝነው፣ ለሥልጣኑ አስጊው ማን እንደሆነ በመተንተን፣ […]

The post የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ! appeared first on ሳተናው .