ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመልከቱ !

ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶት ቁጣውን እየገለጸ ነው ! … አማራው ሲቆጣ እንዲህ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቆ በሁሉም ወገኑ ላይ ሰለሚደርሰው የመብት ገፈፋ ተቃውሞውን በማሰማት ነው !… ይህ ስሜቱ ያልገባችሁ ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመልከቱት !

ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመለከቱ !