ዩንቨርስቲዎቻችን እባካችሁን አታሳፍሩን!
ታረቀኝ ሙጬ ([email protected])
“ልፋ ያለው በልሙ ዳውላ ሲሸከም ያድራል” እንዲሉ ሆኖብን ሰሚና አድማጭ ያለ እየመሰለን የምንጮህ ብዙዎች ነን። ግን ያው እነመምሩ “ነባይ ነባይነ ከምዘይባይነ ኮነ” (ጮህን፣ ጮህን ግና እንዳልጮህን ተቆጠርን (ሰሚ አጣን)” እንዳሉት ዘመናችን የጥንቶቹ ባቢሎናውያን ዓይነት የመደነቋቆሪያ ጊዜ ሆነና እንዲሁ በከንቱ እንደቁራ እንጮሃለን። ቢሆንም ካለመጮኽ መጮኽ ይሻላል - ዝምታም አንዳንዴ ከሞት አንድ ነው።
Dr. Sebhat Nega ye
High school dejaf
satregchi neaw ke
Haile Selassies University timhertun yatnaqeqw. Izih be
Ethiomedia.com yemtdberu toxic ina retarded Professoroh lezihim
temeqgnalachu.
I wonder what a useless article. Universities have the right, the reason, the justification and the privilege to award or bestow honorary degrees to those (they believe) who deserve for it. This is normal ትራዲሽን around the world. Leave alone advanced degrees granting academic institutions like AAu and others , even American small liberal art colleges offering only undergraduate programs customary bestow honorary doctorate degrees to notable personalities. ዬሰዎች ድንቁርናና ኋላቀርነት ይገርማል። ያገርህ ኩራት፣ ታሪክ፣ ህዝብ፣ ዬከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች ኣንቋሽሸህ ምን ልታገኝ ነው። ባዶ ፊዳላዊ ባህል፣ ትምክህት፣ ባዶ ጉራ፣ እንደትዃን የሰው ደም እዬመጠጡ መኖር ባኣሁኑ በሃያ ኣንደኛ ክፍለ ዘመን ኣይቻልም። እንደ ኣበው ምሳሌ ‘እንደድሮ ከመስላችሁ ሃይልኛ ጎርፍ ሊወስዳችሁ ነው’ ሊሆን ነው ነገሩ። ዬሚያዋጣው ግን ነባራዊውን ሁኔታ ተቅብለህ ዬ21 ክፍለ ዘመን ዬሚጠይቀውን ፐርሰናሊቲ ኣሟልተህ ከሲስተሙ ተጠቅመህ መኖር ነው ዬሚሻለው። ኣለበለዚያ ክግድግዳ ጋር ራስህን እያላትምክ ውይም እያጋጨህ መኖርነ ክትፎና ጥሬ ስጋ ኣሻቅበህ ማዬት ነው።
ለምን የክብር ዲግሪ ለህወሀት ባለስልጣናት መስጠት አስፈለገ
መማር የማይችሉ ደናቁርት በመሆናቸው።
የዘረፉት ብር እውቀትም የሚገዛ ስለሚመስላቸው።
ፈቶ ተነስተው ትግራይ ለሉት ዘመዶቻቸው ጉራ ለመንዛት። ለነሱ ዲግሪ የሚሰጡት ኮሌጆችም ደረጃቸውን ያልጠበቁ ከአንድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እንኯን የማይወዳደሩ ሆድ አደር ምሁራን ነን ባዮች የተጠራቀሙበት ስለሆነ ነው። ከሰሞኑ ለሟቹ መለስ ዜናዊ እንደ ወታደር ማእረግ የክብር ዶክትሬት ያቺ ሞሽላቃ ሌባ ሚስቱ እሱን ወክላ ስትቀበል እናያለን።
Ye kiber Doctor …be andand medrekoch yegeltsal enji “docter ekele” tblo ayeterabtm….egna hager gin 1 ken saymaru Dr. ekele belugn malet jemrewal…yehe ykebr Dr yemibal biker teru new…nege ye kibr Dr yetsetew Clinik endemikeft ateteratru…leba hulu.
Like Sebhat, You are one of the the so called honoured person. That is why you are barking.