ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ሥርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል

“Hate Begets Hate; Violence Begets Violence” and Lawlessness Begets Anarchyፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል። አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል። አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ።

ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች በሁለት እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ተመልክተናል። እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች የሚለውን ሀረግ ላሰምርበት እፈልጋለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

4 Comments on “ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ሥርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል”

  1. ሰው መስሎ ለመታየት እዚህ ላይ ብቅ እያሉ ቅርናታቸውን ሊያከረፉን የሚሞክሩትን የሣጥናኤል ፓርቲ ቅርሻቶች የሚፅፉትን እንኳን ለራሳቸውም አያውቁትም!!

    ልብ ብላችሁ የሚተፉትን ነገር ተመልከቱት እስኪ!!

    የተናገሩትን ቃላት አስረዱኝ ተብለው ቢጠየቁ እንኳን የሚተማመኑበት መልስ የላቸውም!!

    ግራ የገባቸው፣ አቅዋም የሌላቸው፣ ጥቅም ባለበት ቦታ ሁሉ አቅላቸውን በመሸጥ፣ ሌላውን በልጦ ለመታየት በሐሰት ተወጥረው አብጠው በወስጣቸው ያለው የራሳቸው መርዝ ፈንድቶ እስከሚያጠፋቸው ድረስ የሚጣልላቸውን ፍርፋሪ ለቃቅመው ለመኖር ብቻ የሚሯሯጡ የጥቅም ተገዢዎች የሆኑ ዝቃጮች ናቸው!!

    የኢትዮጵያውያን ስብስብ ባለበት ቦታ ሁሉ እያሸተቱ የሚቀላውጡ ጠባቦች፣ ዘረኞችና የሳጥናኤል መልእክተኞች ናቸው!!

    እውነትን ተመርኩዘው ተቃራኒም ይሁን ደጋፊ ሐሳብ ይዘው በቀጥታ አስተያየት ሲሰጡ አይታዩም ወይም ታይተው አያውቁም!!

    በኢትዮጵያውያን መሐል በየትኛውም ቦታ በመገኘት ብቻ ሰይጣናዊ ክርፋታቸውን በሁሉም አካባቢ ሲያለቃልቁ ለረጅም ጊዜ ይታያሉ!! ይታወቃሉ!!

    ለነዚህ በተንኮል መርዝ የተጠቀለለ ዳረጎት እየተጣለላቸው እንደዕብድ ውሻ ለሚክለፈለፉ ርካሽ ዝቃጭ አተላዎች በጭራሽ ትኩረት ማድረግ አስፈላጊ አይደለም!!!!

    የተባበሩት ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ለእነዚህ አይነቶች የዕፉኝት ግልገሎች ጊዜውም ቦታውም የላቸውም!!!!

    ወገኖቼ ሆይ አይዞአችሁ በአንድ ላይ ሆናችሁ ተነሡ!!

    በአንድ ላይ ቆመን ይህን የተፋፋመ ትግል ከግብ እናድርሰው!!

    ውድ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በተባበሩት ልጆቿ አኩሪ ድልን ትጎናፀፋለች!!!!

  2. እውነት ነው!!

    የዚህን የፅሁፍ ርዕስ እንኳን በመመልከት በቀላሉ ቆም ብሎ ለማስተዋል እድሉን ያጎናፅፋቸው ነበር!!

    ዕወንታ ያለበትን ነገር በፍፁም ለመቀበል በሰይጣን ተጠርባ የተስተካከለች ጠባቧ መርዛማዋ ጭንቅላታቸው በጭራሽ አታስበውም!!

    ድል ለተባበሩት ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!

  3. እውነት ነው!!

    ወያኔዎችና/በፍርፋሪያቸው የሚተዳደሩት ሆድአደሮች በሙሉ!!

    የዚህን የፅሁፍ ርዕስ እንኳን በመመልከት በቀላሉ ቆም ብሎ በማስተዋል እድሉን ያጎናፅፋቸው ነበር!!

    ዕወንታ ያለበትን ነገር በፍፁም ለመቀበል በሰይጣን ተጠርባ የተስተካከለች ጠባቧ መርዛማዋ ጭንቅላታቸው በጭራሽ አታስበውም!!

    ድል ለተባበሩት ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*