ህወሃት ኦሮሞን እና አማራውን ለማጣላት ደፋ ቀና እያለ ነው - ግርማ ካሳ
በጎንደር ተቃዉሞ በተነሳ ጊዜ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ሰዎች ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በኢቢሲ ወጥቶ ሲናገር፣ የአማራው ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ግን ጌታቸው ረዳ የተናጋረዉን በማጣጣል በማንም የተለየ ብሄረሰብ ላይ ጥቃት ተነጥሎ እንዳልደረሰ መናገራቸው ይታወቃል።
በሕወሃቶች ጠብ ጫሪነት በተፈጠረው ቀዉስ፣ ወደ አላስፈላጊ ሁኔታ በመኬዱ፣ በንብረት ላይ ጥፋት እንደደረሰ ያልካዱት የአማራው ክልል ቃል አቀባይ አቶ ንጉሱ ፣ በወቅቱ ለሕዝብ ግልጽ ይሆን ዘንድ ፣ ነገሩ አስፈላጊ ባይሆንም፣ በንብረታቸው ላይ ጉዳት ከደረሰባቸው ወገኖች መካከል የትግራይ ተወላጆች ወደ 30% ብቻ እንደሆኑ ነበር የገለጹት።
ሆኖም ግን የሕወሃቱ ቃል አቀባይ ሆን ብለው ከ70% በላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሳይጠቅሱ በትግራይ ተወላጆች ላይ ብቻ ጥቃት እንደደረሰ መናገራቸው ከአንድ የመንግስት ቃል አቀባይ ነኝ ከሚል የማይጠበቅና አሳፋሪ ከመሆኑም ባሻገር፣ ሕወሃቶች ለስልጣናቸው ሲሉ ህዝብን ከሕዝብ ማጋጨቱንና በኢትዮጵያዉያን መካከል የዘር ጥላቻን ማሳደግ እንደ ስትራቴጂ አድርገው እየተጠቀሙበት እንደሆነም አመላካች ነው።
በዚህም መሰረት ነው ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የባህር ዳር ህዝብ በይፋ አጋርነቱን ለመብትና ለነጻነት እየተዋደቀ ላለው የኦሮሞ ህዝብ እየገለጸ፣ የነ በቀለ ገርባን ፎቶ ይዞ “በቀለ ገርባ መሪያችን እንጅ ሽብርተኛ አይደለም” ፣ “የኦሮሞ ወገኖቻችን ደም የኛም ደም ነው” ብሎ ከፍ አድርጎ ድምጹን እያሰማ ባለበት፣ በተመሳሳይ ሁኔታ በኦሮሚያ ዋና ከተማ በሆነችው የአዳም ከተማ ተቃዉሞ ለማሰማት የወጡ ኦሮሞዎች እነ አንዱዋለም አራጌን፣ እነ እስክንድር ነጋ ይፈቱ በማለት፣ በጎንደር እየደረሰ ያለዉን ግደያ በመቃወም፣ “አማራ የኛ ነው” እያሉ ድምጻቸውን በማሰማት ሕወሃት በኦሮሞው እና በሌላው ማህበረሰብ ላይ የዘረጋው የመከፋፈል ግድግድ መደርመስ መጀመሩንባሳዩበት ሁኔታ ሕወሃት የተለመደዉን አሳፋሪ ጨዋታ ለመጫወት እየሞከረ ነው።በሚቆጣጠረው ሜዲያ የኦሮሞውን እና የአማራውን ማህበረሰብ ለማጋጨት ደፋ ቀና እያለ ነው።
የሕወሃት ደህንነት የደህንነት ሃይሎች ባህርዳር የሚገኘውን የኦሮምያ አለማቀፍ ባንክ ላይ ጥቃት በማድረግ፣ በአማራና በኦሮሞ መካከል ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ሥራ ከሰሩ በኋላ፣ ኢቢሲ ማምሻዉን ካልጠፋ ዜና፣ የጥፋት ሃይሎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ በባህር ዳር ጥቃት ፈጸሙ የሚል አይነት ዜና እያናፈሰ እንደሆነ እየተሰማ ነው።
አብዛኛው የኦሮሚያ አካባቢዎች፣ ድፍን የሰሜን እና የደቡብ ጎንደር ዞኖች፣ ዛሬ ደግሞ ደግሞ ጎጃም የሕወሃት አገዛዝ አንገፈገፈን ብሎ በተነቃነቀበት ሁኔታ መቀሌና አዲስ አበባ የተቀመጡ አክራሪና ጥጋበኛ የህወሃት አመርሮች ግን አሁንም የሕዝብን ጥያቄ ከማክበር ይልቅ በሚቆጣጠሩት ሜዲያ በሕዝብ ላይ መሳለቃቸው ሰዎቹ ዉድቀታቸውን እያፋጠኑ መሆኑን አመላካች ነው።
በኦሮሚያ በሌሎች ወገኖች ላይ “አማራ ናችሁ” በሚል ለሃያ አምስት አመታት ጥቃት እንዲፈጸም ሲያደርጉ የነበሩት፣ ለኦህዴድ መመሪያ በመስጠት ሕወሃቶች ነበሩ። በዚህ በኩል የዘር ማጽዳት ወንጀል እንዲፈጸም እየገፋፉ፣ በሌላ በኩል ደግሞ “ኦሮሞ ሊጨርስህ ነው፣ እኛ ነን ያለንህ” በማለት ኦሮሞ ያልሆነው የኦሮሚያ ነዋሪ ፈርቶ ወደእ ነርሱ እንዲጠጋ ሲያስፈራሩት ኖረዋል። (ለዚህ በማያጠራትር ሁኔታም የአክራሪው ኦነግ ከሕወሃት ጋር ስልጣን ጨብጦ የነበረ ጊዜ የፈጸማቸዉን የጭካኔ ተግባራቶች ህወሃትን ረድተዉታል)
ለኦሮሞዎች ደግሞ የአናሌ ሃዉልት አይነት እንዲሰራ በማድረግ ፣ ኦሮሞው በአማራው ላይ ጥላቻው እንዲጠነክር በመስራት፣ “አማራው ቋንቋህን ሊያጠፋ ነው፤ የድሮውን የነፍጠኛ ስርዓት መልሶ ሊያመጣብህ ነው..እኛ ነን ከአማራው የምንጠብቅህ ” እያሉ፣ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳይግባባ አማርኛ እንዳይማርና እንዳያቅቅ እያደረጉ በከፋፍለህ ግዛ ታክቲክ ለ25 አመታት በስልጣን ላይ ቆይተዋል።
ሆኖም ግን ይህን ጨዋታ ኦሮሞው ሆነ ሌላው ማህበረሰብ ጠንቅቆ ገብቶታል። ከዚህ በኋላም የሚሰራ አይደለም።
1. TPLF,
2. Eritrea,
3. Ferenjis (USA, UK, Germany, …) and
4. Arabs (Egypt, Saudi Arabia, Sudan, Turkey, …)
show the tendency and the interest to turn the protest and struggle in Ethiopia into a tribal and religious conflict. We have to always reject that and should not allow enemies to derail the struggle.
1. የሕወሃቱ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ሆን ብለው ከ70% በላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሳይጠቅሱ በትግራይ ተወላጆች ላይ ብቻ ጥቃት እንደደረሰ መናገራቸው ከአንድ የመንግስት ቃል አቀባይ ነኝ ከሚል የማይጠበቅና አሳፋሪ ከመሆኑም ባሻገር፣ ሕወሃቶች ለስልጣናቸው ሲሉ ህዝብን ከሕዝብ ማጋጨቱንና በኢትዮጵያዉያን መካከል የዘር ጥላቻን ማሳደግ እንደ ስትራቴጂ አድርገው እየተጠቀሙበት እንደሆነም አመላካች ነው።
2. በዚህም መሰረት ነው ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የባህር ዳር ህዝብ በይፋ አጋርነቱን ለመብትና ለነጻነት እየተዋደቀ ላለው የኦሮሞ ህዝብ እየገለጸ፣ የነ በቀለ ገርባን ፎቶ ይዞ “በቀለ ገርባ መሪያችን እንጅ ሽብርተኛ አይደለም” ፣ “የኦሮሞ ወገኖቻችን ደም የኛም ደም ነው” ብሎ ከፍ አድርጎ ድምጹን እያሰማ ባለበት፣ በተመሳሳይ ሁኔታ በኦሮሚያ ዋና ከተማ በሆነችው የአዳም ከተማ ተቃዉሞ ለማሰማት የወጡ ኦሮሞዎች እነ አንዱዋለም አራጌን፣ እነ እስክንድር ነጋ ይፈቱ በማለት፣ በጎንደር እየደረሰ ያለዉን ግደያ በመቃወም፣ “አማራ የኛ ነው” እያሉ ድምጻቸውን በማሰማት ሕወሃት በኦሮሞው እና በሌላው ማህበረሰብ ላይ የዘረጋው የመከፋፈል ግድግድ መደርመስ መጀመሩን ባሳዩበት ሁኔታ ሕወሃት የተለመደዉን አሳፋሪ ጨዋታ ለመጫወት እየሞከረ ነው።
3. የሕወሃት ደህንነት የደህንነት ሃይሎች ባህርዳር የሚገኘውን የኦሮምያ አለማቀፍ ባንክ ላይ ጥቃት በማድረግ፣ በአማራና በኦሮሞ መካከል ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ሥራ ከሰሩ በኋላ፣ ኢቢሲ ማምሻዉን ካልጠፋ ዜና፣ የጥፋት ሃይሎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ በባህር ዳር ጥቃት ፈጸሙ የሚል አይነት ዜና እያናፈሰ እንደሆነ እየተሰማ ነው።
4. በኦሮሚያ በሌሎች ወገኖች ላይ “አማራ ናችሁ” በሚል ለሃያ አምስት አመታት ጥቃት እንዲፈጸም ሲያደርጉ የነበሩት፣ ለኦህዴድ መመሪያ በመስጠት ሕወሃቶች ነበሩ። በዚህ በኩል የዘር ማጽዳት ወንጀል እንዲፈጸም እየገፋፉ፣ በሌላ በኩል ደግሞ “ኦሮሞ ሊጨርስህ ነው፣ እኛ ነን ያለንህ” በማለት ኦሮሞ ያልሆነው የኦሮሚያ ነዋሪ ፈርቶ ወደእ ነርሱ እንዲጠጋ ሲያስፈራሩት ኖረዋል። (ለዚህ በማያጠራትር ሁኔታም የአክራሪው ኦነግ ከሕወሃት ጋር ስልጣን ጨብጦ የነበረ ጊዜ የፈጸማቸዉን የጭካኔ ተግባራቶች ህወሃትን ረድተዉታል)
ለኦሮሞዎች ደግሞ የአናሌ ሃዉልት አይነት እንዲሰራ በማድረግ ፣ ኦሮሞው በአማራው ላይ ጥላቻው እንዲጠነክር በመስራት፣ “አማራው ቋንቋህን ሊያጠፋ ነው፤ የድሮውን የነፍጠኛ ስርዓት መልሶ ሊያመጣብህ ነው..እኛ ነን ከአማራው የምንጠብቅህ ” እያሉ፣ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳይግባባ አማርኛ እንዳይማርና እንዳያቅቅ እያደረጉ በከፋፍለህ ግዛ ታክቲክ ለ25 አመታት በስልጣን ላይ ቆይተዋል።
5. ሆኖም ግን ይህን ጨዋታ ኦሮሞው ሆነ ሌላው ማህበረሰብ ጠንቅቆ ገብቶታል። ከዚህ በኋላም የሚሰራ አይደለም።
That is encouraging.
The Ethiopian protesters should let those tigrians who oppose TPLF know that they are not against them just because they are tigrians. And they should tell them to join the struggle against TPLF.
They should work to spread the protests against TPLF also inside Tigray. Step by step that could lead the armed forces to reject orders from TPLF and join the people. At that point TPLF will be finished.
The proud and heroic people of Tigray are well organized and prepared to crush their sworn in and historic enemies,the Amharas. Their patience should not be mistaken for weakness. Our enemies the Amharas are provoking us and our response will be decisive and devastating.
Victory to the people of Tigray!!
^^^^^^^^^
That is a scared TPLF cadre.
Tigrians and Amaras are no enemies.
Or he could be a shabia. 😉
Every one must grasp the truth; “Political power grows out of the barrel of a gun.”
“Problems of War and Strategy” (November 6, 1938), Selected Works, Vol. II, p. 224.
War is the continuation of politics by other . . . means.” When politics develops to a certain stage beyond which it cannot proceed by the usual means, war breaks out to sweep the obstacles from the way…. When the obstacle is removed and our political aim attained the war will stop. Nevertheless, if the obstacle is not completely swept away, the war will have to continue until the aim is fully accomplished…. It can therefore be said that politics is war without bloodshed while war is politics with bloodshed.
“On Protracted War” (May 1938), Selected Works, Vol. II, pp. 152-53 *
Revolutions and revolutionary wars are inevitable in class society, and without them it is impossible to accomplish any leap in social development and to overthrow the reactionary ruling classes and therefore impossible for the people to win political power.
“On Contradiction” (August1937), Selected Works, Vol. I, p. 344.*
Revolutionary war is an antitoxin that not only eliminates the enemy’s poison but also purges us of our own filth. Every just, revolutionary war is endowed with tremendous power and can transform many things or clear the way for their transformation. The Sino-Japanese war will transform both China and Japan; provided China perseveres in the War of Resistance and in the united front, the old Japan will surely be transformed into a new Japan and the old China into a new China, and people and everything else in both China and Japan will be transformed during and after the war.
“On Protracted War” (May 1938), Selected Works, Vol. II, p. 131.*
Make trouble, fail, make trouble again, fail again . . . until their doom- that is the logic of the imperialists and all reactionaries the world over in dealing with the people’s cause and they will never go against this logic. This is a Marxist law. When we say “imperialism is ferocious”, we mean that its nature will never change, that the imperialists will never lay down their butcher knives, that they will never become Buddhas, till their doom. Fight, fail, fight again, fail again, fight again . . . until their victory; that is the logic of the people, and they too will never go against this logic. This is another Marxist law. The Russian people’s revolution followed this law, and so has the Chinese people’s revolution.
“Cast Away Illusions, Prepare for Struggle” (August 14, 1949), Selected Works, Vol. IV, p. 428.
We are advocates of the abolition of war, we do not want war; but war can only be abolished through war, and in order to get rid of the gun it is necessary to take up the gun.
Ibid.
The seizure of power by armed force, the settlement of the issue by war, is the central task and the highest form of revolution.
Ibid. p. 219
Yehien sewye atmenu wana Woyane
neaw. Ginbot 7 ye
Ethiopia xelat neaw
Iyale siqseqs yenebr banda neaw.
Ahun lelawun aweqeh. Neftegna.
Komata Amara malet
Yehie sewye neaw.
አንድ ትግሬ ለ፻ አማራ ይበቃል፥ ፈሳም ሁላ፦
G. Meauanent; ante nefet belt; You are spitting your hatred propaganda and let me assure you that Ethiopians have heard your type of statements for twenty five years from your Woyane/TPLF terrorists to no effect. Your masters Melesse, Sibhat, Samora, and even the slave Adisu Legese spitting their venom degrading the Amharas and Oromos as “donkeys”. Ethiopians are now showing you and your masters you your selves are terrorists, rapists, murders, racists, thiefs, and thugs that must be undone, dismantled, destroyed from our country and this world.
Oromon yewkew ahun Woyane arhin siyablah
neaw ? 50 amet mulu setwqtew nurh .
Sirah yawxah silgna yetgil ayent
ante atngrnm isesest.