በጎንደር የአማራ ልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ህዝባዊነት እያሳዩ ነዉ ተባለ

ethiopian-army በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል። ·         ከየትኛዉም መንደሮች ወደ መሰብሰቢያ ቦታዉ የሚወስዱ መንገዶች በጸጥታ ሐይሎች እንዲዘጉ። ·         ሰልፉን ያስተባብራሉ ይመራሉ ይቀሰቅሳሉ የሚባሉ ግለሰቦች ከድርጊታቸዉ እንዲታቀቡ ማድረግ…… ትእዛዝ (( )) ይህ ሁኔታ የጸጥታ ሐይሎችን በመጠቀም ማስገደድንም ይጭምራል ·         የስረአቱን ቀንደኛ ደጋፊ ብአዴኖችን በመጠቀም ጥቆማዎችን አይነተኛ መሳሪያ አድርጎ ማባበያ (መደለያ) እና ማዘናጊያ እቅዶችን ማስፈጸም!! ·         ይህ ካልሆነ በጸጥታ ሐይሎች ተጠቅሞ እርምጃዎችን በተጠና ሁኔታ መዉሰድ>>>> የሚሉ ሲሆኑ እነዚህና የመሳሰሉት ሂደቶች ዉጤታማ ስይሆኑ ቢቀሩና ሰልፉ ቢካሄድ የመከላከያ ሰራዊቱ ዝግጁ እንዲሁን ትእዝዝ ቢተላለፍም ባጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላትና የጸጥታ ሐይሎች ብሎም የአካባቢ ሚሊሻ . . . . . ” አንዳችም ሰዉ ላይ ጉዳት አናደርስም ” አፈና አናካሄድም! ህዝቡ መብቱን በሰላማዊ መንገድ እየገለጸ ከመካከላችን አንዳች ስህተት ቢሰራ ዝም ብለን አንመለከትም! በማለት አቋማቸዉን የገለጹ ሲሆን በተለይም የአካባቢ ሚሊሻዎች በተለየ ሁኔታ ከህዝቡ ጎን መቆማቸዉን በድፍረት ተናግረዋል። እነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ ገደል በገደል የሆኑበት የትግራዩ ነጻ አዉጪ ቡድን ሰሜን ጎንደር አይከል አካባቢ ያሰፈረዉን የአጋዚ ጦር ወደ ጎንደር እያስገባ ከመሆኑ በተጨማሪ በባሕር ዳር ስምሪት ላይ የነበረ የልዩ ሐይል ወደ ጎንደር እንዲንቀሳቀስ የተደረገ ሲሆን ….  በጎንደር የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ እንዲሁም የመከላከያ ሰራዊት ምድቦች ማንም ይምጣ ማን ይህን ህዝብ ይንኩና እንተያያለን በማለት እርስ በእርሳቸዉ ተፋጠዉ ይገኛሉ። ዜና -በልኡል አለም  

6 Comments on “በጎንደር የአማራ ልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ህዝባዊነት እያሳዩ ነዉ ተባለ”

  1. ንጉሡ ሞቱማ says:
    July 30, 2016 at 7:24 pm
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 20 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) አገር አድን አዋጅ የመረጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳዎቻችን ናቸው እርዱ!ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ ቀርቦልሀል ይህ ግዜ በራስህ እና ለሆድህ ተገዝተህ ከለፈህ ነገ ኢትዮጵያ ተመኝተህ የማተገኛት የወላድ መካን ብላው ከዱኝ ብላ በተራዎ ነገ እመነኝ አንተን ትክድሀለች!!! ከአሁን በሃላ አስመስሎ መኖር በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያበቃል ምርጫው ያንተ ነው እውነት ወይም ውሽት? ውሸት ካልክ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እስከ ዛሬ የሞቱሏት በቋንቋ አማራ፣አሮሞ፣ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ የሆኑት ደም ከፍትታ ከፈትህ ቆሟለች። አዎጅ፣ አዋጅ ፣ አዋጅ ከኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ።
    ወልቃይት ጎንደሬው፣ ጎጃም በላይ ዘለቀ፣ ወሎ እራስ ሚካኤል፣ ኦሮሚያ የስንቱ ደም የእነ አብዲሳ አጋ፣ ባልቻ አባነፍሶ፣ደቡቡ፣ሱማሌው፣ ጋምቤላው። የኢሐዲግ ጋኔኖቹ ካድሬዎች ቢያዘናጉህም ግን ዛሬ ኢትዮጵያዊ ደምህ እርስ በእረስ እንድትነሳ ያዘሀል። መቼ? ዛሬ! ባለህበት ባላህ መሳሪያ ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የገብዛ አለቃ ሹም፣ ምረጥ ልክ እንደ ኮለኔል ደመቀ ምሳሌ ወልቃይት የጎንደር አማራ ኢትዮጵያዊ። ጠራርገህ አውጣ ፓሊሶች ከህዝብ ጋር ተባበሩ የመጣውን ፌደራል ከህዝቡ ጋር መክት፣ ትእዛዝ አስመጭዎችን ቀድመህ ቅለበቸው። ማንኛውም ትእዛዝ በኢሳት ሬድዬ ህዝቡ ምን ማድረግ ያለበትን ከሽግግር በፈት እና በኋላ በውዱ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ይተላለፈል። በዛሬው እለት ተገፈው ደም የተሸከሙት 10 ባለስልጣናት እና 7 ከጀርባው ሆነው ኢትዮጵያዊውን የሚያሰሙት ላይ ለመንግሥቱ ባለሁለት መልክ ስላዪቻችን፣ ጠባቂዎች እርምጃ እንዲወስዱ እና አዲሱን አመት በድል ለማክበር ተዘጋጅተናል። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደረረጉ እናሳስባለን። ህዝባችን በሽግግር መንግስት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ጥምረት ይመራል። ከአምስት አመት በኋላ ህዝቡ በመረጠው እና ኢትዮጵያዊውን በአንድ አይን ማየት በሚችል መሪ ይተካል።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ፣ ከአልበሽር ጋር ተባብረው በኢትዮጵያና እና በኤርትራ ህዝብ አና መሪዎች ላይ መስሪይ መርዝ በ$42 ሚሊዮን ጉርሻ የረጫቹ ሞት ለእናንተ! ኢትዮጵያ ከሁሉም በፈት እግዚአብሔር አላት ቀጥሎም ጀግኖችም ኢትዮጵያዊያን በአመራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሱማሌ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ ዛሬም ነገም አላት!!!
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ማሕበር የአምቦ ዋና የለውጥ ኮር አስተባባሪ እና አዛዥ።

    [Reply]

    Reply
    ግርማይ says:
    July 30, 2016 at 7:33 pm
    በግዜ ስልጣን አስረክቡ ኪሳቹ ለምቷል በቃቹ ወያኔዎች። እናን ሌባ፣ ጓደኛቹ አልበሽር ሌባ በሸተኛ። በቃቹ እንቅልፋ የለም።

    [Reply]

  2. ወያኔ አሁንስ የውድቀታችሁ መጀመሪያ ላይ እንደሆናችሁ ገባችሁ። አፍንጫችሁ ስር ህዝቡ ሌቦች የሻእቢያ ተላላኪዎች መሆናችሁን ነገራችሁ። በመፈክሮቹም ትግሬ መኖሪያው ትግራይ ብቻ እንደሚሆን አረጋገጠላችሁ ከስብሀት ነጋ ጋር ያረጀው የስታሊን የብሄርተኛ ፖለቲካ በኢትዮዽያ ሊሰራ እንደማይችል አሳያችሁ። አሁንስ ምን ትዋሹ ይሆን ድንቄም ልማታዊ መንግስት ። ድንቄም የአፍሪካ ሰላም አስጠባቂ። የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንዲሉ።

  3. ወያኔ ተዋረደ። መለዮ ከለበሰው ሌላ በጎንደር ሰልፍ ላይ 165 ሲቢል የለበሱ መሳሪያ ታጣቂዎች አሰማርቶ አፈናና ግድያ ለመፈፀም ሞክሮ በጎንደር ህዝብ ጠንካራ ጨዋነትና ወኔ የተመላው ቁጥጥር የነፍሰ ገዳዮቹ አላማ ከሽፏል። ይህ እውነት ከተሰማራው ዘመዴ የተገኘ ነው።

  4. kinde yezeregninet abazew bante endemibis eko tigre tigray new minorew bemilew nigigirihe ayenew eko. Ay Ethiopians! esti ye mitfeliguatin ethiopia mecheresha yasayen.

  5. አሁንም የትግሬ ነጻ አውጭ የሚባል ካለበት ያው አልሸሹም ዘወር አሉ ነው የሁላችንም ኢትዮጵያውያን ድርጅት ነው መሆን ያለበት የአንድ ጠቅላይ ግዛት ፓርቲ ኢትዮጵያን አይወክምልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*