በዐውደ ምሕረት ላይ ስሙን በማጥፋት በተሰማሩት ጥቅመኞች እና ይህን ተግባር በሚያበረታቱ አካላት ላይ ቅ/ሲኖዶስ ርምጃ እንዲወስድ ማኅበረ ቅዱሳን ጠየቀ
ማኅበሩ በቋሚ ሲኖዶሱ ውሳኔ ማዘኑን ገልጧል:: “የሐዋሳ ከተማ ምእመናን ጥያቄ የሃይማኖታዊ መብት ጥያቄ እንጂ የማንም አለመሆኑን ተረድተናል፡፡” (ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 25/2011፤ የካቲት 18/2003 ዓ.ም):- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በሲዳማ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ …