ጋዳፊ ደጋፊዎቻቸው ተቃዋሚዎቻቸውን እንዲገድሉ አዘዙ Ethiopian Reporter February 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጋዜጣው ሪፖርተር የሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ትናንትና በአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቅ ብለው ደጋፊዎቻቸው ተቃዋሚዎቻቸውን እንዲገድሉ ትዕዛዝ አስተላለፉ፡፡