የደራሲ አበራ ለማ ታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ በአዲስ አበባ ተመረቀ

Tilo malef, ጥሎ ማለፍማትያስ ከተማ (ከስዊድን)

Ethiopia Zare (ሐሙስ የካቲት 17 ቀን 2003 ዓ.ም. February 24, 2011)፦ ”ጥሎ ማለፍ” የተሰኘው የአንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ አዲስ ልብ-ወለድ መጽሐፍ እና በቅርቡ የወጣው ”እውነትም እኛ …” የተሰኘው የግጥም ዲቪዲ የካቲት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተመረቁ።