የሰብል ግብይትና የቁጠባ ፌዴሬሽኖች ሊቋቋሙ ነው
በውድነህ ዘነበ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተያዘው የበጀት ዓመት ሳይጠናቀቅ ሁለት የኅብረት ሥራ ፌዴሬሽኖችን እንደሚያቋቁም አስታወቀ፡፡
በውድነህ ዘነበ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተያዘው የበጀት ዓመት ሳይጠናቀቅ ሁለት የኅብረት ሥራ ፌዴሬሽኖችን እንደሚያቋቁም አስታወቀ፡፡
‹‹ሕፃናቱን የሚረከበኝ አጥቻለሁ፤ የሚቻለኝን ያህል ግን እየተንከባከብኳቸው ነው›› ብሩህ ዘመን ሕፃናት ማሳደጊያ ‹‹ሊያስረክቡን ፈቃደኛ ባለመሆናችው ጉዳዩ በቦርድ ተይዟል›› የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በብርቱካን ፈንታ
ወረርሽኙ በስንዴ ምርት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት ለመቋቋም የእንግሊዝ መንግሥት እና የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ተቋም የአርባ ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሰሞኑን ሰጥተዋል፡፡ (ዲአርአርዳብልዩ) በሚል ምሕፃር የሚጠራውን “የስንዴ ዋግን በዘላቂነት የመቋቋም” ጥረቱን፣ የምርምሩንና የጣልቃ ገብነቱን ሥራ እያስተባበረ ያለው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው ኮርኔል …
በሊብያ ያለው የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ሕይወት እጅግ አሣሣቢ መሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ማምሻውን ወደ ቤንጋዚ ደውዬ ዳንኤል መንግሥቱ የሚባል በቀን ሥራ ይተዳደር የነበረ ኢትዮጵያዊ አግኝቼ አነጋግሬ ነበር፡፡ ዳንኤል ብዙ ስደተኞች በአንድ አዳራሽ ውስጥ ታጭቀው እንደሚገኙ፤ ብዙዎች ደግሞ መጠለያ አጥተው ሜዳ ላይ …
የናይል ተፋሰስ አገሮች በአባይ ወንዝ ላይ የሚኖራቸውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተፈረመውን ስምምነት ቡሩንዲ ስድስተኛ አገር በመሆን ተቀላቀለች። በ1922ዓም በተፈረመው የአባይ ወንዝ አጠቃቀም ስምምነት ላይ ግብጽና ሱዳን 98ከመቶ የሚሆነውን የአባይ ውሃ በጥቅም ላይ እንዲያውሉ ይፈቅዳል። የአባይ ተፋሰስ አገሮች የውሃው አጠቃቀም ፍትሃዊ …
በሊቢያ የጸረ-መንግስት ተቃውሞ የሚያካሂዱ ቡድኖች የመንግስቱ ታጣቂዎች የዛዊያ ከተማን ለማስለቀቅ ያደረጉትን ጥረት መመከታቸውን አስታወቁ። ለ42 አመት ሊቢያን ያስተዳደረው የሞማር ጋዳፊ መንግስት በቋፍ ላይ ባለበት ወቅት፤ በነዳጅ ዘይት ሀብቷ የምትታወቀውንና ጠንካራ ይዞታው የነበረችውን የዛዊያ ከተማ በጦር ከቦ ይገኛል። ተቃዋሚዎቹ ለቪኦኤ እንደገለጹት …
ጋዳፊ ህዝባቸውን መግደል ካላቆሙ ዩስ ማንኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች Read more »
የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር የባየርን (ባቬርያ) ክርስቲያን ሶሻል ኀብረት ፓርቲ አባል ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ ከአካዳሚ ማዕረጋቸው ጋር
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቅጥረኛ ወታደሮች ወደ ሊቢያ ዘምተዋል የሚለዉን ዘገባም አምባሳደሩ አስተባብለዋል
የሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙዓማር ቃዳፊ በሀገር ውስጥም ሆን በውጭ ጫናው እየበረታባቸው እንደሆነ ተገለፀ። ትናንት ከዋና ከተማዋ ትሪፖሊ አቅራቢያ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰልፈኛ እንደተገደለ ታውቓል። በአንፃሩ የአሜሪካ ጦር ወደ ሊቢያ እየተጠጋ እንደሆነም ተዘግቧል። ማንተጋፍቶት ስለሺ የሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የሚከተለውን አጠናቅሯል።
የጀርመን መከላከያ ሚንስትር ካርል ቴዎዶር ሱ ጉተንበርግ ዛሬ ስልጣናቸውን ለቀቁ።
እስክንድር ነጋ (ከአዲስ አበባ) ጥድፊያ፣ ጥድፊያ፣ ጥድፊያ ሰዓቱ እየደረሰ ነው። ገና መጣጥፉ አላለቀም፤ ይቀረዋል። መጻፍ…ማረም፣…መሰረዝ… እንደገና መጻፍ፤ ማስተካከል…. ምን ማለቂያ አለው… ሁለት ሰአታት ይቀራሉ…ለመጨረሻዋ ቡና ጊዜ አለ። እፎይ!… የአርብ የግማሽ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል… ለእኔ ለጸሀፊው። በዋሽንግተን ካለው ግዙፉ የኢትዮጵያ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለክቡራንና ክቡራት አንባቢያን፤ ወገናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍና መከራውን ሲቧጥጥ ይኸው ወደ አርባ አመታት እየተጠጋ ነው። (1974-2011) በነዚህ 37 አመታት ውስጥ ይህ ለተዕግስቱ መጠን የሌለው ቆራጥ ሕዝብ ከመቼውም የበለጠ፤ ብዞውችም እንደሚሉት ከኢጣሊያ የግፍ ወረራ የባሰ፤ አሁን ያልበት የመከራ ዘመን በጥፍ ያስከነዳል …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰሎሞን አባተ ወደ ጄኔቫ ደውሎ የስደተኞቹን ሁኔታ አስመልክቶ የኮሚሽነሩን ቃል አቀባይ ሲቤላ ዊልክስን አነጋግሯል፡፡ በጦርነት ከደቀቁት ወይም እጅግ ድኃ ከሆኑት ከሠሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ የአፍሪካ ሃገሮች ሄደው ሊብያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎችን የሚያወጣ መርከብም ሆነ አይሮፕላን የለም፡፡ እነዚያን ሰዎች ለመታደግ ጠንካሮቹ …
በሁለቱም አካባቢዎች የሚኖሩት ስደተኞች ሙሉ ሕይወታቸው በችግርና በመከራ የተጣበበ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ከስደተኞቹ እና ከባለሥልጣናቱም ጋር እየተነጋገረ ያለው ሰሎሞን አባተ ለዛሬ ተከታዩን ዝግጅት አሠናድቷል፡፡ ቦሣሶ – ፑንትላንድም ሆነ በሶማሌላንዷ ሃርጌሣ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከፍትሕ መዛባት ጀምሮ በመንግሥታቱ ድርጅት በቂ ጥበቃና ድጋፍ እንደማይደረግላቸው …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ተፈጥሮን ተመክሮ መቼ መልሶት! የዱሮው አባ ገብረምድህን፤ የዛሬው ታጋየይ ጳውሎስም፤ ገና ከጅምሩ ገና ከጠዋቱ የሀይማኖት አባትነት ይቅርና የአንድ ተራ የክርስቶስ ተከታይ ምግባርና ትህትና አልታየባቸውም። ሳይበበቁ መነኮሱ፣ ሳይገባቸው ጰጰሱ፣ በጉልበታቸው ፐተረኩ። (ሙሉውን ጽሁፍ ላማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ሰሜን አፍሪቃንና መካከለኛ ምሥራቅን ያናወጸው የሕዝብ እንቅስቃሴ በወቅቱ በተለይም በሊቢያ የአገዛዙን አስከፊ ገጽታ በሚገባ ሲያጋልጥ ማለቂያውን ለመገመት ደግሞ አዳጋች ሆኖ ቀጥሏል።
በሰሜን አፍሪካና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት የሚገኙ ወጣቶች የመብት ጥያቄን በማንገብ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ሲያከናውኑ ዋነኛ መሳሪያቸው አድርገው የተነሱት የመረጃ ፍሰትን ነው። እናስ ታዲያ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሌሎች ሐገራት ስለሚገኙ ወጣቶች እንቅስቃሴ ምን ያህል ግንዛቤው አላቸው? መረጃዎችንስ በዋናነት ከየት ነው የሚያገኙት?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በሊቢያ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ዓመፅ ዛሬም አልበረደም። የጋዳፊን መሰናበት የሚጠይቁት ተቃዋሚዎች ከዋና ከተማ ትሪፓሊ 50ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚትገኘዉን አል ዛዉያ ከተማን በሳምንቱ ማለቂያ ይዘዋል።
የሊቢያ ሶሻሊስት ጀምሕሪያ የመስከረም አንዱ ታላቅ አብዮት መሪ-የከንግዲሕ እርምጃቸዉ 6.5 ሚሊዮን ሕዝባቸዉን ማወክ፥ ተቃዋሚያቸዉን መግደል፥ ከአፍሪቃ አረተኛዋን ሰፊ፥ ሐብታም ሐገር ሊቢያን በጎሳ ጠርዝ የሚከፋፍል እንዳይሆን በርግጥ ያሰጋል።
የቅመማ ቅመም ምርት ውጤት ካለፉት ብዙ ዓመታት ወዲህ ብዙ ትኩረት እያገኘ መጥቶዋል።
በአዲስ አበባ፡ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሄረሰብ ብሄረሰቦች ትናንት የካቲት ሀያ የ 2003 ዓም ሀገር አቀፍ የማሟያ ምርጫ ተካሄደ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር – ካናዳ) አራት ኪሎ አካባቢ ትንሽ ቡና ቤት ያላቸውና ቁም ነገርን ጣል በማድረግ ዝናቸው የናኘ እናት በጠባብ የመጠጥ ቤታቸው ውስጥ ሁለት ጠጭዎች ተደባድበው ወደ ጣቢያ ለምስክርነት ተጠርተው ያያቸው የመቶ አለቃ በዝና ያውቃቸው ኖሮ፤ የሚናገሩት የማያጡትን እናት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ም/ቤት ሊቢያ ውስጥ የሞአማር ጋዳፊ አገዛዝ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለመቅጨት በሲቪሉ ነዋሪ ላይ ያደረሰዉን ጥቃት በማስመልከት በሞአመር ጋዳፊ እና ተከታዮቻቸዉ ላይ ዉሳኔዉን አጸደቀ።
– የጋዝ ክምችቱን በፍጥነት ለመጠቀም ታስቧል በቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያየ ጊዜ ለማሌዥያው የፔትሮሊየም ኩባንያ ፔትሮናስ የሰጣቸውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት የሚገኙባቸውን የካሉብና የሂላላ መሬቶችና ሌሎች በኦጋዴን ክልል የሚገኙ የነዳጅ ፍለጋ ቦታዎችን መልሶ ተረከበ፡፡
– በለስ የሚያመነጨውን ኃይል ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም ያስችላል በዳዊት ታዬ ከበለስ የኃይል ማመንጫ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋውና ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመርና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታቸው ተጠናቀቀ፡፡
– መሬት አጥሮና ቆፍሮ መጥፋት ዕርምጃ ያስወስዳል በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው 30 ሜትር ስፋት ባላቸው ዋና ዋና መንገዶች ላይ ለሚገኙ የኪስ ቦታዎች፣ የፌዴራል መንግሥት ለሚያስተዳድራቸው የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ንብረት ለሆኑ ቤቶችና የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራትን የሚመለከት …
አስተዳደሩ ለኪስ ቦታዎች፣ ለመንግሥት ቤቶችና ለመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት አዲስ መመሪያ አወጣ Read more »
– የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ሠራተኞችም በተጠናው ጭማሪ ደስተኞች አይደሉም በታምሩ ጽጌ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሠራተኞች መንግሥት ባለፈው ወር ተግባራዊ ያደረገው የደመወዝ ጭማሪም ሆነ፣ መሥርያ ቤታቸው አዲስ የደመወዝ ስኬል አስጠንቻለሁ በሚለው ተጠቃሚ አለመሆናቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡
– ራሱን ጨምሮ የመንግሥት መሥርያ ቤቶችና ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል በውድነህ ዘነበ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ውዝፍ የቤት ኪራይ ዕዳ ላለባቸው 216 ተከራዮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡
– የሪል ስቴት ግንባታ እንዳያካሂድ ታግዷል በውድነህ ዘነበ ላለፋት 40 ዓመታት በግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ የቆየው በርታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሊዝ ክፍያ ገንዘብ እንዲቀበለው እየተማፀነ መሆኑን ገለጸ፡፡
በብርቱካን ፈንታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለጋሾች በሚሰባሰብ ትርፍ በሚያስገኝ ካፒታል የኢንዶውመንት ፈንድ ማቋቋሙን ባለፈው ዓርብ አጋሮች ይሆኑኛል ብሎ ከጠራቸው ባለሀብቶች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ገለጸ፡፡
በብርቱካን ፈንታ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ወላጆቻቸውን በኤችአይቪ/ኤድስ ምክንያት ያጡ ከ1500 በላይ ሕፃናትን ለማሳደግ፣ የአስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ፅሕፈት ቤት ተረከቡ፡፡
– 80 በመቶው ከቁጠባ የሚገኝ ነው በውድነህ ዘነበ የፌዴራል መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚስፋፋበት ስትራቴጂ አፀደቀ፡፡
– 96 ሱቆችን በድጋሚ ሊያጫርት ነው በኃያል ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ኤርፖርት አዲሱ የመንገደኞች ተርሚናል የሚገኙ ሱቆችን በድጋሚ ሊያጫርት ነው፡፡
(ማኅበረ ቅዱሳን):- በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ቤተ ክርስቲያን እሑድ የካቲት 13 ቀን 2003 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ በርናባስ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በሀገረ ስብከቱ ቆሞሳትና ካህናት …
በሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ አንጻር ካለፈው ሳምንት ወዲህ የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ዛሬም በብዙ የሀገሪቱ ከፊል ተስፋፍቶ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።
በጸረ-መንግስት ተቃውሞዎች የተናወጠችውን ሊቢያ ለቀው ለመውጣት በርካታ ሽህ የውጭ አገር ስደተኞች በአውሮፕላን፤ በመርከብና በእግር እየተመሙ ባለበት ወቅት ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በከባድ ችግር ውስጥ ወድቀዋል። በዚህ ግጭት መሀል የተያዙት በሊቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች የሞማር ጋዳፊ ቅጥረኛ “ጥቁር የውጭ አገር ወታደሮችሁ” ናቸው …
ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሊቢያ መሞታቸውንና በርካታዎች መሰወራቸውን ስደተኞቹ አስታወቁ Read more »
በቱኒዝያ የያስሚን ዓብዮት ካበቃ ወዲህ ሙስሊም አክራሪዎች በሀገሪቱ ሊኖራቸው የሚችለው ተሳትፎ ብዙ እያነጋገረ ነው።
የሊቢያው ቀውስ ተቀጣጥሏል። ሞአመር ጋዳፊ አልቄይዳ ሊቢያን እየበጠበጠ ነው ይላሉ። አብዛኞቹ የምስራቅ ሊቢያ ከተሞች በተቃዋሚዎች እጅ ላይ ወድቀዋል።
ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆን ገንዘብ ለአገሪቱ ዜጎች በድጎማ መልኩ እንዲቀርብ ደንግገዋል።
ለአስር ቀናት የዘለቀዉ የበርሊኑ አለም አቀፍ የሲኒማ ትዕይንት ከአለም ዙርያ ለዉድድር የቀረቡ አራት መቶ ፊልም መካከል አሸናፊን በመምረጥ ባለፈዉ እሁድ ምሽት በደማቅ ዝግጅት ተጠናቆአል።