የሊቢያ ጦሩ ለሁለት ተከፈለ DW Amharic February 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሊቢያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመፅ የሀገሪቱን ጦር ለሁለት መክፈሉ ተገለፀ። የጦሩ አንደኛ ወገን ለሙዓመር ቃዳፊ ታማኝነቱን ሲያሳይ፤ ሌላኛው ወገን ህዝባዊ አመፁን መቀላለሉ ተዘግቧል።