የሊቢያ ሕዝባዊ አመፅና ኢትዮጵያ DW Amharic February 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ቅጥረኛ ወታደሮች የሊቢያን መንግሥት ደግፋዉ አመፀኛዉን ሕዝብ እየወጉ ነዉ የሚለዉን ዘገባ አምባሳደር አይሌ አጣጥለዉ ነቅፈዉታል።