ለማይመደቡት የቴሌ ሠራተኞች የሦስት ኩባንያዎች ጥናት መጠናቀቁ ተገለጸ
በዳዊት ታዬ
በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሥር ይሠሩ የነበሩት ነገር ግን በአዲሱ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተካተቱ ሠራተኞች ይቋቋማሉ የተባሉት የሦስት ኩባንያዎች ጥናት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡