የሐምቡርጉ ምርጫ ውጤትና አንድምታው DW Amharic February 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በያዝነው በጎሮጎሮሳውያኑ 2011 ዓ.ም በ 7 የጀርመን ፌደራል ክፍለ ግዛቶች ከሚጠበቁት ምርጫዎች አንዱ ባለፈው ዕሁድ በሁለተኛዋ የጀርመን ትልቅ ከተማ በሀሐምቡርግ ተካሂዷል ።