UTC 16:00 ዜና 05-01-2012
ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሉሉ ከበደ
በዲሞክራሲያዊ ስርዓት የዜጎች መብት
በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች ማንም የማይነጥቃቸው፤ መንግስት የማይቸራቸው የማይነሳቸው፤ የአለም
click here for pdf አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ ይዞር ነበር፡፡ አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ፡፡ ቀና ብሎ
በጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራዉ ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ መገንጠል የሚለዉን ዓላማዉን መተዉን ባለፈዉ እሁድ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል።
የዕለቱ ዜና
የኤውሮ ምንዛሪ የሕዝብ መገልገያ ገንዘብ ሆኖ በይፋ በሥራ ላይ ከዋለ ወዲህ ባለፈው ዕሑድ የጎርጎሮሣውያኑ የዘመን መለወጫ ዕለት አሥር ዓመት አለፈው።
‹‹ትክክለኛው አካሄድ ፍርድ ቤት እስኪወስን ድረስ ፀጥ ማለት ነው›› አቶ በረከት ስምኦንበቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰ
• ደበበ እሸቱ በምሥረታው ላይ ተገኝቷልበወጣቶች አነሳሽነት የተቋቋመው ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ባለፈው እሑድ አካሄደ፡፡
. ከአርሶ አደሩ ለ99 ዓመት መሬት የተከራዩ አሉበትበምሥራቅ ሸዋ ዞን ሥር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች የእርሻ መሬት ተከራይተው አትክልትና ፍራፍሬ በማምረት ላ
– የመጀመርያው ዙር ጨረታ ተሰርዞ በድርድር ግዢ ተፈጸመመንግሥት ለሚቀጥለው የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 310 ሺሕ ቶን ማዳበሪያ ለመግዛት ሁለተኛ ዙር
ባሻ ወልዴ ችሎት ሠፈር በመባል የሚታወቀው በአራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የመልሶ ልማት አካባቢ ምትክ ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች በተሰጣቸው ቦታና በሚያለሙት ል
የፊታችን ቅዳሜ ተከብሮ የሚውለውን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ለገበያ የቀረቡት የቁም ከብቶችና ልዩ ልዩ ዓይነት ዶሮዎች የሽ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአዲስ መለዋወጫ ዕቃዎች አስመጪና አከፋፋይ አክሲዮን ማኅበርና በባለቤቱ ላይ የ33.3 ሚሊዮን ብር ክስ ህዳር 21 ቀን 2004 ዓ.
በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ቡድን ሌላኛው አጀንዳ መርሆ የመቀየር ህጋዊ ስልጣን የለውም ሲል ተቃወመ
የዓለም ዜና
የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ውሎው ተጠሪነቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነውን የኢት̎ዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወ…
የደቡብ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ከመዲናይቱ ከሮም ይልቅ ለሰሜን አፍሪቃ አገራት ትቀርባለች ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ በወባ በሽታ፤ ኤድስና በሳንባ ነቀርሳ ምክንያት ከሚያልፈዉ የሴቶች ህይወት ይልቅ በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉ የእናቶች ቁጥር እንደሚበልጥ መ…
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዋሽንግተን ዲሲ ወርሀዊ የሻማ መብራት ስነስርአት ተካሄደ!
Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም. January 2, 2011)፦ በ”ማርች ፎር ፍሪደም”ና በሌሎች የሰብአዊ መ…
የመኖሪያቸውና ጽህፈት ቤታቸው ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው!
የበአሉ እለት፡ በቤተመቅደስ ውስጥ መለስተኛ ረብሻ ተነስቶ ነበር!
Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 23 ቀን 200…
ናይጀሪያ ውስጥ የሚገኝ እስላም ፅንፈኛ ቡድን ነው። የዚህ ታጣቂ ቡድን ስያሜ ቃል በቃል ሲተረጎም «የምዕራቡ ስልጣኔ አያስፈልገንም» እንደማለት ነው።
ዴንማርክ ከትናንት ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንትነት ሃላፊነት ከፖላንድ ወስዳለች ። በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋዊ የርክክብ ስነ ስርዓት ይ…
ናይጀሪያ ውስጥ የሚገኝ እስላም ፅንፈኛ ቡድን ነው። የዚህ ታጣቂ ቡድን ስያሜ ቃል በቃል ሲተረጎም «የምዕራቡ ስልጣኔ አያስፈልገንም» እንደማለት ነው።
በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት የ CDUና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት የ CSU ፓርቲዎች ተጠሪዎች ኢትዮ…
ዓለማየሁ ዲባባ
ለልጆች ከሚዘጋጅ ጽሑፍ አኳያ ሲዳሰስ
ዓለማየሁ ታዬ ገጣሚ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ነው። ከዚህ ቀደም በአይነታቸውና በይዘታቸው ልዩ የሆኑ ሦስ…
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ግርማ ካሣ [email protected]
የአሥራ ሰባት ዓመት ወጣት ነው። ጥይት የጎረሰ ሽጉጥ በእጁ ይዟል። እጅግ በጣም ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ፣ ንግግር አድርገ…
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን ቆሞ የማይጠብቀን ነገር ቢኖር ዋጋ ነው፡፡ የሌላው፣ የሌላው ነገር ቀርቶ የአንበሳ አውቶቡስ ዋጋ እንኳን በተሳፈርንበት ዋጋ…
(click here for pdf)በየሀገሩ እየዞረች ከልዩ ልዩ ሕዝቦች ጋር መገናኘት የምትወድ አንዲት ፓይለት ነበረች፡፡ በዓለም ላይ ያልዞረችበት ሀገር አልነበረም፡፡ አንድ…
ተመስገን ደሳለኝ
ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- በተደጋጋሚ ጊዜ ቅሬታዬን እንደጻፍኩልዎ ይታወቃል። በተደጋጋሚ ጊዜም ስልጣንዎን
የኢትዮጵያ ወታደሮች በሂራን አዉራጃ የምትገኘዋን በለትወኔ የምትባለዉን ስትራቴጂክ ከተማ እንደተቆጣጠሩ ቢቢሲ ዘገበ። ኢጋድ የተሰኘዉ የምስራቅ አፍሪካ አገራት ስብሰብ፣ የሶማሊያ የጎሮቤት አገሮች ለአፍሪካ ሕብረት ጦር አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ መጠየቁ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ኬንያ በደቡብ በኩል አልሻባብ ላይ ጥቃቷን ስታጠናክር ፣ ኢትዮጵያም በደቡብ ምእራብ በኩል ልትንቀሳቀስ እንደምትችልም ብዙዎች ይጠብቁ ነበር። በደቡብ በኩል በኬንያ ፣ በሰሜን በኩል በቡሩንዲ ጅቡቲና […]
[email protected] የአሥራ ሰባት አመት ወጣት ነዉ። ጥይት የጎረሰ ሽጉጥ በእጁ ይዟል። እጅግ በጣም ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ፣ ንግግር አድርገዉ ወደ ጨረሱ አንድ የእድሜ ባለጸጋ ሰዉዬ ቀስ በቀስ ይጠጋል። ሳያስቡት የያዘዉን ሽጉጥ ወደ እርሳቸዉ ደቅኖ ይተኩሳል። ሰውየዉ ይወድቃሉ። አካባቢዉ ተረበሸ። ተናወጠ። አምቡላንስ ተጠርቶ በአፋጣኝ በስፍራዉ ደረሰ። የወደቁትን አባት በአምቡላንሱ የነበሩ የህክምና ባለሞያዎች አነሷቸዉ። የፍጥነት ጉዞ ወደ […]
የመድረክ አባል የሆነው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ ጐላ ያለ እንቅስቃሴ እያካሄደ መጥቷል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ረጅም ጊዜ የወሰደ የውስጥ ግምገማ ካካሄደ በኋላ ፓርቲው የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ሰነድ ለማዘጋጀት መቻሉ ይነገራል፡፡ አንድነት ፓርቲ ፍኖተ ነፃነት የተሰኘ ልሳኑን በየሳምንቱ ያሳትማል፡፡ በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ምሁራንን በተለያዩ ጉዳዮች […]
በአለም ዙርያ ያሉ ነዋሪዎች አዲሱን የጎርጎረሳዉያን 2012 አ.ም በደማቅ የሙዚቃ ድግስ እና ህብረቀለም በሚተፉ ርችት ተኩስ ተቀበሉ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“ቀይ መስቀል ሊሰጠን የነበረውን ድንኳን ወረዳው ከልክሎናል” ነዋሪዎች“ሕጋዊ ያልሆኑትን ድንኳን ውስጥ ማስቀመጥ መፍትሔ አይሆንም” የወረዳ ስድስት
የመድረክ አባል የሆነው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ ጐላ ያለ እንቅስቃሴ እያካሄደ መጥ
ሮያል ደች ሼል በመባል የሚታወቀው ግዙፉ የነዳጅ ኩባንያ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት እንዳቀደ ታወቀ፡፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን ራሳችንንና ኢትዮጵያዊነትን ግለጹ ብንባል የምንገልጽባቸው የተለመዱ ዘዬዎችና ቃላት አሉ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፈቃድ የተሰጣቸው በመሆኑ፣ መንግሥት አዲስ የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ፈ
‹‹ውሳኔው ጥሩ ነው ወይም አይደለም ለማለት ከደንበኛችን ጋር አልተወያየንም›› የተከሳሽ ጠበቆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ (ሆስተ…
‹‹የሊዝ አዋጅ በድጋሚ ሊታይ ይገባዋል›› ባለሙያዎችበአፍሪካ ጎዳና (ቦሌ መንገድ) ወርቤክ ሕንፃና በቦስተን ዴይ ስፓ ሕንፃ ጀርባ የሚገኙ ባለይዞታዎች በ
የመድን ሥራን በመፍቀድና በመቆጣጠር ረገድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትልቅ ሥልጣን የሚሰጥ አዲስ የመድን ሥራ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
– ዓቃቤ ሕግ ባቀረባቸው ማስረጃዎች ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጠበሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ከተመሠረተባቸው 24 ተከሳሾች መካከል፣ በአገር ውስጥ…
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)