የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ተከለከለ

ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፈቃድ የተሰጣቸው በመሆኑ፣ መንግሥት አዲስ የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ጥያቄ መቀበል አቆመ፡፡