ጀርመን- የመራሂተ-መንግስት ለአዲሱ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልክት
የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ለህዝባቸዉ እንኳን ለአዲሱ የጎርጎረሳዉያን 2012 አ.ም አደረሳቸዉ መልክት አስተላለፉ።
የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ለህዝባቸዉ እንኳን ለአዲሱ የጎርጎረሳዉያን 2012 አ.ም አደረሳቸዉ መልክት አስተላለፉ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበ እዚህ ይጫኑ
የጥፋት ሀይል ነው፤ ይህ ቡድን ጭራሽ ለሀዝብ ከበሬታና ፍቅር የለውም፤ አገር ሻጭ ነው፤ በጭራሽ የሚታመን አይደለም፤ ጨፍጫፊ ነው። በአጠቃላይ ከሴጣን ነው የምትጋቡ፤ በርምጃችሁ አናንተም ወገኖቻችሁንም ትጎድበታላችሁ። የመለስን መንግስት በሚመለከት እነዚህን በመሰሉ ጉዳዬች ላይ ለያንዳንዳቸው ይዘቱ ቅዱሱን መፀሀፍ የሚያካክል መረጃዎች ሊቀርብበት የሚችል ፍፁም የሆነ እውነትነት ያላቸው ክሶች ናቸው የሚነሱት። ጊዜው ሲመጣ በሀገር ክህደት፤ በዘር ማጣፍት በመሳሰሉ […]
ረሃብ በሀገራችን እንደማንኛውም የዓለም ሕዝብ የሚታወቅ ሲሆን በኢትዮጵያ ለየት የሚያደርገው ባለፉት አርባ ዓመታት ከረሃብ የተለችበት ጊዜ አለመኖሩና መለመዱ ነው። በየአገሩ ያለው ረሓብ እንደማኅበረሰቡ ባህልና የኑሮ ደረጃ የሚገለጽ ሲሆን በኢትዮጵያ ረሓብ አለ የሚባለው በርካታ ሰዎች ሲሞትና ዓለም አቀፍ ዜና ማሰራጫዎች መዘገብ ሲጀምሩ ነው። ለመሆኑ “ረህብ” ምንድነው? እንዴትስ ይገለጣል? ረሓብና ሰው? ረሓብና እንሣት፤ አእዋፍ፤ እጸዋት፤ በምድሩ ላይ […]
የበረከትን መፅሃፍ አነበብኩት… በእውነቱ ህትመቱ ቆንጆ ነበር። ሽፋኑ እንደ ሃብታም ጉንጭ ይለሰልሳል። ከቻርልስ ዲክንስ ታዋቂ መፅሃፍ የተኮረጀ ቢሆንም ርእሱም ቢሆን አሪፍ ነው – የሁለት ምርጫዎች ወግ። የበረከትን መፅሃፍ ያሳተመው መሃመድ አላሙዲ የተባለው ነጋዴ መሆኑን ፍትህ ጋዜጣ ላይ አንብቤ ነበር። መፅሃፉ 314 ገፆች እና 10 ምእራፎች ይዞአል። ዋጋው 90 ብር ነው። ሪፖርተር በዜና ዘገባው፣ ሼክ መሃመድ […]
ባለፈው ጊዜ ሌጋተም የተባለው ድርጅት የ 110 አገሮችን የብልጽግና ደረጃ ሲያጠና ሰንብቶ ባወጣው ሪፖርት ላይ በ አጠቃላይ ውጤት ኢትዮጵያ እንደተለመደው ወደ መጨረሻው ሆና 108 ኛ ወጥታለች:: እንዲህ አይነቱ የመጨረሻ አካባቢ ውጤት የተለመደ በመሆኑ እምብዛም አልተገረምን:: ለዛሬው ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ ታዲያ ካሉት የብልጽግና መለኪያ ተለዋዋጮች(variables) መካከል በጣም አስፈለጊ በሆነው የግለሰቦች መብት(personal freedom) ከ110ሩ 110ኛ የመሆኑዋ ነገር […]
ተስፋዬ ገብረአብ [email protected]
የበረከትን መጽሐፍ አነበብኩት …
በእውነቱ ህትመቱ ቆንጆ ነበር። ሽፋኑ እንደ ሃብታም ጉንጭ ይለሰልሳል። ከቻርልስ ዲክንስ …
ኢራን በኒኩሊየር መርሃግብሯ መግፋቷንና የኒኩሊየር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅም ዝግጅቷን ማጣደፏን አለም አቀፉ የአቶም ኃይል ተቆጣጣሪ ተቋም IAEA አመልክቷል።
አቃቢ ሕግ ሰባተኛ ተከሳሽ በሆነዉ ፣ አቶ እስክንድር ነጋ፣ ግንቦት 20 2002 ዓ.ም የተጠለፈ፣ ከአዲስ ድምጽ ራዲዮ አዘጋጅ አቶ አበበ በለዉ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስን እንዲሁም በከረንት አፌር ፓልቶክ ክፍል በብዙ ወንድማገኘዉ (ሞያዬ ምስክር) አወያይነት የተደረገን ዉይይት፣ ትላንት ዴሴምበር 29 ቀን በተቀመጠዉ የፍርድ ችሎት፣ እንደ መረጃ ማቅረቡን፣ የአማርኛዉ ክፍል ጀርመን ድምጽ ራድዮ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ […]
መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡30 ሰዓት አካባቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ (ሆስተስ) የነበረችውን አበራሽ ኃይላይን፣ በመኖሪያ ቤቷ ው
የኦሮሞ ነጻ አዉጭ ግንባር፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዉያንን ሁሉ የጋበዛ አገራዊ ስብሰባ በሜኔሶታ እንደጠራ የዘሐበሻ ጋዜጣ ድህረ ገጽ ገለፀ። «እሁድ ጃንዋሪ አንድ ቀን በኢን ሆቴል ሴንት ፖል በሚደረገዉ በዚሁ ስብሰባ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከሌሎች ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቹ ጋር በጽናትና በአንድነት የሚታገልበትን ሁኔታ ያበስራል ተብሎ ይጠበቃል» ሲል ያተተዉ ዘሃበሻ፣ በአካካቢዉ ካሉ በርካታ ስቴቶች ብዙዎች የሰብሰባዉ ተካፋይ ለመሆን […]
ሰሜን ኮርያ ፈላጭ ቆራጭ ይሰኙ የነበሩትን መሪዋን ሸኝታ ልጃቸዉን ስልጣን ላይ አወጣች።
እስካሁን መልስ ያላገኘው ፣የየመን ፕሬዚዳንት ወደአሜሪካን ለመንግባት ያቀረቡት የቪዛ ጥያቄ፣
የፌደራል ዐቃቤ ህግ ፤ በሽብር ወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ በመሠረተባቸው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 በሰላማዊ መ
የባህል ሙዚቃን በማዜምዋ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ የዝና ነጋሽ የእለቱ ዝግጅታችን እንግዳችን አድርገን ይዘናታል።
የዓለም ዜና
የመለስ ዜናዊ የይስሙላ ችሎት በስዊድናዊያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብየ እና ጆአን ፐርሰን ላይ የጥፋተኝነት ብይን ከሰጠ በኋላ እያንዳንዳንዳቸውን በአስራ አንድ ዓመታት ጽኑ እስራት መቅጣቱ መላውን ዓለም አስቆጥቷል። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄም እነዚህን የመለስ ዜናዊ የይስሙላ ችሎት ውሳኔዎችን አጥብቆ ያወግዛል። እርግጥ ነው ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን እነዚህን የመሰሉ ፍርደ ገምድል ውሳኔዎች ለሃያ ዓመታት የኖርንበት ነውና አዲስ ነገር […]
መለስ ዜናዊ ከደርጉና ከአጼዎቹ ጋር ራሱን እያወዳደረ እኔ እሻላችኋለው እያለ ሲሰብክ እነሆ ሦስት አስርተ ዓመታትን አስቆጥሯል። ይሄንንም ስብከት ያመኑ ብዙ ሰዎች መኖራቸውም እውነት ነው። መለስ ዜናዊ ዘመኑ ከደረሰበት የእደገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ እርቆ የሚጓዝ ክፍ ዘረኛ በመሆኑ ሁል ግዜ ራሱን የሚያወዳድረው ከሙታን ጋር ነው እንጂ ከህያዋን ጋር አይደለም። በህያዋን መንደር የሚያቆመውን ምንም በጎ ተግባር […]
የወያኔ መከላከያ ሚንስቴር ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ዜና በወያኔ የመተካካት ፖሊሲ በመከላኪያ ሠራዊት ውስጥ ካሉት ከፍተኛ ባለማዕረጎች ውስጥ 13 ጀኔራሎችና 303 ሌፍቴናንት ኮሌነልነትና ሙሉ ኮሌነል ማዕረግ ያላቸው አባላት በጡረታ ስም ከሰራዊቱ መገለላቸው ታውቆአል። የግንቦት7 ምንጮች መረጃ እንደሚያመለክተው ግን በጡረታ ከተገለሉት አብዛኞቹ ከቀርብ ጊዜያቶች ወዲህ በመላው አገሪቱ ውስጥ በተከሰተው የኑሮ ውድነትና እየተስፋፋ በመጣው የፖለቲካ አፈና ምክንያት ህዝባዊ […]
የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት በትናትና ዜናው እንደዘገበው፤ የዳርፉር አማጺ መሪ የነበሩት ዶ/ር ካሊል ኢብራሂም ግዲያ ላይ የወያኔ እጅ ያለበት መሆኑን የሚያመለክት ፍንጮች መገኘታቸውና የዘረኛው መለስ ዜናዊ አፈቀላጤ የሆነው በረከት ስሞኦን ከግዲያው አንድ ቀን ቀደም ብሎ ካርቱም ውስጥ ከሱዳን ከፍተኛ የደህንነት ሰዎች ጋር ውይይት ማድረግ መታወቁ መረጃውን የበለጠ አጠናክሮታል። እንደኢሳት መረጃ ምንጮች ዘገባ በረከት ስሞኦን ከዚህ […]
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በኦጋዴን ወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ለመታዘብ ወደ ክልሉ ሲገቡ የተያዙትና በወያኔ ፍርድቤት የአስራ አንድ አመት ጽኑ እስራት የተፈረደባቸው ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ጉዳይ ከፍተኛ የሆነ አለም አቀፍ ተቃውሞ በአገዛዙ ላይ ማስነሳቱን የዝግጅት ክፍላችን አረጋገጠ። የወያኔ ፍርድ ቤት ከትናንት በስቲያ ባስተላለፈው ቅጣት የተቆጡና የተቃውሞ ድምጻቸውን እያሰሙ ካሉት አገሮች በተጨማሪ የተለያዩ አለም አቀፍ […]
በህወሃት የሚመራው ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በተለያየ ሹመትና ጥቅማ ጥቅሞች የራሱ ምርኮኛ አድርጎ የሚገለገልባቸውን የሌሎች ብሔረሰብ ተወላጆች በአዳዲስ ታዛዦች ለመተካት ዘወትር በሚጠቀምበት ግምገማ ሰሞኑን በደቡብ ክልል በርካታ ሰዎች ከነበሩበት የሃላፊነት ቦታ መባረራቸውን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት በትናንትና የዜና ዘገባው አስታወቀ። እንደ ኢሳት ዘገባ የደቡብን ክልል እያተራመሰ ያለውና ከ50 በላይ ለሚሆኑ የወያኔ የቀድሞ ሹሞች ከሃላፊነት መነሳት […]
በማንኛውም የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ወጣት ዜጎች በአገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ወያኔን በሚቃውም መልኩ ምንም አይነት ተሳትፎ እንዳያደርጉ ለማገድ ለሥርዓቱ ታማኝ የሆነ አስተዳደር በየትምህርት ቤቶቹ ከማቋቋም ጀምሮ ለነጻነታቸውና ለመብታቸው የሚቆረቆሩትን አድኖ ከትምህር ገበታቸው በማባረር ተግባር ላይ የተሰማራው የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ሰሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ቅጣት ማስተላለፉን ዘጋቢያችን ከስፍራው ባስተላለፈው ዜና ገለጸ። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ […]
ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይህንን የወያኔ ከፍተኛ ወንጀል መርማሪዎች ተንኮል ያጋለጠቺው ባለፈው ሳምንት ሃሙስ የወያኔ ፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልዴታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ፊት ቀርባ የተመሰረተባትን የሽብርተኝነት ክስ እንድታስተባብል በተጠየቀችበት ወቅት እንደሆነ ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ሪፖርት ለማወቅ ተችሎአል። ጋዜጠኛ ርዕዮት ለይስሙላ ፍርድቤቱ በሰጠቺው ማስተባበያ ቃል “እኔ በሙያዬ ጋዜጠኛ ነኝ፣ ይህን የሚያውቀው አርቲስት ደበበ […]
ግንቦት7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ያወገዘውና አለም አቀፍ ህብረተሰብ የሚችለውን ሁሉ ጫና አድርጎ ያለምንም ቅድሜ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ የጠየቀው ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 15 ቀን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ባወጣው መግለጫ ነው። “ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፐርሰን ጆግኖቻችን ናቸው” በሚል ርዕስ ግንቦት 7 ባወጣው በዚህ መግለጫ፤ በህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ቁጥጥር […]
ተመስገን ደሳለኝ
ከኢህአፓ ወደ ኢኮፓ፤ ከኢኮፓ ወደ ኢህዴን፤ ከኢህዴን ወደ ብአዴን… እነዚህ ሁሉ የዛሬው እንግዳችን የፖለቲካ ዝውውሮች ናቸው። መቼም ‹
እውነት ሲሸጥ፤ እውነት ሲሰቀል፤ እውነት ሲደማ የተጮኸ ጩኸት ነበር። ይህ የሰቆቃና የጭንቅ ጩኸትም በአኬልዳማ ተደመደመ። በወቅቱ እውነት እንዲሰቀል ምክ…
አገር ዉስጥ የሚታተመዉን ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉን የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ጠቅሰን፣ ወደ ሶስት መቶ የሚሆኑ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መኮንኖች ስራቸዉን እንዲለቁ መደረጉን መዘገባችን ይታወሳል። ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚጠቁመዉ ከስራ እንዲሰናበቱ ከተደረጉት መኮንኖች መካከል ጄነራል ሳሞራ የኑስ እና ከርሳቸው ጋር ቅርበት ያላቸዉ ሞኮንኖች እንዳልተነኩ ለማወቅ ችለናል። ለአቶ መለስ ዜናዊ በጣም ታማኝ የነበሩትና በቅርቡ ግን ከጄነራል ሳሞራ የኑስ ጋር […]
ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣ ለዘመናዊ ሥልጣኔ መስፋፋት፣ ለኤኮኖሚ ዕድገትና በተናጠልም ሆነ በኅብረት ለአህጉራዊ መደርጀት፣ መሰላልነቱ ባያጠራጥርም፤ እስካ…
(click here for pdf) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ የቅዱስ እንድርያስ አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ቄስ እንድርያስ ቶምሶን በ2011 «Christianity in the UAE´ የተሰ…
‹‹መንግሥቱ ዘለዓለም፣ ወምኩናንኒ ለትውልደ ትውልድ›› የሚለውን መዝሙር እየዘመሩ ከበሮ የሚደልቁ ካህናት ታቦቱን ይዘው ከሩቅ ይታያሉ፡፡ ‹‹መንግሥት…
– ድርጊቱን መፈጸሙ ተረጋግጦ ጥፋተኛ ተባለየኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አስተናጋጅ (ሆስተስ) የነበረችውን አበራሽ ኃይላይን ሁለት ዓይኖች ማጥፋቱ የተ
‹‹አባላቱ የታሰሩት ልማት በማደናቀፋቸው ነው›› የዳምባ ጎፋ ወረዳ የምክር ቤት ሰብሳቢበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ልዩ ዞን በዘንጋ አዋንዴ ቀበሌ 27 የ
አቤ ቶኪቻው
የፈረንጆች ገና መጣ። እንንኳን መጣ! የእኛም በቅርቡ ይመጣል። እስከዛው ግን እንኳን ለፈረንጆቹ ገና አደረሰን እንባባል። ያው እንደሚታወቀው …
የዓለም ዜና
ሕዝብ እና ፌደራል ፖሊስ ተፋጠዋል
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ታህሳስ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. December 27, 2011)፦ በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ አራዳ ገበያ በመባል የሚታወቀው ቦታ 11 ቤቶች ተ…
በሽብር ስራ ተሰማርታችኋል በሚል መስረት የሌለዉ ክስ የታሰሩ፣ የአቶ አንድዋለም አራጌ፣ የአቶ እስክንድርና ነጋ እና ሌሎች ሰላማዊ ታጋዮችን ጉዳይ የሚያዳምጠዉ ችሎት፣ ዲሴምበር 24 ቀን ፣ አቃቢ ሕግ ያቀረባቸዉን ቪዲዮዎችና ኦዲዮዎች አዳምጧል። ፍርድ ቤቱ በመጀመሪያ ያዳመጠዉ በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ዉስጥ በይፋና በግልጽ የተደረገዉን፣ አቶ እስክንድር ነጋ በእንግድነት የተገኙበትን እና በአቶ አንዱዋልም አራጌ የተመራዉን ስብሰባ ነበር። በዚህ […]
አቡጊዳ – የናዝሬት ድህረ ገጽ አቶ እስክንድር ነጋን የአመቱ ሰዉ ብሎ ሰየመ ! ሁሉንም ወገኖች ፣ የኢሕአዴግ ደጋፊዎችን ሆነ የሕወሃት/ኢሕአዴግ ተቃዋሚዎችን የሚያስተናግደዉ ገለልተኛው የናዝሬት ድህረ ገጽ፣ አንጋፋዉ ጋዜጣኛ እስክንድር ነጋን የአመቱ ሰዉ ብሉ ሰይሞታል። ድህረ ገጹ፣ ሃሳብን በነጻነት የመግልጽ መብት ይከበር ዘንድ አቶ እስክንድር በየሳምንቱ ለአንባቢያን ፣ ትምህርት ሰጪ ጽሁፎች ያለ ማቋረጥ ማበርከቱን ያስታወሰ ሲሆን፣ […]
የዕለቱ ዜና
አሁን አደገኛ ሁኔታ ላይ ተደርሷል። ፍትህን ወደ መቃብር ለመክተት በተቀናጀ እና በተደራጀ መልኩ የሚሴረው ሴራ እና የሚሸረበው ተንኮል ስጋና ደም ለብሶ እነ…
(ሊያነቡት የሚገባ!) – ክፍል 3
አቢይ አፈወርቅ
መሐመድ አል-አሙዲ (ሼህ)
የዛሬው ምጥን ፍተሻችን ትኩረት መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ናቸው። እኝህ ሰው ባለፉ
click here for pdf በኦሮምኛ አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታ
ቅዳሜ መታተም የነበረበት የፍትህ ጋዜጣ፣ አንድ ቀን ቆይቶ እሑድ እንደታተመ፣ የኢኤምኤፍ ድህረ ገጽ ገለጸ። በፍትህ ጋዜጣ አዘጋጆችና ዘገባዊዎች ላይ ከመቼዉም በበለጠ ጫናና ወከባ እየደረሰ እንደሆነ ይታወቃል። የጋዘጣዉ አምደኛ የሆነችዉ ርዮት አለሙ መሰረት በሌለዉ የሽብር ክስ ተከሳ በወህኒ የምትገኝ ሲሆን የርሷ ጠበቃ በፍርድ ቤት የሚያቀርባቸዉ፣ የጋዜጣዉ አዘጋጆችን ጨመሮ በርካታ ምስክሮች ማስፈራሪያ እንደሚደርስባቸዉ ኢኤምኤፍ አዲስ አበባ ያሉ […]
በርካታ ምዕራባዉያን አገሮች የገናን በአል በማክበር ላይ ይገኛሉ። ትናንት ቅዳሜ ምሽት ለእሁድ አጥብያ ጀምሮ ጀርመናዉያን ከቤተሰብ ጋር በመሰባሰብ እና
በመጽሐፉ ተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተችተዋል – በተለይ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢሕአዴግ ነባር ታጋይ፣ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር፤ አሁን ደግሞ የኮሙዩኒኬሽ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ
– አቶ በረከትና ሼኽ መሐመድ አሊ አልአሙዲ የተደናነቁበት ምሽት
– አቶ መለስ፣ ኢሕአዴግና አልአሙዲ ተወድሰዋል
– ኢሕአዴግ “የሕዝብ ፍ
ተማሪዎችን ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ምርመር ተቋም ናሳ አወዳድሬ እልካለሁ በሚል እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘውና የድጋፍ ደብዳቤ ከትምህርት ሚኒስቴር…
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ትናንት በአዲስ ቪው ሆቴል ባካሄደው አንደኛ መደበኛ ስብስባ፣ አሥር የሥራ አስፈጻሚ አባላትን፣
ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት…