ሼል ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ቧንቧ ለመዘርጋት አቅዷል

ሮያል ደች ሼል በመባል የሚታወቀው ግዙፉ የነዳጅ ኩባንያ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት እንዳቀደ ታወቀ፡፡