“የሽምግልና ጉባኤው ላደረገው ጥረት ሊመሰገን ይገባል” ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መልከ ጸዲቅ
“ቤተ ክርስቲያኗ ለ4 ተከፍላለች” ሊቀ ካህናት ምሳሌ እንግዳ
“በ

የዘር ማጽዳት (Ethnic Cleansing) ዘመቻ፡ በወልቃይትና በጠገዴ ማህበረሰብ ላይ  የተባበሩት መንግሥታት ም/ቤት በ1948ና በ1992 ዓ.ም የዘር ማጥፋትንና የዘር ማጽዳትን ወንጀሎች አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ ለዚህ ጦማር እንደ መግቢያ ያገለግሉ ዘንድ የተመረጡ ናቸውና በቅድሚያ የሚከተሉትን ሊንኮች ይመለከቱ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ www.preventgenocide.org/genocide/officialtext.htm   www.un.org/documents/ga/res/47/a47r080.htm …

የዘር ማጽዳት (Ethnic Cleansing) ዘመቻ፡ በወልቃይትና በጠገዴ ማህበረሰብ ላይ Read more »

በእግዚያብሔር ህግ ላይ ድርድር የለም  “………..እነዚህ  ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ  በፍቅር ግብዣችሁ እንደ  እድፍ  ናቸው  እንደ  እረኞች  ያለ ፍርሃት ራሳቸውን ይጠብቃሉ በነፋስ  የተወሰዱ  ውኃ  የሌለባቸው ደመናዎች፥ ፍሬ የማያፈሩ ሁለት ጊዜ የሞቱ ከነሥራቸው የተነቀሉ በበጋ የደረቁ ዛፎች፥ ……..” የይሁዳ  መልዕክት 1፡12 ሰሞኑን ከእምነቱ …

በእግዚያብሔር ህግ ላይ ድርድር የለም! Read more »

ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ከአንግሊዘኛ የተተረጎመ) የቻይናው ደራጎን (ጭራቅ) ከአፍሪካውያን ጅቦች ጋር አሸሸ ገዳሜ ጭፈረውን እያስነካው ነው፡፡ ለዚህ ደራጎን አፍሪካ በምንም መልኩ ተስማሚ ሁኔታ አትፈጥርለትም፡፡ ታሪክ እንደሚያስረዳው በአንድ ወቅት የአፍሪካውያን መኩሪያና መመኪያ የነበረችው ምድር አሁን የጅቦች መሰባሰቢያ ትልቅ ዋሻ ፈጥራ (የአፍሪካ …

የቻይናው ድራጎን (ጭራቅ) እና የአፍሪካ ጅቦች አሸሸ ገዳሜ Read more »

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል አንድ የአቶ ሃዱሽ ገ/እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ሁኖ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር መቀጠሬን ገልጬ ነበር።እነሆ ቀጣዩ ክፍል ሁለት፤ ህወሃት ሠርቶና ለክቶ በወሰነልኝ የአስተሳሰብ መጠን መሰረት አስቤ፤መልካም የምለውንም ምኞት ተመኝቼ፤ምኞቴንም እውን ለማድረግ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተቀጥሬ በጣም መራርና […]

ኢትዮጵያዊ ተዋዶ፣ ተዋልዶና ተዛምዶ ኖሯል ለዘላለምም ይኖራል! እንዳትሰደድ የሚለውን የወዳጅ ዘመድ ምክር ችላ ብለህ ብትሰደድ ከሁሉ በላይ ሕውሓትን አስደስተህ አንተም ይብዛም ይነስም ችግር ውስጥ ለመባዘን ተዘጋጅ። ከዲያስፖራው ወገን ጋዜጠኛ ወይ ባለጠጋ ካልሆንክ ስለተሰደድክ እምቢልታ አይነፋልህም፣ ነጋሪት አይጎሰምልህም። በስደትህ ምክንያት ስለአገርህ የዲሞክራሲና የነፃነት ዝቅጠት አይነገርም፣ አይወራም ወይም አይፃፍም። እንደዘበት በአንድ ውድቅት ሻንጣህን አንጠልጥለህ ትወጣለህ። ባንተ መሰደድ […]

በወያኔ ሃያ-ዓመት አስከፊ አገዛዝ ምክንያት ኢትዮጵያ ሀገራችን ለከባድ ጥፋትና ውድቀት ተዳርጋልች። በተለይ የወያኔ የጎሳ ፖሊሲ የኢትዮጵያን ህልውና ለከባድ አደጋ አጋልጧል። በትንሳኤ ኢትዮጵያ አርበኞች ህብረት እምነት ሀገራችንን ማዳን፥ አንድነቷን ማስጠበቅ የሚቻልበት መንገድ አለ፤ ይሄውም እንደተጠባባቂ መንግስት የሚያገለግል የሽግግር ወቅት ምክር ቤት …

ከወያኔ በኋላ ለሚመጣው የሽግግር ወቅት መዘጋጀት ጊዜው አሁን ነው – ትንሳኤ ኢትዮጵያ Read more »

ተድላ ሀይሉ
ሰላም ውድ አንባብያን። ሠሞኑን አንድ ጽሑፍ በአቶ ተስፋዬ ገብረአብ ተደርሶ በኢንተርኔት በየድረ-ገፆቹ ተበትኗል። የዚህ ጽሑፍ ትክክለኝነት…

ያቺን የማትረሳ ቆንጆ ልጅ የተዋወቅሁዋት አስመራ ላይ ሲሆን፣ ከካቴድሪያል ወደ ቲራቮሎ በሚጓዘው ታክሲ ላይ ተሳፍሬ ነበር። ልጅቱ ፒኮክ የተባለችውን ወፍ ነበር የምትመስለው። ታክሲው ላይ ከሁዋላ አብረን ነበር የተቀመጥነው። “ላናግራት ወይስ ይቅርብኝ?” እያልኩ ሁለት ልብ ሆኜ እያመነታሁ ቆየሁ። እኔ ደጋግሜ ባያትም፣ እሷ አንድ ጊዜ እንኳ ዘወር ብላ አላየችኝም። ከሞባይል ቴሌፎኗ ጋር ተመስጣ እየተጫወተች ነበር። (መቸም እንዲህ […]

የጋምቤላ ልዩ ኃይል አመራር መኮንንና አንድ የፖሊስ አባል መገደል እንዲሁም ንብረትነቱ የሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ የሆነው ሳዑዲ ስታር እርሻ ልማት ኩባንያ የፋይናንስ ኃላፊና ሾፌራቸው መቁሰላቸውን ተከትሎ በጋምቤላ ጥበቃና ቁጥጥር መጠናከሩ ተሰማ። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ምንጮች ከስፍራው በላኩት መረጃ እንዳስታወቁት ግድያውን ያከናወኑት የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ በአኙዋክ ንጹሃን ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት አስቆጥቷቸው የሸፈቱ […]