የየመን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ DW Amharic February 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የየመን ሕዝብ በአደባባይ ሠልፍ የተቃወማቸዉን የሐገሪቱን ፕሬዝዳት ዓሊ አብደላ ሳሌሕን እንዲተኩ የታጩትን የምክትል ፕሬዝዳት የአብድረቡሕ መንሱር ሐዲን ፕሬዝዳትነት ለማፅደቅ ዛሬ ድምፁን ሲሰጥ ዉሏል።