የአቶ አንዱዓለም አራጌ መደብደብ DW Amharic February 21, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ አንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የታሰረዉ የፓርቲዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አንዱዓለም አራጌ በሌላ እስረኛ መደብደባቸዉ ፖለቲካዊ እድምታ አለዉ በማለት ድርጊቱን አወገዘ።