የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች – በዊኪሊክስ ፋይሎች
ከአቢይ አፈወርቅ
ባለፈው ሳምንት የብዙዎችን ትኩረት የሳበው ዜና ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ያደረገውን በአቡነ መርቆሪዎስ የሚመራውን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አዲስ አበባ ካለውና በተመሳሳይ መጠርያ በአቡነ ጳውሎስ ከሚመራው ቤ/ክርስቲያን ጋር ለማስማማት የተደረገው ጥረት ነበር። ሁለቱም ቤ/ክርስቲያናት ተወካዮቻቸውን ወደ አሪዞና ልከው መደራደራቸው ቢታወቅም የማይጣጣሙ ቅድመ ሁኔታዎቻቸውን እንደያዙ More…