(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦

Picture: Courtesy of Nigusie Girma

የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል
እየተደረገ ባለው ጥረት፡-

·&nb…

 (ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 10/2004 ዓ.ም፤ ማርች 19/2012/ PDF)፦  

·        
እሳቱ በአንድ አካባቢ ኀይሉ ሲቀንስ/ሲገታ በሌላ ሥፍራ ድንገ…

ከዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ከሶስት ዓመታት ቀደም ብሎ ‹‹እሪ በልልኝ ሃይቁ፤ በተፈጥሮ ላይ የተፈጸመ ወንጀል››በሚል ርዕስ ሳምንታዊ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ የዚያን ጊዜው መጣጥፌ ያተኮረው በወቅቱ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ላይ በ50 ኪሎሜትር ርቀት የሚገኘውና በአንድ ወቅት በጠቃሚ ወንዝነቱ ይታወቅ …

እሪ ይበል ወንዙ፤ እሪ ይበል ሃይቁ! Read more »

በአሁን ሰዓት በቤልጅየም የሚኖሩት ጋዜጠኛውና ጸሃፊው  የአቶ መሐመድ ሀሰን በተለያዩ አገር ነክ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መታየት የሚገባው በኢሳት በትኩረት መርሃግብር በዩቱብ ገጽ ላይ የሚገኘውን ቪዲዮ ክፍል 1 እና 2 እዚህ ላይ አቅርበነዋል። ክፍል 1 ክፍል 2

ቀደም ሲል በታዋቂው ጋዜጠኛ አቶ ሲሳይ አጌና “አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድኅን? ማርታ ማነች?” በሚል ርዕስ በኢትዮ ላየን ድረገጽ ላይ ወጥቶ የነበረውን ጽሁፍ በዚህ ሰሞን በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዙሪያ በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ ይችላል በማለት እዚህ ላይ አውጥተነዋል።አቡነ ጳውሎስ ወይንስ …

አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረ መድኅን? ማርታ ማነች? Read more »

የኦሮሞ መጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር የቦርድ አባላት አቶ ለገሰ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ሙለጌታ ሪቂቱ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረው ሲሳይ ሰርቤሳ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የሚከበረውን የእሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቤተሰቦቻቸው ግንደበረት ከተማ ሄደው ነሐሴ 17 ቀን 2003 ዓ.ም ሲመለሱ ጊንጪ ከተማ ተይዘው መታሰራቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት በሄዱበት አካባቢ ለኦነግ ቅስቀሳ […]

·   “ሁለት ጋሻ መሬት ደን በእሳት ቃጠሎው ወድሟል” (የገዳሙ መነኮስ)::

·    ቃጠሎውን ለማጥፋት ከደብረ ዘይት አየር ኀይል ርዳታ ተጠይቋ

•    ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ሥር ውሏል
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
መጋቢት 5 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ …

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 8/2004 ዓ.ም፤ ማርች 17/2012/ PDF)፦ ተወዳጁ የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ

Tweetአቤ ቶኪቻው ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። […]

ዋለልኝ መኮንን ኢትዮጵያ ላለፉት ረጅም አመታት በተለያዩ ጨካኝና አምባገንን መንግስትና የመንግስት ስርአቶች አስተናግዳለች::እነዚህም ስርአቶችን ለማስወገድ ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሉል አሁንም እየተክፈለ ይገኛል:: አሁን ኢትዮጵያን አስተዳድራለው የሚለው የወያኔ ቡድን ከሁሉም የባሰውንና በታሪኩ አይቶ የማያውቀውን ከፍተኛ ግፍ:በደል:ጭቆናና ውርደት በሕዝቡ ላይ እያደረሠበት ይገኛል:: አምባገነኑና …

አስራ አንደኛው ሰአት ለወያኔ ወይስ ለህዝቡ Read more »

ከዳንኤል ክብረት በ pdf ለማንበብ በድሮ ዘመን ነው አሉ፡፡ ልጂቱ ምጣድ ልትገዛ ገበያ ትወጣለች፡፡ ጥሩ ምጣድ መርጠው እንዲገዙላት እናቷን አስከትላለች፡፡ ገበያ ስትገባ እንዴው ሁሉም ነገር ቀልጧል፡፡ የማይሸጥ የማይለወጥ ነገር የለም፡፡ «ምነው?» «ስትል ጦር ሊመጣ ነው ተብሎ ሁሉም ነገር ተወዷል» ይሏታል፡፡ …

ገበያ ሲያመች Read more »

ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። ተስፋዬ ገብረ …