ከዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ዶናልድ ፔይን መሪ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብት ጥሪ፤መሪ የከበሮ ጎሳሚ ነበሩ ባለፈው ሳምንት ባሰደነገጠን የዶናልድ ፔይን ከመሃላችን መለየት፤ሁሉም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በእጅጉ አዝነናል፡፡ፔይን በአሜሪካ ኮንግሬስ ተወዳዳደሪ የሌላቸው ብቸኛ ጠበቃችን ነበሩ፡፡ድንገተኛ መለየታቸው ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ የነጻነት የዴሞክራሲና …

ለዶናልድ ፔይን የሰብአዊ መብት ችሮታ Read more »

ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር

ገላነው ክራር ([email protected])
ተስፋዬ በሰሞኑ ጽሁፎቹ መነጋገሪያ ሆኗል። ጽሁፎቹን አነበብኩ። የተስፋዬን ጽሁፍ ሳያነብ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም። አ

ዛሬ ለቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አንድ መልዕክት ለመስደድ አስቤያለሁ። እስከ ዛሬ ድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የተለያዩ መልዕክቶችን ስንልክላቸው ነበር። እርሳቸው ግን አይተው እንዳላየ፣ ሰምተው እንዳልሰማ ዝም ብለውናል። በርግጥ መልዕክቶቻችንን እንደሚያነቡ ባለፈው ግዜ ጠቁመውናል። “እያንዳንዳችሁ በየጋዜጣው የምትፅፉትን እናያለን የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልገባችሁ ጋጥ ወጦች ናችሁ” ብለው እስከ ዶቃ ማሰሪያችን በተናገሩበት “ዲስኩር” ቢያንስ መልዕክቶቻችንን እያዩ እንደሆነ ተረድተናል። እኛም “ጠቅላይ …

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል ሦስት ጓደኛሞችን እየከፈሉ ወሬ እንዲሰጧቸው ጫና ሲፈጥሩባቸው ተርኬ አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ከዚያ ተከትሎ የተፈጸመውን እተርካለሁ። ወደ ውጭ አገር መመደብን ተስፋ አድርጎ የቆየ በሙሉ የምደባው እድል እንዳታመልጠው ሲል “ጌቶቹ” መስማት የሚፈልጉትን ሁሉ “እውነት” ነው እያለ […]

ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ማህተመ ጋንዲ በቅድሚያ ታሪካዊ የብረት ግምብ ነበር ለፈላጭ ቆራጮች ያስቀመጡላቸው፡፡ ‹‹አምባ ገነኖች፤ ፈላጭ ቆራጮችና ነፍሰ ገዳዮች፤ ነበሩ፤ ለጥቂት ጊዜ የማይደፈሩ ሆነው ይቆዩና በመጨረሻው ግን መጨፍለቃቸው አይቀሬ ነው፡፡ ዘወትር ስለዚህ ማሰብ አስፈላጊ ነው፡፡››ሲል፡፡ ባለፈው ዓመት …

ሽግግር ከአምባገነን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት Read more »

አባ መላኩ ዘይገርም “እስከመቼ በሁለት ሃሳብ ታነክሳላችሁ” የዕውነትና የብርሃን ቤት የነበረችው የኢት/ኦር/ተዋ/ ቤ/ያን ዛሬ የቤተክርስቲያኒቷን አስተምህሮ በማያሟሉ እንኳን ለታላቋ ቤተክርስቲያን በግለሰብ ዓለማዊ ኑሮ አንኳን በማይመጥን ጥቅመኛ ጥቂት ግለሰቦች ስብስብ ስር ወድቃ ባለበት በዚህ አስከፊ የመከራ ዘመንና ጊዜ አደጋውን ለማምከን ከመሞከር …

አባ መላኩ ዘይገርም Read more »

“ለውጥ “ የሚባለውን ቃል ስንሰማ ወዲያውኑ በአዕምሮአችን ውስጥ የሚቀረፀው ጥሩነቱ ብቻ ነው። መጥፎ ውጤት የሚያስከትል ለውጥ መኖሩን ባንዘነጋም እምብዛም ትኩረታችንን አይስብም። የለውጥ ውጤት መቶ በመቶ ጥሩ ይሆናል ብሎ መገመት ባይቻልም በምኞት ደረጃ ግን ሁሉም የሚመኘው ጥሩውን ነው። አንዳንዴ ግን ምናባቱ ከዚህ የባሰ አይመጣም ይባላል።ይህ ከጭንቀትና ነባሩን ሁኔታ ለመቋቋም በማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደረስ ከብሶት የሚመነጭ እንጂ […]

እንዴት እንደከረማችሁ እያወቅሁት ‹እንዴት ከረማችሁ› ብዬ አልጠይቅም፡፡ ሲዳሩ ማልቀስ ወግ መሆኑ እዬቀረ እንደመምጣቱ ሁሉ ሲገናኙ ሰላምታ መለዋወጥም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ ምን አዲስ ነገር አለና? ጊዜ ማጥፋት ብቻ! ሁሉም ነገር ያው ነው ብቻ ሳይሆን ያው መሆንም እያቃተው ከሴከንድ ወደ ሴከንድ እየባሰበት ነው የሚሄደው – በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነባራዊ ሁኔታ በተለይ – በዓለም ዙሪያ ደግሞ ባጠቃላይ፡፡ ተግባባን? […]

በክፍል ሁለት የቢሮየ ተጋሪ ሲያሻው ስዩምን ደደብ እያለ እንደሚሳደብ መለስን ደግሞ ጀግና እያለ እንደሚያሞካሽ ገልጬ አቁሜ ነበር።እነሆ ተከታዩ ክፍል፤ እንደዚያ ዝም አንዳልኩ አራት ዓመቱ ደረሰና ወደ ውጭ አገር የመመደብ ምኞቴ እውነት ወደ መሆን ተቃረበ።የት አገር ይመድቡኝ ይሆን እያልኩ ማሰብን ተያያዝኩት።ኤምባሲዎቻችን …

ትውስታዬ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር – ክፍል 3 Read more »

ኢትዮጵያዊያንን ያሰቃየው ግለሰብ በየመን ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠየቀ ሀበሻ በየመን በየመን ክፍል 11 በግሩም ተ/ይማኖት ተንደርድሬ ጥልቅ ሳልሰናበት ውልቅ ማለት አለመደብኝም እና ወደ ዋናው ጉዳይ ከመግባቴ በፊት የዚህ ሰሞኑ ዜናዎች እንደመክፈቻ ላቋድስ፡፡ ታዲያ ዜና ዘገባው ከተለያየ አቅጣጫ በመሆኑ እና በዛ በማለቱ …

ሀበሻ በየመን በየመን ክፍል 11 Read more »

የአዞ ዕንባ ከሃበተጊዮርጊስ ለገሰ ስነ ልቦናዊ ማግባቢያ ወይም ማባበያ /Psychological Manipulation/ አንድን ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ ክፍልን ወይም ግለሰብን በተንኮል፣በማጭበርበር ወይም ጎጂ /Abusive/ የሆኑ ስነልቦናዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም የግል ፍላጎትን ወይም ዓላማን ለማሳካት ጥቅም ላይ የሚዉል ዘዴ መሆኑን የስነልቦና ጠበብት ይናገራሉ፣፣ በነዚህ …

የአዞ ዕንባ Read more »

“ታጠቅ ህሉፍ የተባለ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ሰራተኛ በደረሰበት አስተዳደራዊ በደል በሰውነቱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ራሱን አቃጥሎ መሞቱን” የዓይን እማኞች ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ የአካባቢ ነዋሪዎች እንደሚሉት “በደብረማርቆስ ከተማ ልዩ ቦታው አብማ 04 ቀበሌ በአቶ ጫኔ ቤት ውስጥ ተከራይቶ ይኖር የነበረው ታጠቅ ህሉፍ ራሱን አቃጥሎ ገሏል” ብለዋል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን ምስክሮች እንደሚሉት “ታጠቅ ህሉፍ […]

ይህ ጨዋታ በተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ላይ አርብ የካቲት 23 የታተመ ነው። እግረ መንገዴን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ብዬ ልጀምር… ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ለዛሬ ጨዋታችን በዋነኛነት ይዤ የመጣሁት ጉዳይ መሪዎቻችን እንማን እንደሆኑ የሚጠይቅ ነው። ያው እንደተለመደው ሌሎች ጨዋታዎችም ይኖሩናል። አውራ ርዕሱ ግን “መሪዎቻችን እነማን ናቸው… አርቲስቶቹ ወይስ ታጋዮቹ?” የሚለው ይሆናል። “ለፓርቲ አውራ እንዳለው ሁሉ ለጨዋታም አውራ …