ከወያኔ በኋላ ለሚመጣው የሽግግር ወቅት መዘጋጀት ጊዜው አሁን ነው – ትንሳኤ ኢትዮጵያ

በወያኔ ሃያ-ዓመት አስከፊ አገዛዝ ምክንያት ኢትዮጵያ ሀገራችን ለከባድ ጥፋትና ውድቀት ተዳርጋልች። በተለይ የወያኔ የጎሳ ፖሊሲ የኢትዮጵያን ህልውና ለከባድ አደጋ አጋልጧል። በትንሳኤ ኢትዮጵያ አርበኞች ህብረት እምነት ሀገራችንን ማዳን፥ አንድነቷን ማስጠበቅ የሚቻልበት መንገድ አለ፤ ይሄውም እንደተጠባባቂ መንግስት የሚያገለግል የሽግግር ወቅት ምክር ቤት በስደት ማቋቋም ነው። [ይቀጥላል]