የኢጣሊያ ርምጃና አዉሮጳ ፍርድ ቤት ብይን
ወደ ሊቢያ ከተመለሱት ስደተኞች አስራ-ሰወስት የኤርትራና አስራ-አንድ የሶማሊ ዜጎች በአንድ የስደተኞች መብት ተሟጋች ድርጅት አማካይነት የኢጣሊያን መንግሥት ከሰዉ ሲከራከሩ ነበር።ትናንት ሽትራስቡርግ-ፈረንሳይ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ኢጣሊያ ለያንዳዱ ስደተኛ አስራ-አምስት ሺሕ ዩሮ ካሳ እንድትሰጥ—