የተፈቀረው ቴዲ አፍሮ ብቻ አይደለም (ግርማ ደገፋ ገዳ)
እንግዲህ ቴዲ አፍሮ የፈለገውን ቢያፈቅር ወይም በፈለገውና ባልፈለገው ቢፈቀር የኛ ጉዳይ አይደለም። ‘ቴዲ አፍሮ የኛ ነው’ ለሚሉትም ‘ተስፋ ቁረጡ!’ ማለት ጥሩ ምክር ሊሆን አይችልም። አንድ በሩቅ የማውቃት ወጣት ሶማሌ አለች። ከወደ ደቡብ ሶማሊያ እና ቆንጆ ናት። ኢትዮጵያዊ በገጠማት ቁጥር ኃይለኛ ስልኳን ላጥ ታደርግና የቴዲ አፍሮን ዘፈን ታሰማለች። ‘ምን እንደሚል አላውቅም፤ ግን ዘፈኑንም እሱንም እወዳቸዋለሁ’ ትላለች። ‘ደሞ ባንቺ የተነሳ ሞቃዲሾን እና አዲስ አበባን በፌዴረሽን ወይ …. more…