የቩልፍ ስንብትናየጋውከምርጫ

ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን የተሰናበቱት ንየጀርመኑን ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት ባለፈው እሁድ ተመርጠዋል ። 5 ቱ የጀርመን ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በተስማሙት መሠረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ Joachim Gauck በእጩነት ቀርበዋል ። የዛሬው