Amharic «ፍቅር ይበልጣል» DW Amharic Feb 23, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ነዋሪነቱ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ውስጥ ነው። ድምፃዊ ተረፈ አሰፋ ይባላል። የሌላኛው ድምጻዊ ገረመው አሰፋ ታናሽ ወንድም ነው። አዲስ ባዘጋጀው አልበሙ አላስፈላጊ ዘር ቆጠራ ውስጥ አንግባ፣ ከምንም በበላይ «ፍቅር ይበልጣል» ይለናል።