መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደስራ ተመለሱ
የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።
የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።
የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።
click here for pdf ተወዳጁ ፕሮፌሰር ሺፈራው በቀለ አስተጋብተው ባረቱት እና «ባሕል እና ልማት በኢትዮጵያ» በሚለው መጽሐፍ ላይ እርሳቸው ያዘጋጁት ጥናታዊ መግቢ
Tweet (አቤ ቶኪቻው) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የተባሉ የኢህአዴግ ባለሰይጣን (ታይፕ አልገደፍኩም ዝም ብለው ይከተሉኝ ወዳጄ) ባለስይጣኑ በሚያስተዳድሩት ክልል ሲኖሩ የነበሩ ከሰባ ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎችን “ወደ ሀገራችሁ ሂዱ” ብለው አባረዋቸዋል። ይህንን አስመልክቶ ዛሬ በኢሜል የደረሰኝ የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነው የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በርዕሰ አንቀፁ ባስቀመጠው ካርቱን ስዕል፤ ሰውየው አቶ ሽፈራው […]
ወደ 3 ወር ለሚጠጋ ጊዜ ጅዳ ሳውዲ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት 36 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በታሠሩበት ሀገር የሚገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ለደረ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ
በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) የሕግ የበላይነት፤ በሰው ሕግ፤ በሕገቢስነት ባለፉት፡ዓመታት ሳነሳቸው የነበሩት ርእሶች ሁሉ በአንድ መሰረታዊ በሆነ እምነት ላይ የተመሰረቱ ነበሩ፤ ይሄውም፡የሕግ፡የበላይነት ነው::የሕግ የበላይነት ምንድን ነው? በኢትዮጵያስ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ሽግግር ወቅት እንዴት ሊገነባ ይችላል? …
– መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ
Tweet መለስ ዜናዊ! – በማን ይተካል? (ከተስፋዬ ገ/አብ) ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ የሃይል አሰላለፍ በመገምገም፣ “መለስ ዜናዊ! – በማን ይተካል?” ለሚለው ጥያቄ ምላሽ መስጠት በርግጥ ቀላል አይደለም። በቅድሚያ ግን “በርግጥ መለስ ዜናዊ ስልጣኑን ይለቃል?” ብሎ መጠየቅ ይገባል። መለስ ዜናዊ፣ “ከሁዋላ ሆኜ ማገዜ ባይቀርም፣ እለቃለሁ” ብሎ ደጋግሞ ነግሮናል። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ “መለስ እለቃለሁ ቢልም ባይልም አፍንጫውን ተይዞ ይለቃል” […]
በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡
Tweet By Haile Mulu መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀ ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ ወረዳ የተባረሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ያለፍላጐታቸው ወደ ደብረ ብርሃን መጓጓዛቸውን አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ፍትሕ ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም የባሰ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሰኔ […]
ወ/ሮ ሙሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ማሕበራትና ሴክቶራል አሶሲየሽን ፕሬዚዳንት – ልምዳቸውን እያጋሩ ነው፡፡ “ጣጣ” በማያውቀው አማርኛቸው የተራመዱበትን የሕይ…
“……ሁሉም ነገር ተወሰደ፣ ሁሉንም ነገር አጣን….” አባ ገብረማርያም በዛሬው ዕለት (ማርች 26, 2012) በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሐይማኖት፣ ዘር፣ጾታ ሳይለዩ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የወያኔ ኢምባሲ ፊትለፊት በመገኘት፤ ወያኔ በቅርቡ በተቀነባበረ ሁኔታ የሃይማኖት ተቋማት ላይ የከፈተውን የማፈራረስና የማውደም ዘመቻ ላይ …
ወያኔ በሐይማኖት ተቋማት ላይ የከፈተውን የጥፋት ዘመቻ የሚያወግዝ ሰልፍ በዲሲ ተካሄደ Read more »
ይሄ ወግ ትላንት አርብ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው። ታድያ ለዲያስፖራ አንባቢዎቼ አዲሳባ በተዘጋችው በዝችኛዋ ብሎግ አቅርቤያለሁ። ኢትዮጵያ አላችሁ ወዳጆቼ ፍትህ ላይ ታነቡታላችሁ በሚል እሳቤ ነው በዛችኛዋ መስኮት ያለጠፍኩላችሁ። ወዳጄ እንዴት አሉልኝ ? እኔ ከእርሰዎ ሃሳብ እና ከፒያሳ ናፍቆት በሰተቀረ በጣም ደህና ነኝ። በዝች በምንወዳት እና በምትወደን፤ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ባለፈው ሳምንት እከሰታለሁ ብዬ …![]()
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
በአሰቦትና በዝቋላ ገዳማት አካባቢ በቅርቡ ቃጠሎ ተነስቶ የነበረበት ሁኔታ፣ በአሰቦት ገዳም ይማር የነበረ አንድ ልጅ፣ መገደሉ ፣ እንዲሁም፤ የበርሊኑ ዘ
ርግጥ ነው ሰሞኑን ወያኔ በጣም ተጨናንቆአል። ለአመፅ እርሾ ሊሆኑ በሚችሉ ቁጣዎች ተከበዋል። የሶማሊያ ተልእኮ እየከሸፈ ነው። አልሸባብ እያሸመቀ ደጋግሞ አደጋ መጣሉን በመቀጠሉ፣ ከዚህ በላይ ሶማሊያ መቆየት እንደማይችሉ ተረድተው ጓዛቸውን መሸከፍ ይዘዋል። ከኤርትራ ጋር የጀመሩት የጦርነት ድራማ፣ ላይ ላዩን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነዳጅ ዘይት ውድነት ምክንያት ችግር እንደገጠመው አስታወቀ
ወቅታዊ መልዕክት ለመምህራንና ኢንቬስተሮች ከይሄይስ አእምሮ በጣም አሳሳቢ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትንሽ መናገር አሰኘኝ፡፡ ሀተታ ሳላበዛ ባጭር ባጭሩ ላስቀምጥ፡፡ ይሄን ሰሞን ልጆቼ እቤታቸው መዋል ጀምረዋል፡፡ ለምን ስላቸው መምህራን ደመወዝ ካልተጨመረልን ብለው በማመጻቸው ክፍል እንደማይገቡና ከናካቴውም የማይመጡ እንዳሉ ነገሩኝ፡፡ …
በተለይ ከአማራ ክልል ሄደው በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው ባለሥልጣናት ሕገወጥ በመባላቸው የመሬት ይዞታዎቻቸውን እያስረከቡ ወደአዲስ አበባ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡
የመምህራኑን የደመወዝ ይጨመርልን ጥያቄ ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ይህንን
© ይህ ጽሑፍ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በሌላ መሰል ኅትመት ባይወጣ ይመረጣል፡፡«ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡
አቤ ቶክቻው
ትላንት ከፌስ ቡክ ላይ የተገኘ የአንዲትን ህፃን አበሳ የሚያሳይ ቪዲዮ በማቅረብ “ኡኡታ…” አሰምተን ነበር። ኡኡታውን በርካቶች ተቀባብለውታ…
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከትናንት በስተያ በዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት የሚያደ
click here for pdf ደንበኛ ንጉሥ ነው፤ የት?ጎንደር አንድ ሻሂ ቤት ተቀመጥን፡፡ አዘዝን፡፡ አልመጣም፡፡ ደግመን አዘዝን፡፡ አልመጣም፡፡ በኋላ ያዘዝናትን ልጅ ጠ…
አርእስተ ጉዳዮች፡-
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 19/2004 ዓ.ም፤ ማርች 28/2012 READ THIS ARTICLE IN PDF)፦
·
ከሰሜን
ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤ
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ
“ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም ማስተማር ያልጀመሩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎንደር ደምቢያ ወረዳ፤ ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ፣ የአዲስ አበባ ዙሪያ መምህራንንም አነጋግረናል። የትምህርት ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስን ያነጋገረውን የእስክንድር …
መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደ…
ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተሰባሰቡ ወጣት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያስተባበሩት ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]