መንግሥቱ ሐይለማሪያም አልሸሸም!!!!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ …
ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ …
የሱዳን መንግስት ፖሊሶች፣ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከየመንገዱና ከየቤቱ እያደኑ በመኪኖች ላይ በመጫን በጅምላ ወደ እስር ቤት የመወርወር ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ ፖሊስ ዋሃዱ አርባይን ወይም ሳኣፋ ዘለጥ እና ዴም በተባሉት የካርቱም ሰፈሮች በከፈተው ዘመቻ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን …
የካርቱም ፖሊስ ኢትዮጵያውያንን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው… Anteneh Yigzaw Read more »
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ትሸጋገራለች የሚሉ ወገኖች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያ ሣይሆን ቀርቶ ሀገራችን ባለፋት 25 ዓመታት በአንድ ዘረኛ አምባገነን አገዛዝ መዳፍ እጅ በመውደቋ …
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው። የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል። የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700 …
በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው። Read more »
25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV ) በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት …
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ ቀኔ የሚለውን ግንቦት 20 ሊያከብር ከካድሬዎች ጋር ቀና ደፋ እያለ ነው። ለአንድ ብሄር የቆመ እንደሆነ ከጅምሩ ይፋ ያደረገው ወያኔ ለ25 ዓመታት አንድ አይነት አቁዋም በመውሰድ በቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው መሆኑን በይፋ እያሳየ ይገኛል። …
[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ አንድ አስቸኳይ ሪፖርት አዘጋጅ፡፡ የምን ሪፖርት ክቡር ሚኒስትር? እንደ ዶሮ ክሽን ያለች ሪፖርት ነው የምፈልገው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ ነው? ኧረ አይደለም፡፡ ታዲያ ሙስና ላይ ነው? ምን ይላል ይኼ? ይቅርታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ …
ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ …
በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ …
‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ መብትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡት ድርጊት ልከሰስ አይገባም›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ Read more »
የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ:: ‹‹አስመጥቻለሁ ሆን ብዬ ስላልሆነ ጥፋተኛ አይደለሁም›› አስመጪው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 492(ለ)ን ማለትም ‹‹ለሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚያገለግለውን ቦታ፣ ሥዕል ወይም ዕቃ ያረከሰ›› የሚለውን በመተላለፍ፣ የመስቀል ሥዕል ያለባቸውን ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ …
የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ Read more »
ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..
ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ በዲግሪ ተመርቀው ከ2-5 ዓመት ስራ በማጣት የተቀመጡ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ ወጣቶች ከተለያዩ ዪኒቨርስቲዎች በዲግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ተመርቀው ስራ …
የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech [youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqpE3maAoBY]
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአፍሪካውያንን ህልውና እየተፈታተኑ ካሉ ጉልህ ችግሮች መካከል ኣሸባሪነት ዋና ጉዳይ ሆኗል። ISIl በሊቢያ፣ ኣልሸባብ በምስራቅ ኣፍሪካ፣ ቦኮ ሃራም በምእራብ ኣፍሪካ በከባድ ፍጥነት እያደጉ ነው። አፍሪካውያን ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ በሽብር ስራዎች ላይ የተባበረ ክንዳቸውን ሊያነሱ የሚገባበት፣ ህዝቦች …
ጉድ በል ትግራይ … !!! ¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል። የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ …
ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ:: Read more »
በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ። #Khafta_Tigray_Ethiopia_Protest. የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው። በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል …
ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ) የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካካሄዱት ጀነራሎች መካከል በሕይወት የተረፈው ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ብቻ ነው አተራረፉ በርካታ መላ ምቶችን የፈጠረ ቢሆንም ትክክለኛ የሲአይኤ ኤጀንት እንደነበረ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ …
ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ ! #Ethiopia #Semayawiparty #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የታየውን አጠቃላይ ችግር አስመልክቶ፤ የብሔራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ግንቦት 14 ቀን 2008 ዓ.ም በጋራ ባካሄዱት …
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #MinilikSalsawi #Derg_Also Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገር በኢኮኖሚ ቀውስ ሕዝብ በረሃብ እየተቸገረ ወያኔ ለጋሾችን እየለመነ ባለበት በዚህ አደገኛ ወቅት ላይ የግንቦት ሃያ በዓልን ለማክበር …
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: Read more »
የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ። ባሌቤታቸውም ከስራቸው የተነሱ ሲሆን፡ ሁለቱም በጸጥታ ሃይሎች ክትትል ውስጥ ይገኛሉ።በአቶ ኢሳይያስ ምትክ በደርግ ዘመን የደርግ ደህንነት የነበሩት ሃደራ አበራ ተክተዋቸዋል።ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ …
የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ። Read more »
ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ (Muluken Tesfaw) (ይህን ማስታዎሻ የጻፍኩትና ወደ ቦታው የተጓዝኩት በነሐሴ 2007 ዓ.ም. ነበር፤ ጉዞዬ ከሞጣና ከጉንደ ወይን በኩል እንደ ሆነ አንባቢ አስቀድሞ ይረዳ) የጫካ ከብቶችንና የጠፋ ቀዬን ፍለጋ ነው ወደ ጎጃም የሔድኩት፡፡ የምን …
በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: #Ethiopia #OromoProtests #Wellega #MinilikSalsawi #Oromo በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት …
መርካቶ አከባቢ ከአንዋር መስኪድ ፊትለፊት የሚገኘው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ደሃ ዜጎችን አቅፎና ደግፎ የኖረው የአሜሪካን ግቢ መፍረሱን ከስፍራው የደረሱ የፎቶግራፍ ማስረጃዎች አረጋግጠዋል:: ደሃውን ዜጋ ካለካሳ እና ምትክ ቤት አፈናቅሎ በምትኩ ሃብታሞችን በቦታው ለመተካት በሚደረገው ሩጫ ላይ ዜጎች ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው …
by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ |ግንቦት 15 ፣ 2008 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የወራጅነት ስጋት የተጋረጠበትን ዳሽን ቢራን በሁለተኛው ዙር ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ ከሚገኘው ኢትዮጲያ ቡና ያገናኘው እና ሁለት አቻ የተጠናቀቀው …
ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ:: በላውራ አካዳሚ ማኔጅመንት በኩል ለወላጆች የተላለፈ መረጃ እንደሚጠቁመው ተማሪዎች የቃና ቴሌቭዥንን አይተው በመምጥታ በትምህርት ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ በመተኛት ስለ ፊልሞች እርስ በእርስ በማውራትና መሰል ባሕርያትን በማሳየት ችግሮች እየተፈጠሩ ስለሆነ ወላጆች …
መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ ( መስፍን ወልደ ማርያም ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ፣ ይቅናችሁ ማለት ነው፤ ለልማት ለሚሰማሩ ሰዎች ምርቃት ይሆናል፤ ለጥፋት ለሚሰማሩ ሰዎች እርግማን ነው፤ እርግማን ብቻም አይደለም፤ የጥፋት ምኞትም ነው፤ ሰዎች ለጦርነት ሲዘጋጁ፣ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለመግደል ሲሰናዱ፣ …
‹‹ሙስና የሥርዓቱ ባህል እየሆነ መጥቷል›› በማለት ኢሕአዴግ ላይ የሰላ ትችት ያቀረቡት የሚዲያና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ባለፉት 25 ዓመታት ሙሉ የሚወራው ስለሙስና መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ዓርብ ግንቦት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. 25ኛውን ዓመት የግንቦት 20 የብር ኢዮቤልዮ በዓል አስመልክቶ ከጋዜጠኞችና ከኪነ …
‹‹ሙስና የሥርዓቱ ባህል እየሆነ መጥቷል›› በማለት የሚዲያና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በኢሕአዴግ ላይ የሰላ ትችት አቀረቡ Read more »
በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። የትግራይ ልዩ ሃይል ስብሰባው ለመበተን ሞክሮ አልተሳካለትም። በህዝቡ ሃይል አፈግፍጓል። የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በ14/9/08 የቃብቲያ ህዝብ ያካሄደዉ ስብሰባ ከ15000 በላይ የወልቀቃይት አማራ …
በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15 ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። Read more »
ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል ተባለ አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋል ጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት …
ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል; 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ተዳርገዋል:: Read more »
ወደ ወንዜ ልጆች… (አንተነህ ይግዛው) ===== . ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) (አንተነህ ይግዛው) . እዚያው ነኝ… ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ… እሱ ያወራል፣ እኔ እሰማለሁ… ከብረት …
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20 #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #Miniliksalsawi #EthiopianOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) መኖር ደጉ አለን ብለን እንደሌለን እየኖርን ነው የአንድ ወጣት እድሜ 25 አመት …. ወታደራዊው አገዛዝ …
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Read more »
ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋው ሞረሽ ወገኔ May 8-2016 በሰዊድን ስቶክሆልም ላይ ባዘጋጀዎ ስብሰባ ላይ በክበር እንግድነት በመገኘት ወያኔ ላለፈዎ 25 አመት በተለያየ የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት በአማራው ህዝብ ላይ ስላደረሰዎ የህዝብ ፍጀት እና ሰቆቃ የሰጠው ሰፊ ማበራሪያ ,…..
“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” —– በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ 15ኛ ተከሳሽ የሆኑት፡፡አቶ አግባው ሰጠኝ “እኔ ዘረኛ አይደለሁም፣ፍጹም ዘራኛ በሆኑ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እና ጥበቃዎች “አማራ” ነህ እያሉ ስቃይና እንግልት እያደረሰብኝ ነወ፡፡” በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 10ኛ ችሎት …
ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:: #Ethiopia #FederalLanguages #Ethiopianism #Equality #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር ነው:;ኢትዮጵያዊነት ማለት አንድነት ነው::ኢትዮጵያዊነት ማለት የማይላቀቅ ክቡር መንፈስ ነው::ብዙ ማለት ይቻላል ስለ ኢትዮጵያዊነት… ኢትዮጵያውያን እኩል …
ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም: Read more »
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በትንሹ 7 ሰዎች ተገደሉ ብዙ የቆሰሉ አሉ ። ፎቶዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው ይመልከቱ Ethiopia: Police killed residents in Addis Ababa and commit suicide Breaking NewsEthiopia: Police killed …
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 7 ሰዎች ተገደሉ Read more »
#NationalOppression #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! ረቡእ ግንቦት 10/2008 ትግል ክስተት ሳይሆን ሂደት ነው፡፡ ይህን ሂደት የሚፈጥሩትም ሆነ ከዳር የሚያደርሱት ደግሞ የትግሉ ባለቤት የሆኑት ህዝቦች ናቸው፡፡ እንደአገራችን ባሉ ዲሞክራሲ ባልዳበረባቸው አገራትና …
የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! (ድምጻችን ይሰማ) Read more »
በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው:: [የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል] ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ? ወደዱት ክቡር ሚኒስትር? ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ? አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡ ምንድነው ራፕ? ዘመናዊ ሙዚቃ ነው፡፡ ይሰማሃል …
ክቡር ሚንስትር : ወጥ ጨላፊያችን ልትወልድ ሆስፒታል ገብታለች – እሷን የሚያዋልድ ግብረ ኃይል መቋቋም አለበት፡፡ Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ …
የአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በቅርቡ የፀደቀውን መመርያ በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ Read more »
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9 …
ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ ተገኝቷል ጊዜው ያለፈባቸው አደገኛ ኬሚካሎች ለዜጎች እየተሸጡ ነው ሊብሬ ያላቸው ተሽከርካሪዎች በአካል የት እንደገቡ አይታወቅም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ዩኒቨርሲቲዎች ተወቀሱ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት ዓመት ሒሳብ …
የዋና ኦዲተር ሪፖርት የመንግሥት ተቋማት የፋይናንስ ጥሰትና አፈጻጸም ከዓመት ዓመት እየባሰበት ነው አለ Read more »
Ermias Amelga – የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በተጠረጠሩባቸው ሁለት ክሶችና በተመሠረተባቸው አንድ ክስ የተጠበቀላቸውን 1.1 ሚሊዮን ብር ዋስትና በማስያዝ፣ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ላይ ተፈቱ፡፡ አቶ ኤርሚያስ ጥር 2 …
Dr Coach Weldemeskel Kostre (1939-2008) …… ዘመኑ 1916 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፓሪስ ኦሊምፒክ የተካሄደበት፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥተ ነገሥት መንግሥት ዘመን አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ የነበሩት ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኰንን (ኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) በአውሮፓ ጉብኝት አጋጣሚ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከክብር ተከታዮቻቸው …
ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008) – የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ስኬት መሐንዲስ (አርክቴክት) Read more »
በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። #Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest. “… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …” የማይካድራ ህዝብ በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የሚመሩት) ሃይልና በከተማዋ ህዝብ መካከል ከፍተኛ ግጭት …
የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? #Oromo #OromoProtests #Ethiopia የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ በስምንንት ወታደራዊ ቀጣናዎች …
1) ከፍተኛ የሆነ የትዳር መቃወስ ይፈጠራል 2) ትምህት ቤቶች ይዘጋሉ(የቤት ስራ የሚባል ነገር ይቀራል 3) መስሪያ ቤቶች የስራ ሳይሆን የእንቅልፍ ቦታ ይሆናሉ 4) የሚወለዱ ህፃናት በሙሉ ዘሀራ ወይም ቻንድራ የሚል ስም ይወጣላቸዋል 5)EBC # ebc ውስጤ ነው# በሚል logo …
ቃና የሚባል የቴሌቪዥን ፕሮግራም መላ ካልተበጀለት በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ እውነታዎች Read more »
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል። አዲስ አበባ — የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል። ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ …
የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር #Ethiopia #EPRDF #TPLF #ANDM #ብኣዴን #MinilikSalsawi #SugerFactory Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የውሸት ካምፓኒው የሕወሓት አገዛዝ የደህንነት እና ወታደራዊ ተቋማት ባለስልጣናት አከባቢ ከበድ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመያዝ ቢሞከርም በፍጹም እያፈተለከ …
የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር Read more »
የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉ Addis Admass ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር …
“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ” – ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድነት የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ Read more »
Black Market in Ethiopia : ጊዜው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ነው፡፡ ከረፋዱ 4 ሰዓት ሆኗል፡፡ ፈንጠር ፈንጠር ብለው መንገድ ዳር የቆሙ ወጣቶች አላፊ አግዳሚውን እየተጠጉ በሹክሹክታ ዶላር አለ ዶላር ከፈለጋችሁ ይላሉ፡፡ መንገደኞቹ እንዳልሰሙ ሆነው መንገዳቸውን ኮስተር ብለው ይቀጥላሉ፡፡ …