የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው

  • ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ

 

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱ ክልል በሆነው በ54 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን ማስተር ፕላን ከግንቦት ወር በኋላ በማዕከል፣ በክፍላተ ከተሞችና በወረዳዎች ደረጃ ለሕዝብ ውይይት እንደሚያቀርብ የከተማው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በማስተር ፕላኑ ላይ ከመከሩ በኋላ የሚሰነዝሩት ጠቃሚ ሐሳብ ተካቶ ካቢኔውም ከተቀበለው፣ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ቀርቦ ይፀድቃል ተብሏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የኢንዱስትሪ ልማት፣ የገበያ ሥፍራዎች፣ የትራንስፖርት፣ የመንገድ አውታሮች፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ የማኅበራዊ አገልግሎቶች፣ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች፣ የሕንፃ ከፍታ፣ የታሪካዊ ቦታዎች፣ የአረንጓዴ ሥፍራዎች፣ የስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ የኢኮኖሚ ዕድገት ፕላን፣ የከተማ መዋቅር ዕድገት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የመሬት አጠቃቀም፣ የአካባቢ ልማትና የፍሳሽ ማስወገድ ተጠቃሾች ናቸው፡፡

በከንቲባ ድሪባ ኩማ የሚመራው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ተለይቶ የተዘጋጀውን ማስተር ፕላን በየጊዜው እየተሰበሰበ በማብላላት ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡

ማስተር ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ ካቀረባቸው የተለዩ ሐሳቦች መካከል በአዲስ አበባ የሚገኙ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ የሚለው ሐሳብ ይገኝበታል፡፡ ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ የቀረበባቸው ቦሌ፣ አቃቂና የካ ክፍላተ ከተሞች ናቸው፡፡

እነዚህ ክፍላተ ከተሞች ለሁለት ከተከፈሉ አዲስ አበባ 13 ክፍላተ ከተሞች ይኖሯታል፡፡ ክፍላተ ከተሞቹ እንዲከፈሉ ሐሳብ የቀረበው እጅግ ሰፊ በመሆናቸው ለአስተዳደርና ለቁጥጥር አልተመቹም በሚል ነው ተብሏል፡፡

ቦሌ ክፍለ ከተማ በአጠቃላይ 12 ሺሕ ሔክታር ስፋት አለው፡፡ ልደታ ክፍለ ከተማ ደግሞ 800 ሔክታር ብቻ ስፋት አለው፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ወረዳ 10  ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር እኩል መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

ነገር ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራርና ሠራተኛ ሲመደብ ለሁሉም ክፍላተ ከተሞች እኩል ነው፡፡ ሃያ መኪና ገዝቶ ቢያከፋፍል አሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚደርሳቸው ሁለት ሁለት ነው፡፡

በዚህ ምክንያት የክፍለ ከተማው አመራሮች ክፍለ ከተማውን ለማስተዳደርም ሆነ ለመቆጣጠር መቸገራቸውን በተለያየ ጊዜ ሲገልጹ የቆዩ ሲሆን፣ የማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤቱም ሁኔታውን በመረዳት ሦስቱ ክፍላተ ከተሞች እንዲከፋፈሉ ሐሳብ አቅርቧል፡፡

በዚህ ሐሳብ የከተማው አስተዳደር ተነጋግሮ ስምምነት ላይ የደረሰ በመሆኑ፣ ማስተር ፕላኑ ሲፀድቅ ሦስቱ ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንደሚከፈሉ ተገልጿል፡፡

ቦሌ ክፍለ ከተማ ነባሩን መንደር ይዞ ሲቀጥል፣ አዲስ የሚቋቋመው ቦሌ አራብሳ ክፍለ ከተማ ደግሞ ማስፋፊያ አካባቢዎችን ይዞ ክፍለ ከተማ ሆኖ እንደሚደራጅ የሪፖርተር መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ ላለፉት አሥር ዓመታት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው ማስተር ፕላን በ2005 ዓ.ም. የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል፡፡ አዲስ ማስተር ፕላን ከ2006 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ቢባልም፣ አዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር ተጣጥሞ መሄድ አለበት በሚል የጋራ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተቋቁሞ ሥራ ተጀምሮ ነበር፡፡

ነገር ግን ሥራው በተገባደደበት ወቅት በኦሮሚያ ክልል በማስተር ፕላኑ ምክንያት ሁከትና ተቃውሞ በመነሳቱ፣ የኦሮሚያ ክልል በተፈጠረበት ጫና ራሱን አግልሏል፡፡ በዚህ ምክንያት አዲስ አበባ ለሦስት ዓመታት ያለ ማስተር ፕላን መጓዝ ግድ ብሏታል፡፡

6 Comments on “የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው”

  1. ወያኔ የጎንደርን መሬት የሚወስደው/የሚነጥቀው/ለምን መሰላችሁ ለጦርነቱ ካሳ ነው!
    ጎንደር ጎዝህን ይዘህ ስደት መንጎድ ብቻ ነው አለ ወያኔና ተባባሪዎቹ
    አረሱት አሉ ሁመራን አረሱት አሉ መተማን ከእኛ ሰው ቢጠፋ አፈረሱት አሉ ጎንደርን የፋሲልን ፣የቴድንን የምንትውብን!
    አደነ

  2. Fifine oromia = tefa gmat gebreb from eritrea, the homosexual degraded individual, fucken by the mentally retarded sebhat nega.

  3. weyane gonderen lemen yewesdal beleh teteykaleh? betam yewah nek. weyanewoch chaka gebtew tegel yejemerut ende oromona lelochu ye beher chekona dersobachew aydelem, amaran ke seltan lemabarer new, ate minilik ke ate yohannes temzezo yewesedewun seltal lemasmeles new, yehenem gemesun amahara be bandanet keserachew aderajetew “waleleng zemecha ” betebalew felet amaraw kebero deleko endekebelachew kaderegu bohala wede oromia & mehal hager zeleku. ahun adissu tewuled gonderew/ welqaitu tigrenga new kuankuaw, amarigna huletenga kuankuachew new. ethiopian betatenewal, amahara be keng geznet yezew ateftewal,,, ke 20-50 amet bohala Amhara/ethiopia tarik yehonal.

  4. Manm tenesto andn zer yaTefabet tarik yelem.
    Zariem hone lewedefitu andn zer, neged, bhier manm tenesto maTfat aychlm.
    Gudat liyadersbet yichlal.
    Begizie dañaw beqel yifeTemal.

  5. Reply

    ንጉሡ ሞቱማ says:

    May 27, 2016 at 7:48 am

    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 14 አሰቸኳይ የተሰጠ መግለጫ
    +-++++++++++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር በ17 ጠንቋይ አህያዎችን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉን። ባንዲራችን ላይ በአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት አጣበቁበት አና የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም ብለው ጋጡን ደማችንን እንዲሁም ስጋችንን በሉን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብመከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ አስገዳጅ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ በጥብቅ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጠይቃለን። ፓለቲካን አለወድምን የሚለው የራስ ወዳድነት ተግባር አሁን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሁሉም እትብቱ በኢትዮጵያ የተቀበረ ሁሉ ለትግሉ አስተዎፃኦ ግዴታ ነው።አንዳንድ ፓለቲከኞች በትግሉ ካልተሳተፉችሁ በተራ ወሬ ሕዝባችንን መከፋፈል እንድታቆሙ እንጠይቃለን። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞ ፣ አማራ ፣ ትግራይ ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላ ቐ ንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸውን ክልል ህዝብ ለ 25 አመት አሰፈጅተዎል።1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል ሌላው የትግራይ ህዝብም ቀን እየጠበቀ ነው። ጥላሽት እና ደም የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 በ ጋኔኖችን ተከበው ውሸት ሲደመር ውሽት ግፍ ኢሕአዴጎች ለ3 ተከፈሏው በቅርቡ ቀናት የግፍ ታሪክ ይደገማል። በራሱ ላይ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች አኮላሽተው ቀናቸውን አርሴናል፣ ማንችስተር ብለው አባከኑ ግን አሁን ፈክሻው ሲነፈ እንደ ጉንዳን ሊወራቹ ተዘጋጅተዎል።
    1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ተሰልፈው እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት፣ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች መረጃ በሙሉ በእጃችን ገብቷል።
    2ኛ ኢሕአዴግ ለሱዳኑ አልበሽር $42 ሚልዬን ጉቦ የኤርትራን መንግስት እንዲደልልና ግዛት ድንበር በአደራ እንዲጠብቅ እንድህም ኤርትራን መንግስት አስወግደው በአደዎዎቹ ቀጥቅጠን የትግራይ ሪፓብሊክ የሚመሠረትበት እና አልበሽር አንዱ የበላይ ጠበቂ ሆና የተሸመበት ማስረጃ በእጃችን ገብቷል።
    3ኛ በጋምቤላ አውቀው ህዝቡን እንደአስገደሉ እና አሁን ህፃናትን ለማስመለስ $5 ሚሊዮን ለጊማ አስተዳዳሪ ቅድሚያ ከፈለወል እንዲሁም ዜጎችን ለማፈን በየቀኑ $1 ሚሊዮን የወጣል።
    4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ፣ ጄ/ር ከማል ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ/በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦ/ማ
    ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።

    [Reply]

    Reply

    Abreha Teka says:

    May 27, 2016 at 7:51 am

    Smart hero from Ambo connect all Ethiopian. Bravo Negussu we are behind you.

    [Reply]

    Reply

    Yimer Ahmed says:

    May 27, 2016 at 8:04 am

    Addis Ababa resident needs to fight back now for your house. EPRDF is coming to grab your land because the lost in Oromia. Money and blood lover devils.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*