Ermias Amelga  – የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በተጠረጠሩባቸው ሁለት ክሶችና በተመሠረተባቸው አንድ ክስ የተጠበቀላቸውን 1.1 ሚሊዮን ብር ዋስትና በማስያዝ፣ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ላይ ተፈቱ፡፡ አቶ ኤርሚያስ ጥር 2 …

የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ላይ ተፈቱ፡፡ Read more »

የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በባንክ የሚያዙበት በቂ ስንቅ (ገንዘብ) ሳይኖራቸው ለስድስት ግለሰቦች በድምሩ ከ4.8 ሚሊዮን ብር በላይ ደረቅ ቼክ በመስጠት ወንጀል በተመሠረተባቸው ክስና በሥር ፍርድ ቤት ተፈቅዶላቸው በታገደው የዋስትና ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለረቡዕና ለሐሙስ …

የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ መታመማቸውንና የሚወስዱት መድኃኒት መርዝ እንደሆነባቸው ተናገሩ Read more »