“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !”

Yidnekachew Kebede's photo.

“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” —–

በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ 15ኛ ተከሳሽ የሆኑት፡፡አቶ አግባው ሰጠኝ “እኔ ዘረኛ አይደለሁም፣ፍጹም ዘራኛ በሆኑ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እና ጥበቃዎች “አማራ” ነህ እያሉ ስቃይና እንግልት እያደረሰብኝ ነወ፡፡” በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 10ኛ ችሎት ያቀረብት አቤቱታ ነው፡፡ አቶ አግባው ሰጠኝ እንደገለጹት ከሆነ ፣ መጋቢት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ባቀረቡት አቤቱታ መሠረት፣በማረሚያ ቤት እየደረሰባቸው ስላላው እንግልትና ስቃይ ፣አቤቱታ ለፍርድ ቤቱ ብናቀርብም እስካሁን የተሰጠን ምንም ዓይነት ምላሽ የለም ያሉ ሲሆን፡፡

በዛሬው ዕለት ማለትም ግንቦት 11 ቀን 2008 ዓ.ም ፣በከፍተኛው ፍርድ ቤት በድጋሚ ያቀረብት አቤቱታ “በማረሚያ ቤቱ ባሉ ኃላፊዎች በፖለቲካ አመለካከቴ ብቻ ሰብአዊ መብቴ እየታጣሰ ነው፡፡ በማረሚያ ቤቱ ፍጹም ዘረኝነት በተጠናወታቸው ሰዎች ጥበቃ ሥር ነው ያለሁት፣እኔ ዘረኛ አይደለሁም ነገር ግን በአማራነቴ ብቻ ተጽኖ ተደርጎብኛል፡፡ በቤተሰቦቼ እና በጓደኞቼ እንዳልጠየቅ ክልከላ እየተደረገብኝ ነው፡፡ በተጨማሪ በጨለማ ቤት ብቻዬን እንደሚያስሩኝ ዛቻና ማስፈሪሪያ አድርሰውብኛል፡፡”በማለት ለፍርድ ቤቱ አቤቱታቸውን ያቀረቡ ሲሆን፡፡ፍርድ ቤቱ አቶ አግባው ያቀረቡት አቤቱታ ከዳመጠ በኋላ በጠበቃቸው አማካኝነት ፣በጹሑፍ አቤቱታቸውን ለፍርድ ቤቱ እንዲያቀርቡ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡

በዚህ መዝገብ 4ኛ ተከሳሽ የሆኑት፣ ለፍርድ ቤቱ ያቀረብቱ አቤቱታ” ማረሚያ ቤቱ ገንዘብ አዋጡ እያለ የስገድደናልን “በማለት አቤት ያሉ ሲሆን፤ጉዳዩን አንደገለጹት ከሆነ፣”እኛ እስረኞች ነን፣ነገር ግን በየክፍላችን እየመጡ የጥበቃ ብር አዋጡ ይሉናል፣ይሄ ነገር እንዴት ይሆናል በማለት ለማረሚያ ቤቱ አሰተዳዳር ጥያቄ ብናቀርብም ምላሽ መግኘት አልቻልንም፡፡ይባስ ብለው ገንዘብ ማዋጣት ካልቻላችሁ በጉልበት ሥራ ማካካስ አለባችሁ ብለው ውሳኔ አስተላልፈዋል፡፡ፍርድ ቤቱ ይህን አቤቱታችን ሰምቶ ተገቢውን ትእዛዝ “ይስጥልን ያሉ ሲሆን፡፡ፍርድ ቤቱ የማረሚያ ቤቱ አሰተዳደር ተወካይ በጉዳዩ ዙሪያ የጠየቀ ሲሆን ተወካዮ ፣የመለሱት መልስ” እኔ ስለተባለው ነገር የማውቀው ነገር የለም አጣራለሁ “በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

ፍርድ ቤቱ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ላይ የሚገኙት፣ 15 ተከሳሾች ላይ ብይን ለመስጠት የመጨረሻ ቀጠሮ ለነሐሴ 13 ቀን 2008 ዓ.ም ሰጥቷል፡፡

12 Comments on ““እኔ ዘረኛ አይደለሁም !””

  1. We can be free by killing tgrie woyane massively in everwhere. Many people from every etnicity in ethiopia have been killed by tgrie woyane.
    Now the victims must be free by bloodshedding tgrie woyanie.

  2. We can be free by killing tgrie woyane massively in everwhere. Many people from every ethnicity in ethiopia have been killed by tgrie woyane.
    Now the victims must be free by bloodshedding tgrie woyanie.

  3. @AWDM ethiopia is 80 years old do not say ethiopia.ethiopia is dead.RIP emye ethiopia.ahhhhhhh dirty habesha.

  4. ብትሆንስ ምን አለበት? ሁሉም የሚዋኘውን የዘረኝነት ባህር አንተ ብቻ ለምን ይቅርብህ? ደግሞስ አልክ እንጅ ልትሆንም ላትሆንም ትችላለህ: ብትሆንም ዳኞቹ አይከፋቸው: ባይሆን እንኳ ዘረኛ ካልሆንክ ነው የሚቀየሙህ: ምክኛቱም ዘረኛ ስለሆኑ አይደል ፈራጅ የሆኑት? አይዞህ እነዚህን ጥለው የሚሾሙትም ከዝያው ባህር የተጨለፉ ናቸው። ከዘረኝነት።

  5. Beafima 50 ametachehu lemetaw
    hulu indakatraheu.
    I’m always wondering why the Oromo Muslims are demonizing Ethiopia. No more
    Wahabism. Barberic
    Ande Tegrie indant
    aynetun 100 menaga
    yenedal. Indante 4
    Seat agbito qenina
    mata mebdat aydelim
    chirash besemaym yemetimegnu asgramy
    fitur nacheuh. kkkk

  6. እከ ደከ ማን ችሎት በጉልበትም ሆነ በብልጠት ሁሌም ከወንድ በላይ አበጀ says:

    ቅማንት ነኝ ብለህ ራስህን ማዳን ትችላለህ።

  7. በሃያ አምስት አመታትና ከዚያ በፊት ስንት አማራዎች በወያኔና በመሶሎቹ ተገደሉ ዛሬስ ለመገደልስ ያዘጋጅቸው እነማን ናቸው?
    አማረውን በማደን፣በማሳደድ፣በማፈናቀል የሚገኘው ውጤት ምን ይሆን? ሂሳቡንስ ማን ያወራርዳል ትላላችሁ? በሚስጥር የተገደሉት አማራዎች ማፈላለግ አለብን መተባበር የግድ ይለናል!

    ጌቱ

  8. ወያኔ ሌቦችንና ዘራፊዎችን በማበረታታት ላይ ነው!
    ዋናው ስራ አማራን ለማዳከም፣ሃይማኖትን እንደዕምነት እንዳይቀጥል ከነጭራሹ አከርካሪውን ማድቀቅ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ እየተገበሩት ነው!
    የጎሳ፣የጎጥ የሃይማኖትን አስተሳሰብ በጥንቃቄ እናበረታታለን!
    ይህ የወረደ የሰው አስተሳሰብ ያልሆነውን በምን እንከላከለው?

  9. አማራ ዘረኛ አይደለሁም ካለ ማ ሊሆን? ዘረኝነትን የሚያቀነቅኑ ስነቃሎቻችሁን እንዘርዝር እንዴ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*