“በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም” በረከት ስምኦን
25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV )
በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት አለም አቅጣጫ በማብራራት ግንባር ቀደም ሆነው የወጡት በሁዋላም ከጤና ጋር በተያያዘ የመድረክ
እንቅስቃሴያቸውን የቀነሱት አቶ በረከት ስምኦን በግምገማው መሪ ተዋናይ ሆነው ወጥተዋል። በግንባሩ ሊ/መንበር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በተመራው በዚህ ግምገማ አቶ በረከት ያቀረቡት ሪፖርት አወንታዊና አሉታዊ አስተያየቶችን አስተናግዷል።
![]()
አቶ በረከት “ ኢህአዴግ ህዝቡን በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ማወያየታችንና መድረክ መፍጠራችን ብሶቱን እንዲተነፍስ እና ወደ ተራዘመ አመጽ እንዳያመራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጎአል” ብለዋል። የህዝብ ብሶት ማክሸፊያ ተደርጎ የቀረበውን የመልካም አስተዳደር ተግባቦት ስትራቴጂ የነደፉት አቶ በረከት ስምኦን በኢህአዴግ የምክር ቤት አባላት ውዳሴ ተችሮአቸዋል። አቶ በረከት ባቀረቡት ግምገማ “ በከፍተኛ ደረጃ ያልተሰበሩ፣ ለወደፊቱ ብቅ ሊሉ የሚችሉና ጠንካራ ክንድ የሚሹ ችግሮች አሉ” ያሉ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በአዲስ አበባ መስተዳደር ያለው የመሬት ችግር፣ የቦታና የንብረት አስተዳደር እንዲሁም የህወሃት ነባር አባላት የሃብት ክምችት ማእከል ሆነው መገኘታቸው” የሚሉትን ጠቅሰዋል። አቶ በረከት ነቀፋቸውን በመቀጠል፣ “በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም”፣ ያሉ ሲሆን፣ በወረዳ ደረጃ በተደረገው የህዝብ የማወያየት እንቅስቃሴ 350 አይነት የኢህአዴግ አመራሮች
የፈጠሩዋቸው ችግሮች መነገራቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያክል ጸረ- ዲሞክራሲን መሸከም የማይችል ጫንቃ እንደፈጠረ የሚያሳይና የኢህአዴግን አስቻይ ጸረ-ዲሞክራትነት የሚያረጋገጥ ነው ብለዋል። “ህዝቡ ግማሹ ትከሻው ቢረገጥም፣ ግማሹን የሚችልበትን ስርዓት ገንብተናል “ ያሉት አቶ በረከት፣ የዚህ አይነቱን ስርዓት አደጋም አስቀምጠዋል።
“ ይህ ሃምሳ ሃምሳ የሆነ፣ ሃምሳ የበደል ሃምሳ የካሳ ስርዓት አንድ ፕርሰንት ጨምሮ ወደ በደል ካመራ፣ ስርዓቱን ገደል ይከተዋል” ያሉት አቶ በረከት፣ ነገር ግን ይላሉ “ ህዝቡን በማስተንፈስ ስትራቴጂ ቀጥለን በአንድ ፐርሰንት ልዩነት በደሉን የሚችልበትን ትከሻ ከፈጠርንለት በስልጣን ላይ የመቀጠላችን እድላችን መቶ ፐርሰንት የተሻለ ነው።” ሲሉ ያረጋግጣሉ። “ከመልካም አስተዳደር ውይይት” በተጨማሪ ህዝባዊ አመጾች እንዲራዘሙ ያደረጉ ምክንያቶችም ተዘርዝረው ቀርበዋል። አንደኛው ምክንያት የኢሳት ታፍኖ ለወራት መቆየት ሲሆን፣ ኢሳትን ያለ የሌለ ሃይላችንን በመጠቀም በጊዜው ታፍኖ እንዲቆይ ባናደርግ ኖሮ በተለይ የኦሮምያ አመጽን ተከትሎ አደጋው ስርዓቱን እስከማጥፋት በተለይም ታማኝ አመራሮችን በማጥፋት ትግሉ ወደ መሃል አገር እንዲስፋፋ የማድረግ እድሉ ከፍተኛ ነበር ተብሎአል። ሰማያዊ ፓርቲ መከፋፋሉና አመራሩ እርስ በርስ መተማመን እንዳይኖረው መደረጉ እንዲሁም አርበኞች ግንቦት7 ተጠናክሮ ወደ መሃል ሀገር መግባት አለመቻሉ ግንባሩን ከአደጋ መታደጉም በውይይቱ ወቅት ተነስቷል።
አቶ በረከትን በድፍረት መንቀፍ የቻሉት የህወሃት ነባር የአመራር አባል የነበሩት አቶ ስብሃት ነጋ ብቻ ነው። አቶ ስብሃት ለአቶ በረከት ግምገማ በሰጡት አስተያየት “ አንተ የምታቀርበው ሪፖርት ሁሌም ሞት ጠሪ ነው፤ ችግርህ ምንድነው? አንተ ከአመራርነት ለመውጣት የቀረህ ጊዜ አጭር ስለሆነ ነው?” ካሉ በሁዋላ፣ በአንተ ሪፖርት ኢህአዴግን ደርግ ሆኖብኝ ነው ያገኘሁት፤ እኛ ነጻ አውጭዎች እንጅ ጨቋኞች አይደለንም” ብለዋል። በአቶ ስብሃት የሰላ ትችት የተበሳጩት አቶ በረከት “ አንተን ደስ እንዲልህ ፣ መብራቱ ሲቆም የሚቆም የባቡር ሃዲድ ተሰራ ብዬ ሪፖርት አላቀርብም። ኢህአዴግ ደርግ ሆነ ላልከው አንተ ብለኸዋል። ብትችል የእኔን ሰነዶች እያነበብክ ተቃውሞ ከምታደራጅ፣ ከእኔ የተሻለ ሰነድ መጻፍ ብትችልና ብታቀርብ ጥሩ ነበር። እኔም ከዚህ የስልጣን ዘመን በሁዋላ ብትለምነኝም አታገኘኝም ያውም አንተ ከቆየህ” በማለት ዱላ ቀረሽ ምልልስ አድርገዋል። ሰብሳቢው አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ “የበረከት የመልካም አስተዳደር ውይይት እቅድና ውጤት ራሳችንን እንድናይ መስታውት ሆኖናል” በማለት አሞግሰው፣ ህዝቡ ከተቃዋሚ ሃይሎች ጋር እንዳያብር አድርጎታል ብለዋል።
Ye nefTeña, yegebar sreatn be gnbar qedem yeteqawemut, yegezegezutna gerssew yeTalut amarawech nachew.
Ene general mengstu neway, ene walelñ, Tlahun yigzaw, etc yastawsual.
Ke ziyam derg be eritreaw general aman, be oromow general teferi banti, be oromo-amaraw colonel mengstu merinet ye feudo- bourgiosie sreat tedemeses.
Bezih hulu hidet tgrie woyanie altefeTerem neber.
Neger kabeqa behuala tgrie woyanie,
“yemot feres galabi
yedereqe wonz teshagari” yemilut yejil kererto yaqraral.
Balseraw sra ye haset qererto yasemal.
Dergn ende amara qoTrot kehone stt lemadu new tesastual.
Ene tgriew fs-ha desta, tgriew legese asfaw, ene dr alemu abebe oromow, ene dr hailu ariya etc yetekatetubt hbre bhier enj derg amara bcha aleneberem.
Awe tgrie woyanie kaqrara ye tgrien yebelaynet bemasfunu,
tera ena enjera felagi amarawechn bemegdeluna bemasgedelu, ager bemasgenTulu, bemezrefu, bemateramesu wonjel new.
Enezihn wonjeloch sertual.
1ña. sbhet nega – ye tgrie woyanie alama znf sayl enndiqeTl woTro yizo yale
2ña. adisu legese – tgrie woyanie liwodq singedaged feTno mefthie aqrabi.
Ke megenTel ehadeg endihon, woyanie ke hulet sikefel ye nemeles budnn bemaTenaker, qnjit siyashenf yememtatn ermja, oromo bewotader astedader endigeba maqed dmnTun aTfto yemiyasier dasu new.
3ñ. bereket – adisu yemiyaqerbewn mefthie astebabro tegbari.
4ñ. abay tehay – ye tgrie woyanie yezerefa eqd aqajna tegbari
5ña. syum mesfin – le tgrie yebelanetna le tgrai lmat tegto tegbari.
3 yahl tecemari yakatal.
all these belaboring for what? if you want kill each other the people of ETHIOPIA don’t want you before and any more therefor get the fuck out go back to bebebit woods.
አያችሁልኝ የበርከተ መርገምን ቅዱስ ዘዴ፣
ሕዝቡን ለማስተንፈስ ዕድል ይሰጠው ነው ያሉት እንጂ፣ መብቶቹ ተከብረውለት በነጻነት ሃሳቡን ይግለጽ አላሉም።
ከዚያም ስለ ፕሬሱ አፈና ሲናገሩ፣ ኢሳትን አፍነን በመያዛችን ከሞት ተረፍን እንጂ አመጹ የዋዛ ስላልነበር መሃል አገር ገብቶ ይጠራርጋቸው እንደነበር እንጅ፣ ነጻ ፕሬስ አንዱ ህዝቡ የሚተነፍስበት መሆኑን አልተረዱትም ወይም በዝምታ ሊያልፉት ፈልገዋል።
ተቃዋሚ ድርጅቶችንም፣ ውስጣቸው እየገባን ማፈራረሳችንን እንቀጥላለን እንጅ፣ እገዛ አድርገንላቸው መብታቸውን ተጠቅመው ለዲሞክራሲው ግንባታ አስተዋጽኦ ያድርጉ አላሉም።
እነዚህ ናቸው ታዲያ መፍትሄ ቀያሾች፣ አቦይ እንዳሉት ሞት ጠሪ እንጅ።
ገና እርስ በርሳችሁ ተፋጅታችሁ ታልቋታላችሁ እናንተ ሆዳሞች። አንገት ለምን ተፈጠረ ቢባል፣ አዙሮ ለማዬት ይባል ነበር። ታዲያ እናንተ አንገት ሳይሆን የሰጣችሁ፣ ሙሃቻ ነው።
የርሳችሁን ታጋይ ጓዶቻችሁን ለማዬት የተጸየፋችሁ ለሌላ ልትሆኑ ነው?
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ።
The argument between both of TPLF killers is how to make slave the people of Ethiopian for a long time.
ሁሉም በህዝብ ንብረት የሚጨማለቅ አመራር ነው።
wendmamoch selam betam tafach new. beselam menor enfelgalen.tigrie..amra.oromo minamn eyalachu atashchegrun. amara bicha new derg yale manew. ebakachu selam stun miknyatu egna ethiopia wist new yalenew. enante kehager which lithonu tichilalachu.
h
Yes you and your eprdf is more about peace ideas try to try !!
ግፉ በልጆቻቸው ላይ ይደርሣል፡፡ግድ የለም፡፡
I see a dream, the red -blood type rain raining inside TPLF HALLS that burn all of them. Trust me it will happen very soon:
TPLF JUNTAS! No where to hide-to escape except Sudan or China,even these countries never save you for the rest of your life:
According to this guy. “It required 50% compensation for 50% of their wrong action.” It implies that they are not in the right performance, and for 1% additional wrong, it will be the end of Woyanes because people can not tolerate any more; from this report, it looks that Bereket Simon has clearly understood that it is almost the end of Woyanes. It says, “an additional 1% of wrong act is severe to the regime.”
ወንድም በረከት በጉቦ ቅሌት ማንም ያልወነጀለኀ በእምነትሕ የተታገልክ ለመሖኑ በአደባባይ ዕየተመሰከረ ነው ከዘረኞች ሰለባ ታመልጣለህ ባልልም ከሕሊና ወቀሣ ግን በትግልሀና በእምነትህ ተወተሕዋል የሕዝብ አክብሮት ከጀርባህእ እንዳለ እመን በርታ እውነት ያቸንፋል
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 14 አሰቸኳይ የተሰጠ መግለጫ
+-++++++++++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር በ17 ጠንቋይ አህያዎችን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉን። ባንዲራችን ላይ በአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት አጣበቁበት አና የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም ብለው ጋጡን ደማችንን እንዲሁም ስጋችንን በሉን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብመከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ አስገዳጅ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ በጥብቅ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጠይቃለን። ፓለቲካን አለወድምን የሚለው የራስ ወዳድነት ተግባር አሁን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሁሉም እትብቱ በኢትዮጵያ የተቀበረ ሁሉ ለትግሉ አስተዎፃኦ ግዴታ ነው።አንዳንድ ፓለቲከኞች በትግሉ ካልተሳተፉችሁ በተራ ወሬ ሕዝባችንን መከፋፈል እንድታቆሙ እንጠይቃለን። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞ ፣ አማራ ፣ ትግራይ ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላ ቐ ንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸውን ክልል ህዝብ ለ 25 አመት አሰፈጅተዎል።1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል ሌላው የትግራይ ህዝብም ቀን እየጠበቀ ነው። ጥላሽት እና ደም የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 በ ጋኔኖችን ተከበው ውሸት ሲደመር ውሽት ግፍ ኢሕአዴጎች ለ3 ተከፈሏው በቅርቡ ቀናት የግፍ ታሪክ ይደገማል። በራሱ ላይ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች አኮላሽተው ቀናቸውን አርሴናል፣ ማንችስተር ብለው አባከኑ ግን አሁን ፈክሻው ሲነፈ እንደ ጉንዳን ሊወራቹ ተዘጋጅተዎል።
1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ተሰልፈው እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት፣ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች መረጃ በሙሉ በእጃችን ገብቷል።
2ኛ ኢሕአዴግ ለሱዳኑ አልበሽር $42 ሚልዬን ጉቦ የኤርትራን መንግስት እንዲደልልና ግዛት ድንበር በአደራ እንዲጠብቅ እንድህም ኤርትራን መንግስት አስወግደው በአደዎዎቹ ቀጥቅጠን የትግራይ ሪፓብሊክ የሚመሠረትበት እና አልበሽር አንዱ የበላይ ጠበቂ ሆና የተሸመበት ማስረጃ በእጃችን ገብቷል።
3ኛ በጋምቤላ አውቀው ህዝቡን እንደአስገደሉ እና አሁን ህፃናትን ለማስመለስ $5 ሚሊዮን ለጊማ አስተዳዳሪ ቅድሚያ ከፈለወል እንዲሁም ዜጎችን ለማፈን በየቀኑ $1 ሚሊዮን የወጣል።
4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ፣ ጄ/ር ከማል ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ/በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦ/ማ
ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።
Smart hero from Ambo connect all Ethiopian. Bravo Negussu we are behind you.
Addis Ababa resident needs to fight back now for your house. EPRDF is coming to grab your land because the lost in Oromia. Money and blood lover devils.
Gilentufa, you see a great dream, and it is true, and it is surprising to see that. More importantly, you interpreted the dream accurately. Remember: God is with you.
ye tsafkew teru negr New? gn eski ahun kalew bandera wust center lay yalewun arma ketenesa eski ante men endehone tefelegalek? NW yeminilik yehun?
C’mon Nigusu, lets ASK u one question, for sure i like what u have been written but what Symbol u Recommend at the center of Ethiopian flag? is that Miniliks or Hailesillase’s one?? pls answer it??
Amazing smart Oromo born think as Unity for Ethiopian.
The flag will be remian for ever red,green,yellow. No one
blame the past leader. All past leaders are heros, but we are selfish blaming them with out nothing contribution for Ethiopia. The progressive
Oromo’s put Mandala legacy principle to keep Ethiopia first.
Addis Ababa people fight back and get a picture of those killers for evidences. Come for tougher help each other and Fight back. Don’t wait until they kill you!!! use all your weapons first than last anytime!!!
የኢህ አዴግ ፪፭ኛ ዓመት፤
ኅሊና በየጊዜው ካልተሞረደ፣ የልፋጭና ሞራ ማከማቻ ይሆንና አግልግሎት መስጠት ያቆማል።
ስንት ታጋዮች የማትተካ ህይወታቸውን ገብረው ያለፉበት ትግል መጨረሻው እንደዚህ ሆኖ ስመለከተው፣ ሌላው ድርጅትስ ወደ ስልጣን ማማው ሲደርስ ይህንኑ አለማድረጉ ምንድነው ዋስትናው በማለት የተስፋ መቁረጥ ስሜት ያድርብኝና፣ ነገር ግን ልክ ኢህአዴግ ወደ ስልጣን ሲመጣ፣ ይህ ጫካ የነበረ ምንም ነገር የማያውቅ ወደ ጫካው ይመለስ ወዘተ እርግማኖች ሲሰነዘሩ፣ ያልኩት ነገር ቢኖር፣ አንድ ሰው ሞክረኸው ነው እንጅ የሚታወቀው ዝም ብሎ አይደለምና ዕድል ይሰጠው ብያለሁ አልዋሽም።
አሁንስ ቢሆን ስጋቱ ቢኖረኝም ታዲያ ሌሎቹም ዕድል እንዲሰጣቸው ፍላጎቴ ነው።
ይሁን እንጅ ልክ እንደኢህ አዴግ አንዴ ወጥተው ኮርቻውን ከተፈናጠጡ በኋላ አንወርድም፣ እምቢ የሚሉንን በምን ዘዴ ነው አትችሉም ይበቃችኋል ብለን ያለ ምንም ግርግር ማውረድ የምንችልበት።
አለበለዚያ ሰው እንጅ መልዐክ ስልጣን ላይ አናመጣምና፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ወደዚህ ተግባር ለመሰማራት የምትፈልጉትም ሆነ፣ እኛው እንድታስተዳድሩን ፈቃድ የምንሰጣችሁ፣ የየራሳችንን የቤት ስራ እንስራ እላለሁ። ኢህአዴግ ግን ፪፭ ዓመት ሙሉ ተሞክረህ መማርና ማስተካከል ያቃተህ ስለሆነ፣ እስኪ ት/ቤት ግባና ቁጭ ብለህ ተማር። ምናልባት ተምረህ እንደገና ሞክሩኝ ስትል ያኔ ጉዳይህን እናስብበታለን።
አዲሶቹ የምትመጡት ግን ልብ በሉ፣ እንደ ኢህአዴግ ብዙ ዘመናት ልንሰጣችሁ ባንችልም ምክራችንን ግን አንነፍጋች ሁም።
ሰው የቤት ዕቃውን የመቀየር መብት ስላለው፣ አሁን ደግሞ ሌሎቹን ደግሞ እንሞክርበት። መሞከር መቼም አይከፋም፣ ከብዙ ጥረት በኋላ ቢሳካልን።
እስኪ ኦሮሞው ደግሞ እኔ እሻላለሁ እያለ ነውና፣ እንሞክረው ወይ? ወይስ ከቀድሞዎቹ እነ ኢህአፓ እስካሁን ድረስ ያ ሁሉ ጥረትና መስዋዕትነት ከፍለው ዕድል ስላላገኙ፣ ቢሞከሩስ?
ብንጠላውም ብንወደውም አንዳንድ ግዜ ጠላቶቹም አውቀውም ይሁን ሳያቁ የፃፉትን ስለሱ ሳነብ ይሄ ሰው ሀቀኛ ነው እንዴ ያሰኛል። በረከትን ማለቴ ነው
ጥሩ ፈጠራ ነው።ሰዎች በተግባር ማሸነፍ ካልቻሉ የልብወለድ ድል ለመቀናጀት የፈጠራ ጦርነት ከፍተው የፈጠራ ድል ባለቤቶች ይሆናል።ወረኛ ብቻ።መችና የትነው ኢህአዴግ ለግምገማ የተቀመጠው?ለመሆኑ በስም የጠቀስካቸው ሰዎች activelyመሳተፍ ካቆሙ ስንት ግዝያቸው ነው?
ቀጥልበት we will enjoy by your creativity.