ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካካሄዱት ጀነራሎች መካከል በሕይወት የተረፈው ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ብቻ ነው አተራረፉ በርካታ መላ ምቶችን የፈጠረ ቢሆንም ትክክለኛ የሲአይኤ ኤጀንት እንደነበረ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ ኃይለማርያም እና ለስርአቱ ከፍተኛ ጥላቻ ነበራት በዚህም የተነሳ ሻእቢያና ህወሀትን ከመርዳት አልፋ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን በጥቅም በመደለል የደርግ ስርአትን በማፍረስ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር በርካታ ጥረቶችን አድርጋለች።
አሜሪካ ከመለመለቻቸው የሲአይኤ አባላት መካከል አንዱ ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ነው። ቁምላቸው ደጀኔ የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከጓደኞቹ ጋር ሲያደርግ ከአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ድጋፍ ይደረግለት ነበር ሆኖም መፈንቅለ መንግሥቱ ከሽፎ ጀነራሎቹ ሲገደሉ ቁምላቸው ደጀኔ ሊያመልጥ ችሏል። እንዴት አመለጠ? ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው መፈንቅለ መንግሥቱ እንዳልተሳካ ሲያውቅ ለአሜሪካ ኤምባሲ በማሳወቅ የአሮጊት ልብስ ወደጉራጌ ዞን በመሄድ በመደበቅ ከሲአይኤ የሚመጣውን መረጃ መጠበቅ ጀመረ እንደአጋጣሚ ሆኖ በወቅቱ የአሜሪካን ኮንግረስ ማን የነበሩት ሚኪ ሊላንድ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የስደተኞች ካምፕ ለመጎብኘት ወደኢትዮጵያ ባቀኑበት የሚጓዙበት አውሮፕላን ጫካ ውስጥ ይከሰከሳል የተከሰከውን አውሮፕላን ለመፈለግ የአሜሪካ መንግሥት የኢትዮጵያ መንግስትን አስፈቅዶ አራት ሄሊኮፕተሮች ወደኢትዮጵያ ይልካሉ።
ከተላኩት አራት ሄሊኮፕተሮችን መካከል ሦስቱ የሚኪ ሊላንድን አውሮፕላን እንዲፈልጉ ሲታዘዙ አንደኛው ሄሊኮፕተር ግብ ወደጉራጌ ዞን በማምራት ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸውን ይዞ ወደኬንያ ናይሮቢ እንዲበር ተልእኮ ይሰጠዋል እንደታዘዙትም ሶስቱ ሄሌኮፕተሮች የአውሮፕላኑን ስብርባሪ ሲፈልጉ አንደኛው ሄሊኮፕተር ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸውን ይዞ ወደኬንያ በረረ። አሜሪካም የሲአይኤ ምስጢርን በዚህ አይነት ስትደብቅ ቁምላቸውም የአሜሪካ ዜግነት ተሰጥቶት አሜሪካ መኖር ጀመረ። አሜሪካ ዛሬ ፍላጎቷ ሞልቶላት እንደፈለገች የምታዘው መንግሥት በኢትዮጵያ አንግሳ የአሜሪካንን መንግሥት የተቃወመውን አልሻባብን በኢትዮጵያውያን ወታደሮች ነፍስ ትዋጋለች አሜሪካ በገንዘብ እኛ በጉልበት አልሻባብን እንዋጋለን። አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በየትኛውም መስፈርት የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን የመርዳት ፍላጎት የላትም ምክንያቱም የህዝቡን ፍላጎት ጉድጓድ ከቶ የአሜሪካን መንግሥትን ጥቅም ለማስከበር የቆመ ኢህአዴግን የመሠለ ፓርቲ በኢትዮጵያ አንግሳለች። #ኤርሚያስ_ቶኩማ
Ermiyas
yantem sewiye yaw nachew ekO!!!!!
alemawekish Hagerish meraku new !! ale yagere sew
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
alsemen Giba belut kkkkkkkkkkkkkk
KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
Wediet shertet shertet Dergoch Ageritun yeshetut iko be fake Dollar
Letelat iyetshetu
neaw . Wanawochu ye
C I A Agents yemebrut ahun Gimatam Sebatin 7
Yemesertut Major
Dawit W.Georgis ina
Mafiyaw Kassa Kebede nachew. Leloch berkata Dergoch ina lejochachew indene
Neamin Zeleke ina
Tamagne ye Dergue bucheloch yemechersha gbachew
Dollar Dollar Dollar Dollar neaw.
Beand yewtdrena
Muya sayfeteshu General, Marshall
Yibalalu . Ande Elementary yalchers
Ye TPLF Tagay arunabelaw. Ymiyawkut meblat,metetat, mebdat, beqa
That is why the gallant Woyane fucked them up and down. kkkkk
You do not know what you talking about. Kumelachew is not in the USA.
I heard he’s passed away recently.
It’s true he was in USA but unknown about his job with CIA.
Some people are addicted to lie. People like Dangours, just liers. If you don’t know keep quite. Through the open mouth you can see empty head. He was living in Bay area, Northern California. And recently passed away. I didn’t know that he was CIA.
I know where he is. He is not dead. I am his family member and he never left Ethiopia and he is still there.
አሜሪካ ዘር ይዉጣልሸ ወዳጂሺን የማትከጂ።፡ሰዉየዉ አለ ሙቷል? አባ ሀና እንዲህ ብለዉ ነበር የሚባልበት ጊዜ ደረስን ከአሜሪካ ወገነ መከራ ከራሺያ ወገነ መከራ ከ ጥልያን ይሻል ይሆን? ትግሬዎች ምንም ሲወቀሱ አንሳም። ከጥልያን ይሻላል መሰል
Thanks Ato ኤርሚያስ ቶኩማ for bringing this issue.
1. አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ ኃይለማርያም እና ለስርአቱ ከፍተኛ ጥላቻ ነበራት በዚህም የተነሳ ሻእቢያና ህወሀትን ከመርዳት አልፋ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን በጥቅም በመደለል የደርግ ስርአትን በማፍረስ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር በርካታ ጥረቶችን አድርጋለች።
This is somehow confused.
First of all Derg or Mengistu were CIA agents, at least in the early years.
USA political activist Lyndon LaRouche writes:
On September 12, 1974 Haile Selassie was overthrown in a Pro-American military coup with approval of Henry Kissinger.
http://www.larouchepub.com/eiw/public/1995/eirv22n24-19950609/eirv22n24-19950609_012-horn_of_africa_the_british_setup.pdf
By the way, jewish American and a refugee from Germany who fled from the Nazis in 1938 G.C. at the age of 15, Henry Kissinger is regarded as the most influential foreign policy maker of the USA for decades, lets say from the late 1960s to today. In 1977 G.C. he ordered Somalia to invade Ethiopia, he also appears to have been involved in the issue regarding the status of Djibouti, or even regarding the Nile, he likely ordered Mengistu to kill Haile Selassie, and is perhaps one of the biggest enemies of Ethiopia.
EPLF and TPLF are also CIA agents, it is thanks to USA support that they, as a USA proxy army, could exist and overthrow Derg.
So the USA was on both sides of the equation, regarding Derg and Mengistu certainly in the early years.
The reason why the USA created those armed groups, why it brought Derg to power, and then why it overthrow the Derg is far sinister than what you wrote above.
2. አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በየትኛውም መስፈርት የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን የመርዳት ፍላጎት የላትም ምክንያቱም የህዝቡን ፍላጎት ጉድጓድ ከቶ የአሜሪካን መንግሥትን ጥቅም ለማስከበር የቆመ ኢህአዴግን የመሠለ ፓርቲ በኢትዮጵያ አንግሳለች።
White supremacist USA definitely doesn’t want TPLF to be replaced by Ethiopian Nationalists. That is why it sabotaged Qinijit in 2005 G.C., also using it’s Ethiopian or Ethiopian origin agents among the opposition.
Our job now should be to loudly and widely spread this USA policy or dictatorship, particularly among Africans and non-ferenji and non-western powers.
Ermias Tomuma= Bereket Simon.
Good try!
አሜሪካን ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ ተኝታልን አተውቅም! ወደፈትም አትተኛንልም!
ትውልድ ማወቅ ያለበት ድሃ ሕዝብ ለምዕራቡ አለም ስንደ ተመጽዋች ሁኖ እንድኖርና ለወደፊቱም ባሪያ አድረገው ለመግዛት ያቀዲት እቅድ ነው፡፡ ዛሬ አሜሪካን በደቨ ሎተሪ በስደት ምክንያት ቀድመው በቁጥጥራቸው ስረ ለመዋል አስበውታል፣በተግባር ላይ አውለውታል፡ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ወያኔን፣አጋሮቹን በገንዘብ ፣በመረጃ፣በወታደር በማገዝና ግንባር ድረስ ኢትዮጵያ በመውጋት ሃገሪቱን ማዳከምና ድሃ ማደረግ፡፡
በነገራችን ላይ አሜረካን በኢትዮጵያ ውስጥ 4000 እስከ 5000 ወታደር አላት፡፡
ተካ
” በነገራችን ላይ አሜረካን በኢትዮጵያ ውስጥ 4000 እስከ 5000 ወታደር አላት፡፡ ”
Shame on USA based “Ethiopians”, ESAT, so-called intellectuals including people like Prof. Mesfin who withhold from the public info like above.
We know about a USA drone base in Arba Minch (it is supposed to have been closed now) and there appear to be also a secret USA base in the province of Harerghe, perhaps near Dire Dawa, allegedly to fight the “war on terror” in Somalia, are you talking about that ?
Our mean problem is not America or CIA but a parasite Jews zionist so make sure first in that Point,their evil Dream must end this satanic people are chaos and their last wish is made us their slave.weak people up and show them they are Death and we are a choose people not they.beside Gen Kcomlachow Dejene is dead and and we know very very well Gen Fanta,Gen Merid and Gen Abebe were a true Ethiopian that way they have gived us their Life and I adimre them deeply.
Major Dawit also a hero one.
We do not need to fight Weyane by the gun but a silent one .they have no any Power without Jews.Kick all Jews from the Earth.Hitler was right!